ፋይዳ በቴሌብር
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎን በዲጂታል መልኩ በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ሲያገኙ ከካርዱ እኩል ህጋዊ ተቀባይነት እንዳለው ያስታውሱ። ፋይዳን ቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ከዚህ በታች በቀረበው ቪዲዮ ይመልከቱ።
ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካልተመዘገቡ ድረገጻችን id.gov.et ላይ በመግባት ፣ id.gov.et/locations ላይ በሚያገኟቸው የተለያዩ የባንክ ቅርንጫፎች ፤ የገቢዎች ቢሮዎች እንዲሁም በፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት በመሔድ ይመዝገቡ።
Note that when you get your Fayda Digital ID digitally on Telebirr Super App, it is equally valid as a card. Watch the video below on how to get your Fayda on Telebirr Super App.
If you have not registered for Fayda Digital ID, register by visiting our website id.gov.et, at a specific bank branches which you can find at id.gov.et/locations , revenue offices and at the post office headquarters.
መጀመሪያ አሰራራችሁን አዘምኑ ስልክ ሲደወል አታነሱ መታወቂያ አውጡ ከማለታችሁ በፊት ይኸው በአካል ሄደን ከተመዘገብን ቆየን ግን እስከ አሁን message ያልደረሰን አለን የተመዝጋቢ ቁጥር መጨመር ምንም አያረግም መታወቂያው በእጃችን የማይገባ ከሆነ shame on you
ruclips.net/video/XsOoO5yJE04/видео.htmlsi=J1mg-NJx9WNcbLrI
I've followed all steps but it takes a Century to connect your fayda site. Can you create independent app, out of ethiotel
ቁጡሩን ካስገባው በኋላ አይወርድም ለረጅም ጊዜ ዝም ብሎ ይሽከረከራል በተደጋጋሚ
Temporarily Unavailable. እያለ አስቸገረኝ
ልክ እንደ ካርዱ መታወቂያውን እንደዚ በስማርት ስልክ መጠቀም መቻሉ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው!
10000
if only if it worked without lags
Dears
If it is not applicable online and directed to physical location where we can apply for NID, why it is needed to develop all these online platform? I cannot Understand the situation!
bene telebirr yelela sew mayet yichalal?
ስሞክረው መረጃ አልተገኝም ነው የሚለው ቴሌብር ላይ
Silk mansat yelam??
Be telebirr bicha lemn hone be lela menged lemn soft id magignet aychalm?
I am stuck at the first step it says "out of service" is there a solution or I have to wait until it's working?
We are currently working to resolve this issue. We kindly ask for your patience.
ህትመት አዝዤ ነበር እስካሁን ግን አልተላከም ክፍያም ከፍያለሁ ምን ይሻላል ?
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ሙሉ ስምዎን፣ስልክ ቁጥርዎን፣ FAN እና ካርድዎን መቼ እንዳዘዙ ይላኩልን።
የግድ ስመዘገብ ባስገባሁት ስልክ ነው ቴሌ ብር መግባት ያለብኝ
Wow yeseral betam arif nw tnx 🎉🎉
Ine, ye temezigbet silk kutir tefto nebar,ina liyu kutirm bezahu tafabign please irdugn???
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ruclips.net/video/Gwn3yvipLJk/видео.html
ምን ያህል ብር ነው የሚከፈለው
አልከፍት ያለንስ
አንዴ ፕሪንት ከተደረገና ከወሰድን በኃላ በሶፍት ኮፒ ለመያዝ አይቻልም?
"Its already printed " አለኝ
ውድ ደንበኛችን፤የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን ካገኙ በኋላ እንዴት ፋይዳን ቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ማግኘት እንደሚችሉ ከዚህ በታች በቀረበው ቪዲዮ ይመልከቱ። ruclips.net/video/nmXWlU8N3wA/видео.html
screenshot bicha new ende?
original smart cardun endet new mawtat minchilew??
እባክዎን የካርድ ህትመት ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/cardprint ። የፋይዳ መታወቂያ ካርድዎ ታትሞ እንደተጠናቀቀ በተመዘገቡበት ስልክ ደውለን የምናሳውቅዎ ይሆናል።
(We are currently undergoing scheduled maintenance to improve our services.)
እንደዚ ይላል ምን ሆኖ ነው
ውድ ደንበኛችን፤ በጉዳዩ ላይ እየሰራንበት ስለሆነ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
I don't have the Telebirr application, how can I access my digital ID?
Dear customer, to get your Fayda Digital ID, kindly visit our website at id.et/card to place your order. Follow the ordering process, complete the necessary payment, and your card will be printed. For further inquiries, please don't hesitate to call us at 9779.
Yene ayikefitm national id emelew ga click sareg?
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎ የሚያስገቡት ቁጥር በስልክዎ የተላከልዎትን ባለ 12 አሀዝ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን እንደሆነ እርግጠኛ ይሁኑ። በተጨማሪም ለፋይዳ የተመዘገቡበት ሰልክ ቁጥር እና ቴሌ ብር የሚጠቀሙበት ስልክ ተመሳሳይ መሆኑን ያረጋግጡ።
የቁጥር ስህተት ኖሮ አሻራ የሰጠንበት እዴት ነው መመለስ እምንችለው ኦፕሬተሮች ስልክ አይመልሱም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
@IDethiopia አመሰግናለሁ ስሙም አሻራውም ፎቶውም የኔ ሆኖ የስልክ ቁጥር ላይ ስንሞላ ስህተት አለው እና በስህተት የተሞላው ስልክ በሌላ ሰው እጅ ነው ላስተካክል ስጠይቅ የግድ ኦብሬተሮቹ ጋር በመደውል ብቻ ነው እሚስተካከለው አሉኝ እነሱ ደግሞ አያስተናግዱም አዲስም ማውጣት አልቻል ወንጀልስ ቢሰራበት በስህተት በሞላው ቁጥር ስጋት አለኝ ፕሊስ ተባበሩኝ ቁጥሩን ብታስተካክሉልኝ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ፖስታ ቤት ዋና መስሪያ ቤት እና 4 ኪሎ አንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያችን አሁን የሚጠቀሙበትን ስልክ ቁጥር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናቶች በስራ ሰዓት በአካል ይዘው በመቅረብ ስልክ ቁጥርዎን ማስተካከል ይችላሉ።
ine gar demo message FIN INA AN CODE gebtolignal gn telebirr wust national d sikeft out of service yilegnal what should i do
ውድ ደንበኛችን፤ በጉዳዩ ላይ እየሰራንበት ስለሆነ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
Temporarily Unavailable. እያለ አስቸገረኝ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
I have been sent a benefit number .so can I print it for myself?
Please submit your request for a physical ID card to our website id.et/cardprint You will be contacted through your registered phone when your ID card is ready for collection.
@IDethiopia okay thanks
አንዴ ይሄንን መታወቂያ በdigital መልኩ ካገኘን ቡሃላ original cardኡን print ማድረግ ይቻላል
ውድ ደንበኛችን፤ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎ ታትሞ እንዲደርስዎ እባክዎን በድረገፃችን id.et/cardprint በመግባት ብቻ የተቀመጠውን ቅደም ተከተል በመከተል ፣ ካርድ ህትመት በመጠየቅ ፣ ክፍያዎን አጠናቅቀው ካርድዎን ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን በነፃ ስልክ ጥሪ 9779 ይደውሉ ።
(We are currently undergoing scheduled maintenance to improve our services ) እንደዚ ይላል ምን ሆኖ ነው
ውድ ደንበኛችን፤ በጉዳዩ ላይ እየሰራንበት ስለሆነ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
Be tigist le sent amet ??
Code kiya naa dhaqabnee??
አይዲ ከድ አልደረሰኝም
Kabajamaa maamila, Gaaffii keessan unka asitti id.et/help jedhuun nuuf galchaa. ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ruclips.net/video/Gwn3yvipLJk/видео.html
"FIN could not be Found!" error after I inserted my fayda unique number and hit Enter?
Arif gin yhe orginalu aydelama verify ayhonm wanawun card endet nw yeminagegnew
ውድ ደንበኛችን፤ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎ ታትሞ እንዲደርስዎ እባክዎን በድረገፃችን id.et/cardprint በመግባት ብቻ የተቀመጠውን ቅደም ተከተል በመከተል ፣ ካርድ ህትመት በመጠየቅ ፣ ክፍያዎን አጠናቅቀው ካርድዎን ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን በነፃ ስልክ ጥሪ 9779 ይደውሉ ።
የተሳሳተ ስም እንዲታረም ለመጠየቅ የሞከርኩት ሙከራ አልተሳካም። ስልክ አትመልሱም፣ ዌብሳይታችሁ ለተጠቃሚዎች ቀላልና የሚሠራ ቢሆን ችግራችንን ማስረዳት እንችል ነበር ።
ውድ ደንበኛችን፤ የስነ ሕዝብ መረጃዎን በድረገጻችን id.et/update ላይ ማደስ እንደሚችሉ በትህትና እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፦ በድረገጻችን ላይ ማስተካከል የሚችሉት መረጃዎን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ላይ በትክክል ሞልተው የምዝገባ ባለሙያ ሲመዘግብ ከተሳሳተቦት "የስነ ሕዝብ መረጃ እርማት" የሚለውን አማራጭ በመጫን ሙሉ መረጃዎን ማስትካከል ይችላሉ። ነገር ግን በምዝገባ ስምምነት ቅጽ ከሞሉት መረጃ ውጪ መለወጥ ከፈለጉ "የስነ ሕዝብ መረጃ ማስተካከያ" የሚለውን አማራጭ በመጫን አሁን ላይ አድራሻ እና ኢሜል መረጃዎን ብቻ አጋዥ ህጋዊ ሰነድ በማያያዝ መለወጥ ይችላሉ።
4 ወረ ሆነኝ አሻራ ከስጠው ሚሴጅ ይመጣል አሉኝ 1ወረ ጠበኩ ከዛም ሔደኩ ስነግራቼው በስልክ ካሜራ አንስቶ ይመጣልሃል ጠብቅ ተባልኩ እስካሁን አልመጣም ምን ላረግ
Bezi selek awerachew be dekika west yelekulekal enem amet moletogn sedewel wedyaw new yetelakelegn
እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help
Fayda ቁጥር እስከአሁን አልመጣልኝም 4kilo ያለው ቢሮ ህጄ ነበር ጠብቅ ነበር ያሉኝ ከተመዘገብኩ 4ወር ከ2ሳምንት ሁኖኛል
ኦንላይን ከተመዘገብኩ እና ሁሉንም ነገር በትክክል ካቀረብኩኝ የትም ሳልሄድ ወይም ምንም ገንዘብ ሳልከፍል ከወር በኋላ በቴሌቢር ብሄራዊ መታወቂያዬን መገኝት እጇለሎው
ውድ ደንበኛችን፤የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎ በስልክዎ ደርስዎታል? እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱ።
@IDethiopia man I don't speak Amharic sorry 😐
Please inform us about the specific problems you are facing so that we can assist you accordingly.
I am using the same phone number but I tried many times, it still keep saying "መታወቂያዎ ሊገኝ አልቻለም..." there should be call center for national ID I guess, there is no place to call and fix such problems!
Please send your phone number and registration number from the paper you received when you complete your registration.
@@IDethiopia have you deleted the reply I have made? because am about to send my number and reg number again.
የጠፋ ቁጥር እዲት ይገኛል
ፋይዳ ቁጥር አልደረሰኝም። የተላከልኝ 17 digit የሆነ ID ነው ፋይዳ ኮዶ ደግሞ 12 ነው። ፋይዳ ከየት እንደሚላክልኝ ጠቁሙኝ እባካችሁ።
እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help ። ድረ ገጹን ለመክፈት ከተቸገሩ VPN ማጥፋትዎን ያረጋግጡ።
አሰራራችሁን ለማዘመን ሞክሩ! በቴሌብር መታወቂያ ለማግኘት "ይብቁ" ከማለት ውጭ ፈጣን አገልግሎት አይሰጥም።
Mels stun eski ahun lay be kuam new mihon ena endet begadim madreg ychalak
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
i lost the phone number which i have registered so how can i get the card using telebirr or other option
Currently We can only send the phone number to the registered phone number.
And we have temporarily paused our card printing services as we are in the process of scaling up. We will soon notify you when card printing services resume.
In the meantime, you may also find your Fayda ID digital copy on the National ID mini-app on the Telebirr Super App.
የተሰጠኝ ደረሰኝ ቁጥሩን በደንብ አያሳይም።ከተመዘገብኩ 3ወር ይሆናል።እንደ አዲስ መመዝገብ ይቻላል።ዝም ብሎ ቢጠበቅ ችግር ካላመጣ መጠበቅ ይቻላል።መመልስ ቢሰጥበት ጥሩ ነው።ስልክ ቢደወል አታነሱም።ምዝገባው መቀጠሉ ምንድነው ጥቅሙ?ጋፕ፣ጋፕ ቢነረው ጥሩ ነው።
እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help
ቴሌ ብር ላይ አልሰራም አለኝ ፕሮሰስ እያረገ አይከፍትም
እባክዎ የሚያስገቡት ቁጥር በስልክዎ የተላከልዎትን ባለ 12 አሀዝ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን እንደሆነ እርግጠኛ ይሁኑ። በተጨማሪም ለፋይዳ የተመዘገቡበት ሰልክ ቁጥር እና ቴሌ ብር የሚጠቀሙበት ስልክ ተመሳሳይ መሆኑን ያረጋግጡ።
የሚወርደው ኮፒው ነው ምን እናድርግ ? ምከሩን
ውድ ደንበኛችን፤የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎ ታትሞ እንዲደርስዎ እባክዎን በድረገፃችን id.et/cardprint በመግባት ብቻ የተቀመጠውን ቅደም ተከተል በመከተል ፣ ካርድ ህትመት በመጠየቅ ፣ ክፍያዎን አጠናቅቀው ካርድዎን ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን በነፃ ስልክ ጥሪ 9779 ይደውሉ ።
temezgben Amara kelel yalenews data ayseram mn madreg enchilalen cardun lemagegnet?
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎ ታትሞ እንዲደርስዎ እባክዎን በድረገፃችን id.et/cardprint በመግባት ብቻ የተቀመጠውን ቅደም ተከተል በመከተል ፣ ካርድ ህትመት በመጠየቅ ፣ ክፍያዎን አጠናቅቀው ካርድዎን ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን በነፃ ስልክ ጥሪ 9779 ይደውሉ ።
አለማየሁ መሰል
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
በጣም አሪፍ!❤
በተመዘገብን በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ይደርስልናል?
እባክዎን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት id.et/faq7 ይመልከቱ።
@@IDethiopia Thank you!
Not Working At All
የኔ በር ኮዱ አይነበብም ምንድነው ችግሩ ? የወሰድኩት ከዋናው ፖስታ ቤት ነው ።
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ዳግም ይሞክሩ።
ፋይዳ ቁጥር አልተላከልኝም
እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ድረገጽ ላይ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help
ሠላም ሠላም ዲጂታል መታወቂያ ተመዝግቤ ግን message አልደረሠኝም ምን ይሻላል
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ruclips.net/video/Gwn3yvipLJk/видео.html
Code kiya naa dhaqabnee
Kabajamaa maamila, Gaaffii keessan unka asitti id.et/help jedhuun nuuf galchaa.
እንዴት እናውጣ
እባክዎን በአቅራቢያዎ ያሉ የመመዝገቢያ ማዕከሎችን ለማግኘት id.et/locations ን ይጎብኙ።
ብር ካልተከፈለ አይሰጡም እንዴ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
Ke 6wer befit tmezgibe yefaida kutur algebalgnm
እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help
ታመዝጋቡ ትለለቹሁ ግን ለመህበረሰቡ ምቹ ቦታ አተመቻቹ ለምሰሌ እኔ አለም በንክ አያርጤና አከቢ ነኝ ግን አንድም ያምዝጋበ ቅርጨፍ ዬለም ቤተል ከልሄድና በስተቀር
ውድ ደንበኛችን፤ለሰጡን ጥቆማ እናመሰግናለን። ተገቢውን ማስተካከያ እስኪደረግ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
እኔ ሞክሬው አይሰራም ይሄ መረጃ ለሁሉም አይሆንም
ወይም ደግሞ ለምትፈልጉት ብቻ ነው የሚሰራው??
Tofck Aliyi Amaye id kiya naa dhaqabne malif turree nara dirree dhawa irraa
Kabajamaa maamila, Gaaffii keessan unka asitti id.et/help jedhuun nuuf galchaa.
አረ አይከፍትም ምንድነው ምክንያቱ?????
ውድ ደንበኛችን፤ በጉዳዩ ላይ እየሰራንበት ስለሆነ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
Yohans mekenen
ፋይዳ እየሰራ አይደለም
ውድ ደንበኛችን፤ በጉዳዩ ላይ እየሰራንበት ስለሆነ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
ስድስት ወራት ተቆጠረ አልመጣም
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.gov.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተለዋጭ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ruclips.net/video/Gwn3yvipLJk/видео.html
ALWAYS SAYS
TEMPORARILY UNAVAILABLE
Dear valued customer, we are actively engaged in resolving the matter at hand and kindly request your patience and understanding.
@@IDethiopia Thanks for addressing
Tamazibe nabara message alimaxlignim
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.gov.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተለዋጭ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ruclips.net/video/Gwn3yvipLJk/видео.html
12 የተለከዉ ቁጡሪ ጣፊቶወል
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ጥያቄዎን በዝርዝር ያስረዱን።
Telebirr ፍይዳ መታወቂያ ዳወንሎድ ለማድረግ OTP code አልመጣ አለን
session expired please reload against from telebirr ይላል telbirr update አድርጌዉ አለሁ
ከቴሌብር ሌላ በpdf ለማዉረድ ሌላ አማራጭ ፈልጉልን pls
ውድ ደንበኛችን፤ በጉዳዩ ላይ እየሰራንበት ስለሆነ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁ።
በጭራሸ አይከፍትም
ውድ ደንበኛችን፤ የቴሌብር ፋይዳ መተግበሪያውን በማዘመን ወይም አፕዴት በማድረግ ዳግም ይሞክሩ።
ወሬ ወሬ አይሰራም
the number of id is not send for me.
Dear valued customer, please submit your inquiry to our website id.et/help.
የጠፋ ቁጥር እዲት ይገኛል
Code kiya naa dhaqabnee??
አይዲ ከድ አልደረሰኝም
Kabajamaa maamila, Gaaffii keessan unka asitti id.et/help jedhuun nuuf galchaa. ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ruclips.net/video/Gwn3yvipLJk/видео.html
"FIN could not be Found!" error after I inserted my fayda unique number and hit Enter?
Please make sure your VPN is turned off and the phone number you used to register for Digital ID matches the phone number you are using for the Telebirr app.
@@IDethiopia I am using the same phone number but I tried many times, it still keep saying "መታወቂያዎ ሊገኝ አልቻለም..." there should be call center for national ID I guess, there is no place to call and fix such problems!
የመጀመርያው national id መልዕክት የመጣልኝ july 12 ነው። ከዚህ ቀን ጀምሮ VPN አጥፍቼ የቴሌብር ስልኬም ከተመዘገብኩበት ጋር ተመሳሳይ ሆኖ አሁንም ድረስ የሚለኝ "FIN COULD NOT BE FOUND" ነው።
Can you tell me the faida number
Code kiya naa dhaqabnee??
አይዲ ከድ አልደረሰኝም
Kabajamaa maamila, Gaaffii keessan unka asitti id.et/help jedhuun nuuf galchaa. ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ruclips.net/video/Gwn3yvipLJk/видео.html
Code kiya naa dhaqabnee??
አይዲ ከድ አልደረሰኝም
Kabajamaa maamila, Gaaffii keessan unka asitti id.et/help jedhuun nuuf galchaa. ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ruclips.net/video/Gwn3yvipLJk/видео.html