‹ስለአማራ ህዝብ ስንል የትኛዉንም መሪር ነገር ሁሉ እንጋፈጣለን ፤እኛ እንደ ክልል አመራር ምርጫችንን አስተካክለናል እናንተ ህዝባችሁ እንዲኮመጥጥ አድርጉት››

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ‹‹ስለአማራ ህዝብ ስንል የትኛዉንም መሪር ነገር ሁሉ እንጋፈጣለን፡፡ እኛ እንደ ክልል አመራር ምርጫችንን አስተካክለናል ፤ ስትቆርጥ ቆራጦች ከጎንህ ይሰለፋሉ ፤ ህዝቡ ከኮመጠጠ ማንም አይነካዉም ፤ እናንተ ህዝባችሁ እንዲኮመጥጥ አድርጉት ››
    ክቡር አቶ ግርማ የሺጥላ በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ከምእራብ ጎጃም ዞን ከቀበሌና ወረዳ አመራሮች ጋር ያደረጉት ዉይይት ክፍል - 02
    #APP_Amhara_Prosperity_Party

Комментарии • 125

  • @binalfewgedie3032
    @binalfewgedie3032 2 года назад +1

    ትክክል ለትልቁ የአማራ ህዝብ ሰንል ምንም ያህል ችግርን መጋፈጥ ያሰፈልጋል

  • @zemenzibrikrik7191
    @zemenzibrikrik7191 2 года назад +2

    አብይ አሪፍ አሪፍ ፣ ወንድ መሳይ ፣ አማራ መሳይ ፣ ገረዶች ሞልተውት የለ እንዴ! ዋው!

  • @wondimubekele5552
    @wondimubekele5552 2 года назад +1

    ስትቆርጥ ቆራጦች ከጎንህ ይሰለፋሉ ፤ ህዝቡ ከኮመጠጠ ማንም አይነካዉም ፤ እናንተ ህዝባችሁ እንዲኮመጥጥ አድርጉት ››

  • @desalegnejigu1552
    @desalegnejigu1552 2 года назад

    I thank you Ato GRIMA

  • @samuelamare4041
    @samuelamare4041 2 года назад

    በትክክል

  • @tenawtagele866
    @tenawtagele866 2 года назад

    በርታልን ቆፍጠን ስትል ጠላቶቻችን ይርዳሉ

  • @sadamKAli77
    @sadamKAli77 2 года назад

    ለአማራነታችን እንሞተለን

  • @SeamanEshetu-xb1hf
    @SeamanEshetu-xb1hf Год назад

    GREAT LEADER

  • @mobgomche8994
    @mobgomche8994 2 года назад

    በጣም ትክክል ነዉ በርቱ

  • @yibeltalembiale4186
    @yibeltalembiale4186 2 года назад +1

    አንድነታችን ከታች ድረስ ማጠናከር መቻል እንዳለብን የተደረገው ውይይት አበረታች ነው።ነገር ግን በኦሮሚያ ክልል በዘር ተለይተው ለሚጨፈጨፉት ልንታገል ይገባል።

  • @alexmerew5268
    @alexmerew5268 2 года назад

    በጣም ትክክል እና ወቅታዊ መልዕክት

  • @tenawtagele866
    @tenawtagele866 2 года назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ አንድ በመሆን ይህንን ማፍያ ቡድን ማስወገድ አማራጩ ሳይሆን ግዴታው ነው ሁሉም በግሉ እሮጡ ለውጥ አያመጣም።

  • @melkamutamene4585
    @melkamutamene4585 2 года назад

    እውነት ነው መሪያችን አማራነቱ የማይደራደር ሀገሩን እና ህዝቡን የሚወድ ቆራጥ አመራር ያስፈልጋል።

  • @dawudahmedali688
    @dawudahmedali688 2 года назад

    የአማራን ብሄር ተወላጅ ለይቶ በመግደል፣ በመጨፍጨፍ፣ ንብረት በማውደም አማራን ማሳነስ፣ ዝቅ ማድረግ ከኢትዮጵያ መነጠል አይቻልም፣ ኢትዮጵያ ለሁላችንም የምትበቃ ሰፊ ሀገር ናት የጠበብነው እኛ ነን፣ እኛ አስተሳሰባችንን ማስፋት አለብን፣ እንደ ህዝብ በአስተሳሰብ አንድ ከሆን የማንሻገረው ወንዝ፣ የማንወጣው ተራራ አይኖርም የውስጥ አንድነታችንን እናጠናክር፣ ከመሪወቻችን ጎን እንቁም፡፡

  • @የበላይየልጅልጅ
    @የበላይየልጅልጅ 2 года назад

    የአማራ ህዝብ በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ እውነታውን መጋፈጥ ይኖርበታል ገዳዮችን የደበቁትን ማጋለጥ ለቀጣይ ዘላቂ ሰላም ወሳኝ ነው

  • @denekewfilate5183
    @denekewfilate5183 2 года назад +1

    በመደራጀት ራሳችንን መከላከል አለብን ጠላቶቻችን አስቀድመን በመንቃት እንታገል

  • @tiruasnake5417
    @tiruasnake5417 2 года назад

    የውስጣችንን አንድነት በማጠናከር በአማራነቱና በኢትዬጵያነቱ የማይደራደረውን የአማራን ህዝብ ለማጥፋት የሚሰሩትን ሀይሎች ማሸነፍ እንችላለን።

  • @halenadmasu9762
    @halenadmasu9762 2 года назад

    የአማራ ህዝብ ትልቅ ነው አሁንም በመጣብን የሰላም ችግር አንድ በመሆን እንወጣዋለን

  • @metemaworedaprosperitymwpp5247
    @metemaworedaprosperitymwpp5247 2 года назад

    ውስጣዊ አንድነታችን አጠናክረን በሚገጥሙን ፈተናዎችን ሳንገፋፋ ህዝባችንና ሀገርን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ልናሻግር ይገባል።

  • @ayalewbeyen621
    @ayalewbeyen621 2 года назад +6

    በአማራነቱ እና በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረውን የአማራን ህዝብ ትንሽ ለማድረግ አልመው የሚሰሩ ጠላቶቻችንን ማሸነፍ የምንችለው በአንድነት በመቆም ለአላማችን መሳካት የፀና ቁመና ሊኖረን ይገባል ።

    • @historicalethiovideos3333
      @historicalethiovideos3333 2 года назад

      ካድሬ

    • @hilinateshome9302
      @hilinateshome9302 2 года назад

      ቀላል ካድሬ

    • @addisabebaw3659
      @addisabebaw3659 2 года назад

      አህያ የአማር ባዳ የአብይ ምንጣፍ አንጣፊ ነዉ የእምትገርሞኝ አጨብጫቢወች ናችሁ ዘረህ የተርገመ ይሁን አንተየተርገምክ ካድሬ.....

  • @የበላይየልጅልጅ
    @የበላይየልጅልጅ 2 года назад +1

    እውነት ነው በአገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ሁሉም ህዝብ ምሬቱን በመገለጽ መታገል አለበት

  • @dawudmohamed
    @dawudmohamed 2 года назад +1

    ፍኖን አትሠሩብን

  • @anduamlakayalew8497
    @anduamlakayalew8497 2 года назад

    በርቱልን ጀግኖች

  • @4gtube583
    @4gtube583 2 года назад

    አማራ መሪ የሌለው የሚመስላችው ጠላቶቻችንና ባንዳወችን ይሀን በሚመስል የሀሳብ የብላይነት እናሳፍራቸዋለን

  • @tesfahuntilahun6625
    @tesfahuntilahun6625 2 года назад

    በትክክል የአማራ ህዝብን ችግሮች ከስሩ ለመንቀል ቆርጦ የተነሳ አመራር ተፈጥሯዊ ይህንን አመራር በአግባቡ መርዳት ማገዝ ከጎኑ መቆም ይገባል።

  • @itsmeanu2271
    @itsmeanu2271 2 года назад

    የአማራን ህዝብ መጠበቅ እና የደህንነት ስጋቶችን ማስወገድ ከመንግስት የሚጠበብ ተግባር ነዉ። የአማራ ህዝብ የሀገር ባለዉለታ እና ጠባቂ የሆነ ድንቅ ህዝብ ነዉ።

  • @henokbelay4039
    @henokbelay4039 2 года назад

    የአማራ እንዲሁም ለኢትዮጵያ መቀጠል መሆን ያለብንን ነገር በግልፅ አስቀምጧል ። ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም ነገር ግን ሲዋጋ እያየሁ ነው ። በርታ

  • @walbelaydagne5958
    @walbelaydagne5958 2 года назад

    እኛ አማራ ነን ኩሩ ኢትዮጵያዊ እና ለአማራና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም የበኩላችንን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ ነን

  • @gizatzigale8791
    @gizatzigale8791 2 года назад

    እውነት ነው ከታች እስከ ላይ ያለው አመራር የድርሻውን መወጣት አለበት።

  • @-freegeneration9011
    @-freegeneration9011 2 года назад

    ጉዞ የጀመርነው የፈተናው ሰንሰለትና ተለዋዋጭነትን ጭምር አውቀን ነው።
    በየጊዜው ወገን የረገፈበትን ትግል ለእፎይታ ለማድረስ በፅናት መቀጠል አለብን

  • @aliymahmd2543
    @aliymahmd2543 2 года назад

    👍

  • @binalfewgedie3032
    @binalfewgedie3032 2 года назад

    በዚህ ወቅት ለአማራ ህዝብ አመራር መሆን እራሱ አንድ ፈተና ነው ይህን ማለፋ ደግሞ ጥንካሬ ነው

  • @seidyimer3732
    @seidyimer3732 2 года назад

    Nice

  • @amanyeamanuel5439
    @amanyeamanuel5439 2 года назад +1

    የገጠመንን ሀገራዊ ፈተና አንድነታችን በማጠናከርና የህግ የበላይነትን በማስፈን የህዝብን ሰላም ማረጋገጥ ግድ ይላል ።

  • @sadamKAli77
    @sadamKAli77 2 года назад +1

    ለአማራ ህዝብ የማይከፈል ዋጋ የለም

  • @tadelegedefaw3225
    @tadelegedefaw3225 2 года назад

    ግርማ በርታ

  • @tsegayemoges8967
    @tsegayemoges8967 2 года назад +2

    ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሊራዳልን የምንፈልገው ለሰላም የከፈልነው ዋጋ የሰጠነውን እድል ነው
    እንጂ የአማራ ህዝብ ታላቅነት ዓለም ህዝብ
    የሚመሰክረው ነው ፡፡
    ደግሞም ያለነው እንደተገለጸው የዳገቱ ጫፍ ላይ ብቻ አይደለም የዳገቱን መጨረሻ በእጃችን ጨብጠን ነው፡፡

  • @quaraict5125
    @quaraict5125 2 года назад

    ጉዟችን ሁሉ ፈተና ሁኗል መበርታት መጀገን ያስፈልጋል

  • @tesemabizuneh1098
    @tesemabizuneh1098 2 года назад

    we stand together for

  • @eagletube21
    @eagletube21 2 года назад

    እውነት ነው ወልዶ አሳድጎ አስተምሮ እንድናገለግለው ተወካይ አድርጎ የመረጠንን ህዝብ በአንድነት ቆመን ቢያንስ ቢያንስ በህይወት የመኖር መብቱን ልናስከብርለት ይገባል።

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp 2 года назад

    ፈጣሪ ዘርክን ያጥፋልን እድሜህንም ያሳጥረው ያንተ ብጤው ዘር ምን ይሰራል ባጭር ያስቀርህ አስመሳይ የወገን እዳ እደናተ ያለው የወገብ ቅማል ነው ደፊ

  • @semaegzermolla4203
    @semaegzermolla4203 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ንግግር ነው ሁሉም ሰው በመሪነት ሚናው ሀላፊነቱን በመወጣት ለሀገር ባለውለታ በመሆን ህዝብን/ሀገርን የማሻገር ሀላፊነት አለብን።

  • @genanawaderajew8872
    @genanawaderajew8872 2 года назад

    ለሽንፈት ቦታ አንሰጥም እያመመንም ቢሆን የ ኢትዮጵያን አንድነት እናስቀጥላለን!

  • @oumerendris2066
    @oumerendris2066 2 года назад

    እውነት ነው ነቃ ብለን ለሀገራችን ዘብ መቆም ያስፈልገናል ሀገር እንደ ሀገር እንድትቀጥል እጅ ለእጅ ተያይዘን የህዝቦችን አብሮ የመኖር እሴት መገንባት አለብን

  • @direswallie4394
    @direswallie4394 2 года назад

    የያዝነውን መንገድ በትግስት እና በብልሃት መሄድ ካልቻልን ካሰብነው ቦታ መድረስ አንችልም፣ስለሆነም ትግስት እና ብልሃት ለነገሮች ሁሉ የማስፈጸሚያ መሳሪያ ነው

  • @አዲ-አርቃይወረዳብልፅግና

    የአማራ ክልል አመራር ጥላት እንደሚያወራው ሳይሆን ለህዝቡ ያለው ተቆርቋሪነት በሳት የተፈተነ ወርቅ ናቸው።ስለሆነም ፅንፈኞችን ከህዝቡ ጋር በትብብር ለህግ የማቅረቡ ስራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንፈልጋለን

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez2111 2 года назад +1

    እንዴት ነው ግን በክፍል እንድ በትናንትናው ንግግር ላይ እራሰወትን እንድ ሙሴ እና እንደ ኢያሱ ብቃት ያልወት መሪ እድርገው የተዘባቡቱት?
    እዴት ነው ወለጋ ውሕጥ የዘር ጥፋት የተፈፀመባቸውን አማራወች በሰላም ድምፃቸውን ለማሰማት በመውጣታቹው በልዩ ሀይል 12 ተማሪወችን ካስገደሉ በኋላ
    የምከተለው የአመራር ሞዴል ሙሴአዊ ነው የሚለውኅ በምን መልኩ ከሙሴ ጋር ይገናኛል?
    ሙሴ ህዝቦችን ያሻገረው በአምላክ ፊት በመውደቅ ነው እንጅ ወንድሙን አስገድሎ... ባደባባይ ቱሪናፋ.!!!
    ለመሆኑ
    በአሁኑ ሰአት ህግ ማስከበር የሚል ቀልድ ወደ ሚድያ ያመጡት የጀኖሳይድን አጀንዳ ለማስቀየር በሚል ሂሳብ ነው አይደል?
    የአዴፖ መገለጫው ምን ብል እና ብሰራ ነው ጥቅማ ጥቅም የማግበሰብሰ?

  • @nigusdemissie2774
    @nigusdemissie2774 2 года назад +1

    እውነት ነው....
    በመልካም ተግባሮቻችን ተስፋን
    በጉዟችን ፅናትን መላበስ ይጠበቅብናል

  • @astarakimekuriaw9987
    @astarakimekuriaw9987 2 года назад

    ተናግሮ ዝም አይሰራም በተናገርነዉ ልክ ሌት ተቀን መስራት አለብን በስራችን ዉጤትና በዉስጣዊ አንድነታችን የዉስጥና የዉጭ ጠላቶቻችንን እናንበረክካለን

  • @gebeyawbalew3726
    @gebeyawbalew3726 2 года назад

    የወረድነው ቁልቁለት ረዥም ሰለነበር ዳገቱን በምንፈልገው ጊዜ ወጥተን ሜዳማው ቦታ ለመድረስ ማነቆው ብዙ ነው። ስለሆነም ተስፋችን የበለጠ እንጅ አንሶ አያውቅም።

  • @ያብፀጋ
    @ያብፀጋ 2 года назад

    ለሰላም መስራት አለብን

  • @binalfewambelu8484
    @binalfewambelu8484 2 года назад

    ሀገርን ለማቆም ከዚህ በላይ ፅናት እንደሚያሰፈልገን አምናየሁ ነገር ግን ሌሎች እህት ወንድሞቸ እንንቃ እንባን አደራ አደራ

  • @samuelmekonnen9892
    @samuelmekonnen9892 2 года назад

    ኢትዮጵያዊያን በአንድነት ሆነን ይህን አገር አፍራሽ ባንድ መቅበር ካልቻል ከጌቶቹ በሚቀርብለት ትዕዛዝ ሲያተራምሰን እንዳይከርም ሁሉም ግልፅ ሆኖ መታገል አለበት

  • @Servingthetruth24.
    @Servingthetruth24. 2 года назад

    Futurebprime minister of ethiopia

  • @tadelehabtamu823
    @tadelehabtamu823 2 года назад

    በጣምጥሩ አስተማሪና ለሰሚው እድልን የሚሰጥ ነው

  • @samrawithaile3667
    @samrawithaile3667 2 года назад

    በዚህ ጀግና መሪ መመራቴ ሁሌም ትጋት ይሰማኛል

  • @kebedemasresha7179
    @kebedemasresha7179 2 года назад

    ፈተና በማንኛውም ጌዜ ሊያጋጥም ይችላል !! ዋናው ነገር በፈተና እና በችግር ጊዜ የመፍትሔ መንገድ ይዞ መምራት ነው። ስለሆነም እስከታች ድረስ ያለውን መዋቅር በዚህ መልኩ ግንዛቤ ማስጨበጥና ማንቃት ለችግሮች መውጫ ቁልፍ መፍትሄ ስለሆነ ጥሩ ነው ተጠናክሮ ይቀጥል ።

  • @merhabeteworedaprosperityp5440
    @merhabeteworedaprosperityp5440 2 года назад

    አንድነታችንን በማጠናከር ኢትዮጵያ ላይ ያለውን ዘረኝነትና ጽንፈኝነትን የማስወገድ ዕድል እጃችን ላይ መሆኑን ሳንዘነጋ ለህዝብ ሰላም ሌት ተቀን መስራት አለብን ።

    • @bk7398
      @bk7398 2 года назад

      ያቺ ግዜ ትመጠለች መግቢያ ቀዳዳ የሚጠፋባቹሁ ወቅት

  • @ezedinmohammed943
    @ezedinmohammed943 2 года назад

    እጅግ በጣም ስሜት የሚኮረኩር ና የፓርቲያችንን ተጋድሎና ቁርጠኝነት የሚያመላክት በእውቀትና ጥበብ የተገነባ መግለጫ ነው!!!

  • @eyerusalem447
    @eyerusalem447 2 года назад

    ዳገቱን ለመውጣት ፅናት ያስፈልጋል

  • @alemnewtesfaw6907
    @alemnewtesfaw6907 Год назад

    ፈጣሪ ካለ ያፈሰስከው ደም ውሀ ሁኖ ወደ ገሀነም ወሰደህ ባንዳ ባፋ በቅቤ የተለወሰ መርዝ ቢረጭም ይሞታል ከነ ስራው

  • @ayelebaye
    @ayelebaye Год назад

    እውነት ነው ፅናት፣ ተስፋና ትዕግስትን ተላብሶ ስለ እውነት መሞገት ፣ሰላምን ማስፈንና የአሸናፊነትን ካፓ መላበስ ይገባል።

  • @addiswale9531
    @addiswale9531 2 года назад

    በአማራነታችን አንገት መድፋት የለብንም አንድነታችንን ማጠንከር አለብን

  • @muluken12tube8
    @muluken12tube8 2 года назад

    የአማራ ህዝብ በአሁኑ ሰአት በይበልጥ አድነቱን አጠናክሮ ከምን ከምንም እራሱን ደብቆ ጠላትን ማጥቃት አለብን ነገሮችን በሰከነ መንገድ ማየት በስሜት ሳይሆን በስሌት ላይ የተመረኮዘ ስራ ያስፈልጋል።

  • @tegenukasse6845
    @tegenukasse6845 2 года назад

    ችግር ላይገጥመን ትግል አልጀመርንም
    ተስፋችን እረዥም ነው

  • @tsehaybelete6430
    @tsehaybelete6430 2 года назад

    ከተጋረጠብን ችግር ለመውጣት እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ መሆን ይኖርብናል። በብስለት የተሰራብንን ሴራ በጥሬው አንፈተውም። ስክነት እና ማስተዋል ያስፈልጋል። ለዘመናት ተሰንዶ የተቀመጠልንን ፈንጅ ማምከን የምንችለው ምርጥ መሀንዲስ ስንሆን ብቻ መሆኑን ማሰብና መሆን መውጫ መንገዳችን ነው። ዛሬ የሚገድሉን ዛሬ አስበው አይደለም። ለዘመናት እንጂ።
    መሰብሰብ፣ መወያየት፣ መግባባት እና መፍትሄ ማስቀመጥ የ።።።።።።ችን መሆን አለበት።

  • @saranigate2992
    @saranigate2992 2 года назад

    ህግ መከበር መቻል አለበት

  • @seidebrahim4297
    @seidebrahim4297 2 года назад +1

    ወቅታዊና ተገቢ መልዕክት ነው እነዚህ ተግባራቶች በየጊዜው መልስ ማብራሪያ ሊሠጣቸው ይገባል፡፡

  • @alayubire727
    @alayubire727 2 года назад

    እስከ መጨረሻው ትግል ማደረግ ይጠይቃል።

  • @IzakKebede-mt7yf
    @IzakKebede-mt7yf Год назад

    አይብልፆግናአ ለአገራአችን የደም ጎርፍ በዛአ የንፁሰው ምት በዛአ

  • @endalktube6356
    @endalktube6356 2 года назад

    አማራ እየሞተም ቢሆን ይችን ሀገር እንደ ምሰሶ ያቆማል።ጠላቶች ቢበዙም እኛ ብቻ አንድ እንሁን ።አሸናፊዎች ነን።

  • @berrez4985
    @berrez4985 2 года назад

    The paramount desire of Amehara people is daily bread, stability and avoiding the destruction or occupation of TPLF in Amehara region not long roads. Who told you the distance b/n Egypt and Israel the longest on earth? ALAS, ALAS, ALAS, ALAS

  • @sassahugeta
    @sassahugeta 2 года назад

    ክቡር አቶ ግርማ የሺጥላ በርታልን !! እንዲህ እንቅጭ እንቅጩን እየተነጋገርን ካልሆነ ሁኔታው የሚገፋ አይደለም ።

    • @bk7398
      @bk7398 2 года назад

      ንፍጣም ካድሬ ምስሎህ ነው እንጂ የእጁን ያገኛል

  • @andinetgetu6246
    @andinetgetu6246 2 года назад

    የሀገራችንን መበልፀግ ሲኮረኩሙ የኖሩት የኑሩቱ ጠላቶቻችን ዛሬም የባሰ አሰላለፋቸውን ቀይረው እና የበለጠ ተግተው እየሰሩ ይገኛሉ ፡፡ ለዚህ መድሀኒቱ አንድነታችን ነው ዉስጣችን አንድ ሲሆን መግቢያ ቀዳዳ ያጣሉ ስለዚህ አንድ በመሆን ኢትዮጵያችንን ከፍ እናድርግ!!

  • @yaredhailu9261
    @yaredhailu9261 2 года назад

    ምንድነው ሚያወራው

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 2 года назад

    ፋኖ የብልፅግና አመራር የህዝብ ሀብት ዘርፎ ሲፈረጥጥ : መንግስት አቅም የለኝም ድረሱልኝ ሲል ሀገር ያዳነ ነው
    ከእውነት ጋር የተጣላ አመራር ብዙ ርቀት አይሄድም:: መልካም መሪ ህዝብ ምን አለ ብሎ እራሱን ያስተካክላል
    ልብ ያለው ልብ ይበል:: @; amhara for his bell/stomach

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 Год назад

    ሰው መሆን (ብልጽግና ) ፅንፈኛ መሆን ና ድብልቅልቅ መሆን አላለም ።አይ ግሩም የተንሸዋረረ አመለካከት !!ፅንፈኛ ሰው አይደለም ።

  • @fikermariambazezew1621
    @fikermariambazezew1621 2 года назад

    ጠላቶቻችን ማሸነፍ የምንችለው በአንድነት ስንቆም ነው።

  • @ethiopiawin7409
    @ethiopiawin7409 2 года назад

    ወቅቱ አንድነታችን አጠናክረን የህዝባችን ህልውና ታድገን ሀገርንና ህዝብ የማሻገር ከሀላፊነት በላይ አድራ አለብን

  • @meklitdanal4974
    @meklitdanal4974 2 года назад

    ላልተፈለገ ግርግር እና ውዥንብር እንዳንዳረግ በአንድ መስራት አለብን

  • @quarafemal9288
    @quarafemal9288 2 года назад

    ለህዝባችን ደጀንነት ከታች እስከ ላይ ያለው አመራር ሁሉም እርብርብ ማድረግ ያስፈልጋል

  • @tesemabizuneh1098
    @tesemabizuneh1098 2 года назад +1

    we stand together to resolve these unwanted phenomena

  • @bahitamira7460
    @bahitamira7460 Год назад

    ቅንቡርስ፣ የአማራን ሕዝብ በአገሩ እየገደለና እያስገደለ ያለ፣ የጋላ ባሪያ። ደግሞ ስለ አማራ ሕዝብ ያወራ፣ ከርሳም፣ ከርስህን ሙላ።

  • @animutenyew6471
    @animutenyew6471 2 года назад

    ሀገራችን ወደ ከፍታ ለማሻገር ትክክለኛ እና ወቅታዊ ንግግር ነው።

  • @tadeseshewafera8
    @tadeseshewafera8 2 года назад

    በጣም አነቃቂ ንግግር ነው፡፡ የታችኛውን መዋቅር የበለጠ የሚያበረታታ ተግባር ነው፡፡

  • @tatekseleshe6846
    @tatekseleshe6846 2 года назад

    ለአማራ ዘላቂ ሰላም በጋራ በአንድነት በቆም አሁን ያለውን የህልውና አደጋ መቀልበስ ይኖርብናል።

  • @ruhamagerbachew5846
    @ruhamagerbachew5846 2 года назад

    አሁናዊ ውሳኔዎች መሆን ያለባቸው የአባቶችን ጥበብ ተጠቅሞ ህዝብንም ሀገርንም ለማዳን እራስን እንደሞቱት አድርጎ ጨካኝ የሆነ መናበብ እና እኛንም ሌላውንም ኢትዮጵያዊ ሊያድን የሚችል የመፍትሄ ሰው መሆን አለብን።

  • @zabifikir4497
    @zabifikir4497 2 года назад

    በጣም አነቃቂ መድረክ ነው

  • @maretayebeltal5767
    @maretayebeltal5767 2 года назад

    ከሁሉም በፊት ሰላም ግድ ነው ሰላማችንን ለማረጋገጥ አንድነት ደግሞ ወሳኝ ነው

  • @tigistwussie8152
    @tigistwussie8152 2 года назад

    ከምንም በላይ የሚያስፈልገው ይሄ ነው አንድ ሁነን ወደፊት

  • @yohaneseshetie4100
    @yohaneseshetie4100 2 года назад

    የውስጥ አንድነታችንን በማጠናከር በማንነቱ ምክኒያት ለሚታረደው ወገናችን ልንደርስለት ይገባል።

  • @viplive3984
    @viplive3984 2 года назад

    መቼም ቢሆን ለጠላቶቻችን አንተኛም

  • @akmmedia6007
    @akmmedia6007 2 года назад

    በአንድነት በመደማመጥ የፈተናዎችን ዳገት በሚገባ እንወጣዋለን ተስፋ አለን በጠላቶቻችን ሴራ ለአፍታ ሸብረክ አንልም ።

  • @abushgedefaw2215
    @abushgedefaw2215 2 года назад

    በአንድነታችን ዛሬም ነገም በመታገል ችግሮቻችንን እንወጣለን

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 9 месяцев назад

    ሆዳም በቅሎ ነበረ የሞተ አይወቀስም እንጅ:

  • @adugnagashaw5213
    @adugnagashaw5213 2 года назад

    ቆፍጠናው አይዞህ

  • @ስሙሀገሩነው
    @ስሙሀገሩነው 2 года назад

    አጨብጫቢ ህዝብ ላወራው ሁላ ማጨብጨብ ነገሩ ሳይገባው።

  • @ዘላለምጥጋቡ
    @ዘላለምጥጋቡ 2 года назад

    አማራን ከፊት ሆናችሁ ከምትመሩ መሪዎች የሚጠበቅ ነው

  • @mohammedseid9815
    @mohammedseid9815 2 года назад

    Hojiin olaantummaa seeraa kabachiisuu cimee itti fufuu qaba.paartiin badhaadhinaa hojimaata gaggaarii amma akka biyyaattis ta'e akka naannootti hojjataa jiruun bu'aa guddaa fidu ni danda'a jidheen amana.jabaadha isinii waliin jirra.

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 Год назад

    😂😂😂😂