ሳሚ ተዋረድ🙄የሴቲዮ ፖንት ረስታ ሄደች🤣 ደውላ ፖንቴን አምጪ🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • የዛሬው ልዩ ነው🤣🤣

Комментарии • 431

  • @GenetAsefa-ou1uy
    @GenetAsefa-ou1uy Месяц назад +34

    😂😂😂😂😂 አይ እሙ አያልቅብሽ ሳሚ ቻለው አንድየ ጥሎብሃል😅

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Месяц назад +47

    እር ኡኡኡኡ ፍትህ ለሳሚ ጨጓራ

    • @tsehayttube
      @tsehayttube Месяц назад

      😂😂😂

    • @Sofia-uk1rn
      @Sofia-uk1rn Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂ሣሚ ግን በጣም ያሳዝናል የሚቀጠልበት አያጣም ሚስኪን😅😅😅😅

  • @user-zv2iu6nj2r
    @user-zv2iu6nj2r Месяц назад +21

    የኔ ጣፋጭ ባሩክየ እድግ በልልኝ
    የህቴም ልጂ ገና እንደባሩክነዉ አላህ ያሳድግላት በሉኝ ❤❤❤

    • @hanooalhrbi
      @hanooalhrbi Месяц назад

      አላህያሳድገው❤❤❤🎉

  • @zina5085
    @zina5085 Месяц назад +16

    ኧረ ኑኑኑኑኑኑ ያልገባችሁ ግቡ እነሳሚ መተዋል😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @Sofia-uk1rn
      @Sofia-uk1rn Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +10

    ሳሚ ሲቃጠል ደስ የሚላቸው ነገር ሁለት ሚጥሚጣዎች😊እረረረ ተው በዚህ ውድነት ላይ የእናንተ ተጨምሮ😅😊

  • @user-ll5bw1cx2l
    @user-ll5bw1cx2l Месяц назад +17

    እሙዬ አያልቅብሽ😂😂😂በየቀኑ ልቀቁ አትጥፉ❤❤

  • @user-fb6eu8qn6u
    @user-fb6eu8qn6u Месяц назад +13

    ኢሚት መመሻአላህ ልጅ አስተቃቀፍ 😍😍😍💞💞

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 Месяц назад +2

      እህት እኮ ሁለተኝ እናት ናት የእኔ ታላቅ ልጂ ወለደች እንጂ እኔኝ ያሳደኩላት ስለያት እደት እዳለቀሰች

  • @Sisi-qp8pf
    @Sisi-qp8pf Месяц назад +6

    እግዚአብሔርን ታምራላችሁ ስታምር ክፉ አይነካም የኔ ውዶች

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Месяц назад +8

    እሜት ማሻ አላህ ልጇን መወዝወዝ የእህት ልጂ እዳቺ ቢሆን

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Месяц назад +19

    ቶሎ ቶሎ ግን ለምን አተለቁልንም❤

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman Месяц назад

      ሳምና እሙ የሚል ሌላ አለ በሱ ታገኛለሽ አንድ ቀን በዚህ አንድ ቀን በዛ ነው የምልቀቀው

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Месяц назад +11

    አረ ልጁን ያሳድግበት ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 Месяц назад +121

    አደኛነኘ😢 ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በማሪያም😢😢በስደትላይ ልቤንአሞኝነው😢ከምነግራችሁምበላይ ከፍቶኛል😢 ሰፕስክራይፕ አርጋችሁ😢 አስደስቱኝሲ😢 ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ😢😢😢

    • @Tamnechdesuyegetalij
      @Tamnechdesuyegetalij Месяц назад +2

      Fexari yimarsh 😢😢

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ Месяц назад +2

      አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @rak7888
      @rak7888 Месяц назад +4

      ወላሂእኔእራሱ,,ልቤንገድፊነው,ያለሁት😢😢😢😢ገናበልጂነት,በዱአችሁያርብ😢😢😢እህቴዋአላህ,ከኛጋይሁን,አፊያያረገን😢😢😢እህህህህ

    • @Kalmwakadnahamda
      @Kalmwakadnahamda Месяц назад

      አለህ ያሺረሽ ኢህቴ

    • @user-eg7vd5jk7o
      @user-eg7vd5jk7o Месяц назад

      ፈጣር እማርሽ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Месяц назад +4

    አየ ሳሚ ሚስኪን እኮነው የሳቂ ምጭ😂

  • @Kal8454kal
    @Kal8454kal Месяц назад +6

    ወይኔ እዚ ቤትኮ በሳቅ ንፍር ነው ማርያምን 😂😂😂😂

  • @user-gu6ki6mt9g
    @user-gu6ki6mt9g Месяц назад +15

    አረ እሙዬ ግን ለወንድማችን እያሰብሽ ፍትህ ለሳሚ ኡኡኡኡ❤❤❤❤አያልቅብሸ ውዴ❤❤

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 Месяц назад +6

    እሚት የምታሽቃብጠው ነገር ሽታው ጠረኑ. ክክክክክ😂😂😂

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ Месяц назад +2

    እንደው በራሳቸው አለምዘና የሚሉት ደስትላላችሁእሙየ

  • @amen3379
    @amen3379 Месяц назад +3

    የአንድ ሰው ነው😂

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 Месяц назад +2

    ወይኔ፡እሙዬ፡ሆዴን፡አቆሰልሽው፡ሰላማችሁ፡ይብዛ፡በርቱ❤❤

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 Месяц назад +1

    እደው ሳሚን ማናደድብቻ ስጦታ ስጡት ፍቅር ይጨምራል ፕራክ ፕራክ ሁሌ

  • @Redu78978
    @Redu78978 Месяц назад +7

    ወይ እሙ አያልቅብሽ ክፉ😂😂😂😂😂

  • @Helenutub
    @Helenutub Месяц назад +1

    ኧረ ሳሚ የህንድ ፊልም ቦክስ በደብ አብራራው😅😅😅😅ወይኔ በሳቅ😂😂😂❤❤❤❤

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 Месяц назад +1

    🙈አይ ሳሚ ያድ ሰው ነው አላለም በሳቅ😁😁😁😁😁😁👍👍

  • @erkuyaabo3028
    @erkuyaabo3028 Месяц назад +2

    የዘራው ይለያል እሚዬ አረ ተይ ሰሚ ወንድሜ ን አቴና ዶዶታ አናን ወንደሚ ስሚዬ አይዞን አናን ገራገር በት ይበለኝ ወንዴሚ እሚዬ እህቴ በረቱ ለኛ የኔ ውዴች በሳቅ መታሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rn7un5bb4r
    @user-rn7un5bb4r Месяц назад +2

    ያድሰው ነው አላለም 😂😂😂😂😂 አረ ወይኔ ወላሂ በሳቅ😂😂😂😂

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli Месяц назад +1

    Ayi Sami ferdbik zedro 😂😂😂😂😂. Shrthl iylunew😂😂😂😂

  • @طيبة-خ5خ
    @طيبة-خ5خ 6 дней назад

    ወላሂ ሳሚ ፕራንክ እምታደርግበት ቀን ናፈቀኝ😢😂😂😂

  • @user-gx4en7qr9k
    @user-gx4en7qr9k Месяц назад +12

    😂😂😂😂 የሳሚን ጨጓራ አስመርምረ ጤንነቱን እሚነግርኝ ማነው ተቃጠለኮ😂😂😂😂😂

  • @ChxVud
    @ChxVud Месяц назад +1

    ፍትህ ለሳሚ ጨጓራ😂😂😂😂😂😂😂

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Месяц назад +3

    ፓቶችሽን አቀዋለው ለኔ አትገሪኝ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @Ibrahim-s3h
    @Ibrahim-s3h Месяц назад

    እኔ ደሰ እሜለኝ የሚታለለው ነገር

  • @Almi_Alm
    @Almi_Alm Месяц назад +22

    ነጌ እኮ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚኪኤል ነው ቅዱስ ሚካኤል ያልታሰብ እንጀራ ይሰጣችሁ🙏💞
    በቅዱስ ሚኪኤል ሰም ሳብስክራይብ ኣረጉሉኝ🙏🙏🙏

  • @RegatMehari
    @RegatMehari Месяц назад +1

    እሙየ የኔ እናት ስወዳቹ ❤❤❤❤❤ ባሩክየ ደና ነው

  • @MominaAhmed-gm2rd
    @MominaAhmed-gm2rd Месяц назад +2

    እዝክ ቤት ሣቅ ሞልቷል የምር😂😂😂😂😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Месяц назад

    ወይ ሳሚ ወይ ሳሚሚሚሚሚሚ በቃ መጫወቻ ሆነህ መቅረትህ ብቻነዉ ሚያሳዝነኝ አባዋራ በዚልክ መጫወቻ ሆኖ ማየት ያሳዝናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eyersalimaraya9917
    @eyersalimaraya9917 Месяц назад +2

    Emit gen 😂😂😂yetlye teren a alalchem 😂😂😂😂

  • @MartaYouTuber
    @MartaYouTuber Месяц назад

    እረ የሳሜ ድንጋጤ ጥሩ አይደለም አይዞ ሳሜ

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Месяц назад +1

    ለሳሚ ጤንነት ና ጨጓራ ሲባል ሰላማው ሰልፍ እንወጣለን ኑ ተከተሉኝ የመዳም ቅሞሞችየ እሙት ና እሙ ና ዮናሲ ድምፃችን ይሰማ ይሰማ 😮😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Месяц назад

    ወይኔ የሳቁት መሳቅ አይ ሳሚ ፓንቱ ሲነካው እሩጫው ወይ ሳሚ😂😂😂😂😂

  • @user-zv2iu6nj2r
    @user-zv2iu6nj2r Месяц назад

    ጋሼ ሳም የጨጓራህነገር ያሳስበኛል አይይይይ ትግስቱን ይስጥህ አሚቲ እራስህ አስተምረህ ታቃጥልህ ጀመርኪኪኪኪ

  • @TTyeborenawa
    @TTyeborenawa Месяц назад

    እኔ ያሳቀኝ ሳሚ ስለፊልሙ ሲያወራ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abayenesh21
    @Abayenesh21 Месяц назад

    ሳሚ ምስኪን ሁሌም ይሸወዳል ለምን አተስ ፕራክ አታረጋቸውም ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ😂😂🙈💝

  • @Savb-f6k
    @Savb-f6k Месяц назад

    አረ ሳሚ ምርጥ ፖራክስታረጋቸው ማየትናፈቀኚ😂😂😂😂

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 Месяц назад +1

    ኢሚትማሻአላህልጅአስተቃቀፈሽ❤❤❤❤

  • @HaymiTube-wy8cq
    @HaymiTube-wy8cq Месяц назад

    ወይኔ ሳሚ የጨጓራህ ነገር ያሳስባል😂

  • @amriasultan2268
    @amriasultan2268 Месяц назад +1

    Endzar sek alakem efuuuuuuu 😅😃😃😃😃😃😁

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +1

    ሳሚ ምነው ሴት ነክቶ እዳላወቃ ሆክ አውን የሙን በት ነክታክ አታውቅም😮😂😂😂😂ክክክክ😊🎉😂😂

  • @sofyawall
    @sofyawall Месяц назад

    ሚስኪን እር የዋህ ነዉ በአላህ አታቃጥይዉ አጀቴን በላዉ ስጦታ ስጡት አታሰቃዮት

  • @abinet111
    @abinet111 Месяц назад

    Every time Sami’s reaction is just priceless 😂

  • @mami654ewedishalehu7
    @mami654ewedishalehu7 Месяц назад

    በዲግል ማርያም በእግዛብሄር በአላህፀልዮልኝ ስራመስሪያአጣሁበነገር😢😢😢

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Месяц назад +2

    ግን ለምን መግቢያና ማለቂያ አሰሩም

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l Месяц назад

    ወይኔ ሳሚ ተቃጥሎ ሊሞት ነው😂😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Месяц назад

    ሀሳብ አያልቅብሽ እሙ የሳሚን ጨጓራ መለጥሽው 😂😂😂😂😂 ደግሞ እኮ ሲያዛዝን እጅ በደረት😂😂😂😂😂

  • @henahena-v8x
    @henahena-v8x Месяц назад +2

    እግሩ ጎጃምን ጎንደር ገባኮ😅😅

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Месяц назад +1

    አይ እሙ አያልቅብሽ ሳሚ ቻለው😂😂😂😂

  • @ሻርሙጣ
    @ሻርሙጣ Месяц назад

    እባብ ናው እንዴ ነገሩ 😂😂😂

  • @HdhHr-ph3mu
    @HdhHr-ph3mu Месяц назад

    ወይኔ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hshshshsh7509
    @hshshshsh7509 Месяц назад +1

    ኧረ ወይኔ ሳሚ😂😂😂😂

  • @seadaahmed8359
    @seadaahmed8359 Месяц назад

    😂😂😂ወይኔ ሳሚ ተቃጠልክ በለለህበት ነገር

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss Месяц назад

    ወይ ሳሚ ናፍቆኝ ነበር ይሄ ነገርህ😂😂😂😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Месяц назад

    አይ እሙና እሚት አያልቅባችሁ የሳቄ ምንጪች የምወዳሁ ፈታ የምታረጉኝ ሁሌም ኑልን. ሳሜ ጨጎራህ አለ ግን😂😂😂😂😂

  • @zainabme708
    @zainabme708 Месяц назад

    የሳቄ ምንጮች እወዳችኋለሁ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Месяц назад +4

    ሳሚ አሁንእካን ጮጔራህ ቢመረመር ተልጦ ተልጦ ተልጦ ሊያልቅ ትንሽ ነው የቀረው አንድ ቀን እካን ጊፍት ይሰተው ጮጋራውን ያድስ የምትሉ ላይክ😂😂😂

  • @Mekya-kj7km
    @Mekya-kj7km Месяц назад

    𝑦𝑒𝑠𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑑𝑛𝑔ℎ𝑎𝑡ℎ 𝑎𝑏𝑟𝑎 𝑑𝑒𝑛𝑔𝑐ℎ𝑎 𝑏𝑢𝑛𝑎𝑦𝑒 𝑚𝑒𝑑𝑓𝑎𝑡𝑒😂😂😂😂😂

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Месяц назад

    የአንድ ሰው ነው😂😂😂😂አይ ሳሚ😅😅😅

  • @fafitube1
    @fafitube1 Месяц назад

    አይ እናተ ልጆች ስታስቁ ሳሚ ፅናቱን ይስጥህ😅

  • @merylegsa1626
    @merylegsa1626 Месяц назад

    ያንድ ሰው ነው አላለም😂😂😂

  • @zlnashzlnash5456
    @zlnashzlnash5456 Месяц назад

    አራ ስዎዳችሁ እኮ😂😂❤❤❤❤❤ትመቹኛላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-jb5uk9uo9z
    @user-jb5uk9uo9z Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰም እንደው ሁሌ እንደታቃጠቃጥክ ማች ነው ያንታ ታራ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Месяц назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ የሳቅ ምንጮች

  • @Halimaakter-s8b
    @Halimaakter-s8b Месяц назад +1

    የሳቄምጮች😂😂😂😂ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amen3379
    @amen3379 Месяц назад

    እሙ የፈስ ፕራንክ ስሩ አይ ሳሚ😅

  • @eexx3730
    @eexx3730 Месяц назад

    እኔምለው ሳሚ ነበር እንደ ያረገዝዉ አብሬ ወለደኮ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Месяц назад

    ሁል ግዜ የምትሰሩት ከወገብ በታች እዛ አካባቤ ነው ስንት የሜሰራ ነገር እያለ ቂጥ አካባቤ ምን አለ አንድ ሰሞን ወንጀለኙችን ማጋለጥ ለምሳሊ አህያ የሜያርድ ሰው እያጋለጥክ ነበረ እንደዛ ስሩ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Месяц назад +1

    ኧረ በጣም ተመቻቹን❤❤❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Месяц назад +1

    ወዴት ነው ምትገለባበጪው😂😂😂😂😂😂

  • @RegatMehari
    @RegatMehari Месяц назад +1

    ኡይይይይ ፍትህ ለሳሚ 😂😂😂😂

  • @user-xz3en4fe8y
    @user-xz3en4fe8y Месяц назад +1

    😂😂አይይ ሳሚ እረፍት አጣ ጨጓራህ

  • @user-gy7rf7qq1u
    @user-gy7rf7qq1u Месяц назад

    እኔ እኮ ገና ሳያቸው ነው ሳቄ የሚመጣው

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw Месяц назад

    cherashe pant asekemtachu??? smi eko misgin new

  • @user-xl1mu8zx7j
    @user-xl1mu8zx7j Месяц назад

    ከከከ አይ ሰም ልብሲ ቤት አሲጠብበሺ ልበሺ አለልክም ወይኔ ሆዴን አቆሰልከኝ 😂😂

  • @Elu806
    @Elu806 Месяц назад

    ሳቅ ምጮት እናተ ቢቻ ብራክ ስሩ 🥰🥰🥰ሳሚ ግን ችለሀቸዋል😂❤❤❤

  • @user-ew1pk8gb2c
    @user-ew1pk8gb2c Месяц назад

    😂😂😂😂😂 የሳሚ ወግ እኮ ሲያስቀኝ

  • @user-yc2rw9vn1j
    @user-yc2rw9vn1j Месяц назад

    አይሳሚ አትገሪኝ ያንቺንፓንት አቃለዉአላለም አይሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fatema-sw5br
    @Fatema-sw5br Месяц назад

    አይሣሚ ልክ እንደ እባብደነገጠ

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 Месяц назад +1

    ወይኔ 😂😂😂😂😂

  • @user-rn8pv8yq5i
    @user-rn8pv8yq5i Месяц назад +1

    Yade sew new alalem😂😂😂

  • @mrali-xh4xy
    @mrali-xh4xy Месяц назад

    Ene Enanten mayat kejamarkut. Lela yuotubar Astalanyii

  • @fajaq23
    @fajaq23 Месяц назад +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @tamema8928
    @tamema8928 Месяц назад

    ሳልጀምረው የምስቀው ነገርስ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-mk5ub8eq5t
    @user-mk5ub8eq5t Месяц назад

    ላ አንድ ሳው ነው እንዴ አላላም 😂😂😂😂😂😂

  • @user-wn4fq3yi1r
    @user-wn4fq3yi1r Месяц назад +1

    ኡኡኡኡ ፍትህ ለሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Месяц назад

    እረተይ እሙ ሣሚን ልታሥጨልሊውነውእደ እሱላይ ስጥለው ያለውባርት በሣቅነው የሚገለው እላየላይ አታርግቢኝ 😂😂 😂😂 ይኔ ግን የሠውነው አላለም አይ የውሻነው😂

  • @user-cx7vk5vj6j
    @user-cx7vk5vj6j Месяц назад

    ሳሚ ግን መቸነው በተራህ እምታሳብዳቸው

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i Месяц назад

    እሚት ልጂ አያያዝ አንደኛ👌👌💞💞💞

  • @mrali-xh4xy
    @mrali-xh4xy Месяц назад

    Siwedachu Emuyee yesakachin mincochii

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 Месяц назад

    ወይሣሚ አረጬጓራውን እዘኑለት😂😂😂😂😂😂

  • @RahmaRahma-tt7cn
    @RahmaRahma-tt7cn Месяц назад

    አያልቅብሽ እሙየ😂😂

  • @Senaa-h6i
    @Senaa-h6i Месяц назад

    Ketam telk setyou😂😂😂😂aye same

  • @user-ll6ye8mp4e
    @user-ll6ye8mp4e Месяц назад

    እኔምለው ሳሚ እንዴት ቀጠነ😂