አትሌቶችም ሆኑ አሰልጣኞች ይህንን ማድረግ አይፈልጉም!" የኢትዮጰያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት ደራርቱ ቱሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 19

  • @abebeaboste9248
    @abebeaboste9248 3 месяца назад +2

    አይ ኢትዮጵያ በአለም ደረጃ ክብርና ሞገስ ያለንን ይህን በጋራ ተረዳድቶ የመሰራትና የድል ባለቤት መሆን እየሸሸን ነው ይህ በጣም ያሳዝናል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንደፌዴሬን አትሌቱን አመራር መስጠትና የማስተባበር ሀላፊነቱን መወጣት ነበረበት በግሌ ደራርቱን አከብራለሁ እወዳታለሁ እውነተኛም ነች ችግሩ የሷ እንዳልሆነም እረዳለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @nyo1026
    @nyo1026 3 месяца назад

    Respect the legend, not only for her sporting merit, but also for her character.

  • @taddavid4272
    @taddavid4272 3 месяца назад +4

    አብሮ መስራት እንዲጎለብት አንቺ ምን ሰራሽ? ምን አይነት አርአያ የሚሆን የአመራር ብቃት አሳየሽ? አብሮ መስራት አይፈልጉም ብሎ ጣትን መጠቆም ከተጠያቂነት እንዴት ሊያድንሽ ይችላል? አስተዳደሩ የብቃት ማነስ ስለሌለው ይመስለኛል፡፡ የቡድን ስራን (ለሀገራዊ ሩጫዎች) መዳከምና ቡድንተኝነት ከአንቺ የበለጠ ማንን ማየት ይችላሉ (ወርቅነሽ ኪዳኔ ላይ 12 ዙር ብቻዋን እንድትደክም አድርጋችሁ ዘመዴ ዘመዴ የተጫወታችሁትን እያዩ እንዴት ይመኗችሁ)

    • @anbessiemulate8693
      @anbessiemulate8693 3 месяца назад

      ምንም ሳልሰማ ደራርቱ ን እደግፋለሁ።ጭቅጭቅ አያስፈልግም። አንድ ቦታ አስር ሆነው ከሚባሉ. ዝቅ ወይም ከፍ ወደ አለ ውድድር ቢቀይሩ ለአገራችንና ለራሳቸውም 26:45 ጠቀሜታ ይኖረዋል። የቀነኒሳ ግን ደሰ ይላል ቢያሸሸንፍ ደሰታዬ ወሰን የለውም።

    • @ia6750
      @ia6750 3 месяца назад

      War new🥇🥈🥉

  • @ሰውነኝ-ኘ8ሰ
    @ሰውነኝ-ኘ8ሰ 3 месяца назад +2

    የብልጽግና ፖለቲካ
    ለኢትዮጵያ
    ከህወሓት የባሰ
    አደጋ ሆንዋል!!!

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 месяца назад

    አይይይ ... ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስልን ::

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 3 месяца назад

    አቤ እባክህ ይኸንን ሁሉፍ የተባለውን ችግር ፈጣሪ ፈልገህ አቅርብልን:: የምንወዳትን ጉዳፍን እንድንጠላት እያረገን ነው:: በተረፈ ፌዴሬሺኑ ለምን መጀመሪያውኑ ወደ ምርጫ ከመግባቱ በፊት አንድ አትሌት መሮጥ ያለበትን ፊልድ ቁጥር አይወስንም ነበር ? ሁለት/ ሶስት ከማለትና ከማወዛገብ? ለተሰንበትስ እንዴት አልተካተተችም?

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 3 месяца назад

    አይ !!! አገሬ!! እዚህ ደረጃ ላይ ነሽ? አይ ደሬ! አዘንኩ! ምነው ምነው ባልሰማው።ቆይ ስለ አገር ማሰብ..ቀረና እገሌ..እገሌ ..ቲሽ ቱቱቱቱቲ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 3 месяца назад

    i wonder eske 6 enkuwan temera yehon?

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 3 месяца назад +1

    እውነት ይህ ደራርቱ የምትሰጠው መልስ ያሳፍራል:: አገርን አስቀድሞ አብሮ ለመሮጥ የማይተባበሩትን ለምን ከብሔራዊ ቡድን አታስወግዱም? በተለይ ይህ ጉዳይ በብዛት የሚነሳው በወንዶች 5000 ና 10000 ሜ ነው:: እነዚህ አትሌቶች ከውጤት ከራቁ ቆይተዋል:: ታዲያ ቦታውን በውርስ የያዙት እነ ዮሚፍ ለምን የአገር ፍቅር ባላቸው ተተኪ አይተኩም? በውርስ ነው እንዴ የተሰጣቸው? ከእነሱ ውጤትም አንጠብቅም:: በቃ መምራት አቅቶችዋል :: አትሌቶችና አሰልጣኞች ናቸው እየመርዋችሁ ያሉት:: የፍሬ ወይኒም ጉዳይ እንደተባለው በዚህ ሁሉፍ በተባለ ክፉ ሰው ነው የተወሰነው ማለት ነው:: እግዝአብሔርን የእጃችሁን ይስጣችሁ:: በቃ አታቁስሉን ዝም በሉ::

    • @YaDi-ln1vz
      @YaDi-ln1vz 3 месяца назад

      አንዶ ዘረኛ እሷ ናት !

    • @husseinibrahim1367
      @husseinibrahim1367 3 месяца назад

      User you confused
      You are thinking negative please be respectful

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 месяца назад

    ያሳዝናል ደሬ ኦሎምፒክ በንቺ እና በመሰሎችሽ ግዜ ቀረ አሁኔ እኔእኔ ብቻ ቱ ከንቱ አተላ ትውልድ አንድ ካልሆኑ ማሸነፍ የለምምቀኝነት ነው :: አይ ኢትዮጵያ 🥵🥵🥵🥵🥵🥵

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 3 месяца назад

    እኔ ምን እንዳለች አልገባኝም!🙄

  • @kikunur2181
    @kikunur2181 2 месяца назад

    ደራርቱ...... ከመሮጥ ወቺ ምንም አታውቅም አወራሯ እኮ ያስታውቃል... አረ ቶሎ ትቀየር

  • @africaworshipchannel4970
    @africaworshipchannel4970 3 месяца назад

    Derartu must be replaced. We have had enough of her as a leader of Athletics Federation. Her leadership and decisions are not consistent and fair for all. Moreover, there is a misconception in Ethiopia on the athletics leadership by former athletes. The federation does not always need to be led by a former athlete. Other competent citizens who are experienced in running public offices can take over the leadership. There is a technical committee which must always be constituted by sports professionals (this includes former athletes, sports science professionals, medical doctors etc).