NEW አዲስ ዝማሬ "በዕንቈ ሰንፔር" ሊቀ ዲያቆናት የማነብርሃን ግርማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 145

  • @JoneJone-kl4qu
    @JoneJone-kl4qu 3 месяца назад +1

    Bro zmari melaikt yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiretuKidane
    @MiretuKidane 4 месяца назад +3

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምትተጋበት ጥበቡን ጊዜውን ይስጥህ

  • @ejigayhuatnafe2831
    @ejigayhuatnafe2831 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    የምስካየ ልጆች ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን

  • @fikrassfa135
    @fikrassfa135 5 месяцев назад +3

    ሊቀ ዲያቆናችን ያለህይወት ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ❤

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu 5 месяцев назад +3

    ቃላት የለኝም ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @-diguatube4585
    @-diguatube4585 5 месяцев назад +4

    ሊቀ ዲያቆናት የማነ ብርሃን ግርማ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamteklu4232
    @abrahamteklu4232 5 месяцев назад +3

    ሊቀ ዲያቆናት ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @Phi595
    @Phi595 5 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እመአምላክ ታክብርልን ሊቀ ዲያቆናት 🙏

  • @SamyMan27
    @SamyMan27 5 месяцев назад +1

    እንኳን ለሕንፀተ ቤተክርስቲያን በሰላም አደረሳችሁ🙏🕊🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @Fekadu-i7e
    @Fekadu-i7e 5 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን leyu new wendemachen 💚💚💛💛❤❤

  • @AlazarHaile-i9k
    @AlazarHaile-i9k 5 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @senaygetu2572
    @senaygetu2572 5 месяцев назад +2

    ወንድሜ ሊቀ ዲያቆናት የማነ ብርሃን ዝማሬ መላእክት ያማልን ጸጋውን ያብዛልህ።
    ግሩም ዝማሬ ነው!!
    የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓቷን የጠበቀ፤ግጥሙ ከነዜማው እጅግ ድንቅ ነው።
    በዚህ ላሳስብዎ የምወደው መሠረታዊ የአገልግሎት ቃለ እግዚአብሔር የሆኑትን ሥርዓተ ቅዳሴውንና ሰዓታቱን በክፍል በክፍል እያረጉ ቢጭኑት ብዙ ደቀመዛሙርትን እና ምእመናንን እንደሚጠቅሙበት አያጠራጥርም።
    በመማር ላይ ያሉት እና በአገልግሎት ላይ ያሉት፤ በተለይ በአገልግሎቱ ላይ ላሉ አጅግ ጠቃሚ ነው።የረሱትን ያስታውሱበታል፣የጠፋውን ይይዙበታል።

  • @aklilgold3681
    @aklilgold3681 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @abrahamendale2721
    @abrahamendale2721 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን የሚገርም ዝማሬ❤❤❤ በድጋሚ ተባረክ በርታልን❤❤❤

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад +1

      አሜንንን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Dawit-ls9bn
    @Dawit-ls9bn 3 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህራችን.. መልካም ጣዕመ ዝማሬ ነው !

  • @hiwothylekiros9344
    @hiwothylekiros9344 5 месяцев назад +1

    🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ከጸጋ ላይ ጸጋ ታብዛሎዎት ❤

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 3 месяца назад +1

    በምድረ አንጾኪያ በአማን ግሩም

  • @roberasintayehu8323
    @roberasintayehu8323 5 месяцев назад +1

    Zimare melaikt yasemalin❤❤❤❤

  • @samsonesubalew537
    @samsonesubalew537 5 месяцев назад

    ግሩም ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @TesfatiyonDejene
    @TesfatiyonDejene 5 месяцев назад +1

    በርታልን ወንድማች እንወድሃለን 👏👏👏

  • @Hanna-cu4mo
    @Hanna-cu4mo 5 месяцев назад

    🎉😂
    ጥዑመ ልሳን ወንድም ዓለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @Selamu2647
    @Selamu2647 5 месяцев назад +1

    ድንቅ ነው የቅዱስ ያሬድ ዜማን ሳይለቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад

      @@Selamu2647 ሊቀ ጠበብት አሜን አብሮ ያሰማንን

  • @ሰብህዎለእግዚአብሔር
    @ሰብህዎለእግዚአብሔር 5 месяцев назад +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад +1

      አሜንንንንን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @adaneLemi
    @adaneLemi 5 месяцев назад +2

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад

      አሜንን አብሮ ያሰማንንን

    • @adaneLemi
      @adaneLemi 5 месяцев назад +1

      Endet neh wendme bewusx mesmr lawrah flge nebr slkhn btlklgn

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад

      @@adaneLemi 0922744429

    • @LeulaBeyene
      @LeulaBeyene 5 месяцев назад +1

      Bro ቃለህይወት ያሰማል አንተ ልዩ ወንድሜ እናተ ልዩ ወንድም ትለያለክ እመብርሃን ሁሌም እንድጠብቅ ክልቤ ነው ምፅልይልክ ያንተ አርያህን ተክትዬ እንዳንተ ጎበዝ ሆናለሁ

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад

      @@LeulaBeyene ኧረ ጎበዝ ነህ ልዑል

  • @leyoulema1049
    @leyoulema1049 5 месяцев назад +2

    ድንቅ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ጠብቅልን ሊቀ ዲያቆናት ወንድማችን

  • @yeshroffson
    @yeshroffson 5 месяцев назад

    Like diyakonat Yemanebrhan bewnet semayawi zmaren yasemah, egziabher kezih belay tsegahn yabzalh tebarek

  • @ahadumedia1
    @ahadumedia1 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት የማነ ብርሃን ❤

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад +1

      አሜን አብሮ ያሰማን ክቡነትዎ መጋቤ ምሥጢር

  • @Rarudi-z9c
    @Rarudi-z9c 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለነፍስ ዋጋ ይቆይህ

  • @dejeneasrat6805
    @dejeneasrat6805 5 месяцев назад +1

    እጅግ ጥዑም ዝማሬ በዘሬው በዐላችንን ከዋዜማው ጀምሮ ደጋግሜ አዳመጫ share አድርጌ አለሁ።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት።

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @KedaseEphrem
    @KedaseEphrem 5 месяцев назад +1

    እጅግ በክብር በጤና ይጠብቅልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dejeneasrat6805
    @dejeneasrat6805 5 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @-yeabsiratube980
    @-yeabsiratube980 5 месяцев назад +1

    ማርያምን ወንድሜ ስለኾንከ እኮራብኻለው❤❤❤ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።
    ጥዑም ዘማሬ❤❤❤❤

  • @zeghionofficial
    @zeghionofficial 5 месяцев назад +2

    “በአማን ግሩም ግብርከ እስመ ወሀብከ ጸጋ ለገብርከ “ ። ብያለኹ 🎉የቅዱስ ያሬድ በረከት ይድረስዎ ሊቀ ዲያቆን (የኔታ ዜማ) ❤❤❤ጥዑም የኾነውን የመላእክትት ዜማ ያሰማልን ።🙏

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад +1

      አሜንን አብሮ ያሰማንንንን ዘ ግዮን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርሽ

  • @ermiaswodere2582
    @ermiaswodere2582 5 месяцев назад +1

    ወንድማችን ጥዑም ዝማሬ ነው ቃለሀይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏

  • @MillionTekleab-u9f
    @MillionTekleab-u9f 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው🙏🙏🙏

  • @GetGet-ge7cs
    @GetGet-ge7cs 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው፡፡

  • @serate_bete_krstiyantube
    @serate_bete_krstiyantube 5 месяцев назад +1

    እንደምን የሚወደድ ዝማሬ ነው❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! ጸጋውን እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልህ!❤❤❤❤❤

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад

      @@serate_bete_krstiyantube አሜንንንን አብሮ ያሰማንንን

  • @bethlehemyasin2068
    @bethlehemyasin2068 5 месяцев назад +2

    እጹብ ድንቅ❤❤❤

  • @Amanuየአካሌልጅ
    @Amanuየአካሌልጅ 5 месяцев назад +1

    የኔ ዕንቈ ሰንፔር
    በእውነት በፀጋውን ያብዛልህ እንዴት እንደምወድህ እኮ❤❤❤❤

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @MK-rg1og
    @MK-rg1og 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ሊቀ ዲያቆናት ሓወይ
    እመ አምላኽ ትባርኽካ ቀጽሎ በርትዕ ❤❤❤

    • @Astereyo-TUBE-kl1yw
      @Astereyo-TUBE-kl1yw 5 месяцев назад

      ቃለህይወት ያሠማልን ሊቀዲያቆናት

  • @BelayZeAbissinya
    @BelayZeAbissinya 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማኽ!!

  • @mezmurhawaz5542
    @mezmurhawaz5542 5 месяцев назад +5

    የቤተክርስቲያን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ይጠብቅልህ ከዚህም በላይ መክሊትህን ታተርፍበት ዘንድ እድሜን ጤናን ፀጋውንና ክብሩን ያድልህ።

    • @kidusegziabhertube27
      @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад

      አሜንንንን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 5 месяцев назад +1

    ሥርዓተ ዜማ የጠበቀ፣ በምሥጢር የረቀቀ ምስጋና ነው። ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት እግዚአብሔር የበለጠ ያበርታህ ፣ ምስጋናውን ደግሞ በክብር ይቀበልልህ❤❤❤

  • @SamsonMebrahtu-q8f
    @SamsonMebrahtu-q8f 5 месяцев назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aneregestube
    @aneregestube 5 месяцев назад +1

    እድሜ እና ጸጋ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @yohannsmesfin5648
    @yohannsmesfin5648 5 месяцев назад +4

    ሊቀ ዲያቆናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @margiorgis
    @margiorgis 5 месяцев назад +1

    የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቅልን🙏

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ 🤲የማይጠገብ ግሩም ዝማሬ❤❤❤

  • @habteHf
    @habteHf 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ሊቁ

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉

  • @AbrahamAmanuel-op1sr
    @AbrahamAmanuel-op1sr 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና መምህሬ

  • @getchbelete
    @getchbelete 5 месяцев назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abushterefe1067
    @abushterefe1067 5 месяцев назад +1

    Zimare MELAEKT yasemalen betibeb bemoges bebetu yakoyilin

  • @BirukSisay-c9o
    @BirukSisay-c9o 5 месяцев назад +1

    ሊቀ ዲያቆናት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MehariBrhane-xx2op
    @MehariBrhane-xx2op 5 месяцев назад

    አቤት ሊቅነት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አስተውል ወገን ። ጤና ይስጥልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 месяцев назад +1

    ዋዉ ደስ ሜል ድንቅ መዝሙር መዝሙር ነዉ ዴቆን የማነ ብርሀን ግርማ

  • @MulugetaSitotaw
    @MulugetaSitotaw 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እስኪ ሰው ከዚህ አለም ድካም ሲያርፍ የሚሰበኩ ምስባኮችን ይበሉልን

  • @haregkebede2670
    @haregkebede2670 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ደወልትዩብDewelTube
    @ደወልትዩብDewelTube 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድምዓለም።

  • @all-one1219
    @all-one1219 5 месяцев назад +1

    ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት

  • @SAM-qt4jp
    @SAM-qt4jp 5 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊ ዲ የማነብርሃን።

  • @-D.degsew
    @-D.degsew 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤ በጣም ድንቅ ነው %

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r 5 месяцев назад +1

    Gobezzz zmarie melaekt yesmalna

  • @-DANIEALTUBE
    @-DANIEALTUBE 5 месяцев назад +1

    ግሩም ነው ሊቀ ዲያቆን።በርታልኝ

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial 5 месяцев назад +1

    Zemare melakt yasemaln❤❤❤

  • @-betebasliyos5282
    @-betebasliyos5282 5 месяцев назад

    Woww ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእውነት ከዚህ የበለጠ ቤተክርስቲያንን የምታገለግልበተን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EsayasHailu-vb6tz
    @EsayasHailu-vb6tz 5 месяцев назад +1

    Antu endet yamral

  • @ማርያምኣደጎይታይ-ጘ1ዐ
    @ማርያምኣደጎይታይ-ጘ1ዐ 5 месяцев назад

    እንቋዕ ብሰላም ናብዚ ናይ ኣዴና ቅድስተ ቅዱሳን ህንጸተ ቤታ ኣብጽሓና❤።
    ለዛቲ ቤተ ሓነጻ ወልድ ወፈጸማ መንፈ ስቅዱስ።

  • @zemarimikiyas
    @zemarimikiyas 5 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቄ

  • @GebruMehariy-rl7db
    @GebruMehariy-rl7db 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @haymanoteabew9789
    @haymanoteabew9789 5 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉waww❤❤

  • @ammorning.5984
    @ammorning.5984 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AbebeKasahun
    @AbebeKasahun 5 месяцев назад

    ፀጋውን እና ክብርን ያድልልን ወንድማችን ።።።

  • @kidusegziabhertube27
    @kidusegziabhertube27  5 месяцев назад +1

    አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ermyasshibeshitube5711
    @ermyasshibeshitube5711 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ወንድሜ ደስ ይላል

  • @addissewsamuel2082
    @addissewsamuel2082 5 месяцев назад

    በጣም ግሩም ነው።

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere 5 месяцев назад +1

    elllllllllllllllllll

  • @FitsumbirhanSisay
    @FitsumbirhanSisay 5 месяцев назад +1

    Wow ymye yibl new

  • @alean6268
    @alean6268 5 месяцев назад

    Selam

  • @ZakiZaki-l7j
    @ZakiZaki-l7j Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ድያቆናት

  • @BMMEDIA1
    @BMMEDIA1 2 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Orthodoxhasanswers
    @Orthodoxhasanswers 5 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊ ዲ የማነብርሃን

  • @YisuYisak
    @YisuYisak 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @michaelabebe4189
    @michaelabebe4189 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_21 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AbrahamAmanuel-op1sr
    @AbrahamAmanuel-op1sr 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @weynidaniel9207
    @weynidaniel9207 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BetsihaAklilu
    @BetsihaAklilu 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @minalebelay3954
    @minalebelay3954 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @NahomKifle-ii8mp
    @NahomKifle-ii8mp 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @ephulemma9031
    @ephulemma9031 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን