❤️ “አምነን ተነስተናል “ ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ❤️ “አምነን ተነስተናል “ ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ ​⁠‪@-mahtot‬

Комментарии • 179

  • @esromteshome7023
    @esromteshome7023 7 месяцев назад +59

    ልብን ከሚመስጡ የቆዩ መዝሙሮች መካከል አንዱ። ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት። የቆዩ መዝሙሮችን በዚህ መልኩ እንደ አዲስ እየተሰሩ መውጣታቸው ደስ ይላል በዚሁ ይቀጥል።

    • @ONEDAY0152
      @ONEDAY0152 7 месяцев назад +1

      የቆየ ነዉ እንዴ እንዴት እንደወደድኩት ልብን የሚመስጥ ዝማሬ ነዉ🙌🙌🙌🙌

  • @mebatube23
    @mebatube23 7 месяцев назад +9

    ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው የልጅነቴ መዝሙር

  • @yeiwnetfekerdaget4174
    @yeiwnetfekerdaget4174 2 месяца назад +12

    ጥሩ ድምፅ አለኝ ግን ዘፋኝ መሆን ነው የሚያምረኝ ልቦናየን መልሶ ዘማሪ እሆን ዘንድ በቸርነቱ እንዲመራኝ ይሄን የምታነቡ ሁሉ በፀሎት አስቡኝ

    • @yashi9994
      @yashi9994 Месяц назад +4

      እግዚአብሔር ያስብሽ መዝሙር ምስጋና ነው እና ዘፈኑ ዳንኪራ ነውና አደራሽን ወይም አደራህን የዚአለም ነገር አይመሰጠን የነገን እያሰብን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹ እግዚአብሔር ፍፃሜአችን ያሳምርልን❤

    • @user-tc6rl4nx8f
      @user-tc6rl4nx8f Месяц назад +1

      እግዚአብሔር የልብን መሻት ያዉቃል እንፀልያለን

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 7 месяцев назад +21

    ፈተናው ወጀብ ቢበዛም አይተናል ህዝቡን ሲያበዛ
    በዚህም ተመለሽልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸድዬ

  • @hiwi-ethiopianlaw.
    @hiwi-ethiopianlaw. 16 дней назад +2

    አምነን ተነስተናል ...እንዴት የሚያበረታ መዝሙር መሰለሽ ❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew 2 месяца назад +3

    አምነን ተነስተናል ስምህን ይዘን
    ፍቅርህን ማዳንህን ተስፋ እያደረግን
    አብረኸን ስትወጣ እናሸንፋለን
    ቀኝህ ስትረዳን ምድርን እንወርሳለን
    .........................................................ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 7 месяцев назад +10

    የምወደው መዝሙር አልጠግበውም ብሰማው ብሰማው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @KERODtube0111
    @KERODtube0111 7 месяцев назад +14

    አምነንህ ተነስተናል ስምህን ይዘን ❤
    ፍቅርህን ማዳንህንህን ተስፋ እያደረግን
    አብረኸን ስትወጣ እናሸንፋለን
    ቀኝህ ስትረዳን ምድርን እንወርሳለን❤️
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን 🙏🏾❤️

  • @TadiyosGetnet
    @TadiyosGetnet 7 месяцев назад +6

    በልጅነቴ ይማቀው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 7 месяцев назад +9

    ሁሉም ዘማሪዎች የቆዩ መዝሙራቸውን እንዳዲስ ቢሰሩት እያልኩ አስብ ነበር። የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙏

  • @abebaandom5458
    @abebaandom5458 7 месяцев назад +11

    እረጂም እዲሜ ከጢናጋር አምላክ ይስጥሽ እህታችን❤❤❤❤

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 7 месяцев назад +5

    እኔ የቲያትር ተማሪ ነኝ የመዝሙር ግጥሞችም እፅፋለሁ ግን እስካሁን የሰጠሁት ሰው የለም ግጥሞቼ መዝሙር ሆነው ብሰማቸው ደስ ይለኛል የሚፈልግ ሰው ካለ ቢፅፍልኝ
    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @johnnybelay9198
      @johnnybelay9198 7 месяцев назад +2

      በጣም ደስ የሚል ሐሳብ ነው!!!! ፈቃደኛ ከሆነሽ እኔ ፈልጋለው!

    • @jerusalemheven1535
      @jerusalemheven1535 7 месяцев назад

      @@johnnybelay9198 (@saa1200)

  • @engdaget12
    @engdaget12 7 месяцев назад +3

    የቤተክርስቲያናችን እንቁ ❤እናታችን ፀዳለ ጎበዜ በርችልኝ❤በአንች መዝሙሮች በበብዙ እንጽናናለን

  • @meherat938
    @meherat938 7 месяцев назад +3

    አምነን ተነስተናል ስምህን ይዘን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ . ፍቅርህን ማዳንህን ተስፋ እያደረግን አብረህን ስትወጣ እናሸንፋለን ቀኝህ ስትረዳን ምድርን እንወርሳለን:: ነፍሴ ሆይ አንቺ ለእግዚአብሔር ተገዢ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ናትና. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ALef378
    @ALef378 7 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ፀዳለ ጎበዜ
    አቺን የያያዘ ሰው በጣም ተወዳጅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልሽ🎉🎉🎉

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz2044 7 месяцев назад +12

    አምላኬ ቅጥሩን አፈራርስልኝ የህይወት ፈተና ከበደኝ ያመነኩት ከዳኝ ለትዳር አምኛት ለሶስት አመት በፍቅር ቆይተን አሜሪካ ሄዳ ለሰርግ ተጠራሁ ምን አለችኝ አንተ አክራሪ ነህ ለአለም ህይወት አትሆንም አለችኝ አለመዘሞት ማክበር ፋራነት ነው አምላኬ እሺ እነዴት ልታደርገኝ አሰብክ ቃል የገባህልኝን ሳልወወርስ ልሞት ነው የተዋህዶ ልጆች ገብረጊዮረጊስ ብላችሁ ጸልዩልኝ አኔስ በደሌም በዛ አልሰማህም አለኝ ጸልዩኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mikiyas2928
      @mikiyas2928 2 месяца назад +4

      የኃጢአት ደሞዝ ሞት ነው አንተ ደግሞ ሕይወትን መርጠካል እግዚአብሔር የልብን መሻት ይፈፅምህ በእምነትህ ፅና

    • @esayasalemu7923
      @esayasalemu7923 Месяц назад +3

      አምላካችን የታመነ ነው ወንድሜ። በፀሎት በርታ

    • @Amte_maryam116
      @Amte_maryam116 Месяц назад +2

      ድንግል ማርያም ታስብህ አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያዘጋጃል ከቻልክ ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ ስለ ጓድኝነት በተከታታይ ክፍል ያስተማረውን ትምህርት ማኅበረ ጺዮን የዩቱብ ቻናል ላይ ገብተህ ብትሰማው ብዙ ታተርፍበታለህ

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @getahunfentie5773
    @getahunfentie5773 7 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።❤❤❤

  • @abebayeshitila8570
    @abebayeshitila8570 7 месяцев назад +4

    የልጅነቴ
    የበረታሁበት
    የምበረታበት❤

  • @user-fc9rq7ik7i
    @user-fc9rq7ik7i 7 месяцев назад +4

    ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን🤲የተዋህዶ ልጆች እመ አምላክ በያላችሁበት ትጠብቃችሁ❤

    • @LEGNA27
      @LEGNA27 7 месяцев назад

      አሜን❤

  • @hanaDani-q9n
    @hanaDani-q9n 24 дня назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @MesiMola
    @MesiMola 2 месяца назад +1

    it’s the best thing ever

  • @semrandemsewt1157
    @semrandemsewt1157 7 месяцев назад +1

    Zemare MELAEKTEN yasemalen EGZIABHER AMELAK edme yestelen lejochesh yebarku ❤️

  • @Addis.next...
    @Addis.next... Месяц назад +1

    መዳንዓለም የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @aklilumuluget2880
    @aklilumuluget2880 7 месяцев назад +2

    Zimar Melakitn yasemaln hulachinm fitsameyachin bebetu bensoha yadrigiln

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 7 месяцев назад +4

    ፀዲዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏 የድሮዎች ድጋሚ ቢሰሩ እንደዚህ በባለቤቶቹ ደስ ይላል ::ለምለምም ብትሰራልን እስቲ ንገሪልን::

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 месяца назад

    Amen Zemri meleketen yesemelen

  • @bayecapital1205
    @bayecapital1205 7 месяцев назад +2

    ቀኝህ ስትረዳን
    ምድርን እንወርሳለን👏👏👏

  • @teweldemedhn-rd1tz8il2y
    @teweldemedhn-rd1tz8il2y 7 месяцев назад +2

    ዝማረ መላእክት የስምዓልና

  • @haimeyimenu320
    @haimeyimenu320 7 месяцев назад

    አሜን እኔም እግዚአብሔርን አምኜና ተስፋአድርጌ የምጠብቀው አለኝ በምህረቱ ይጎብኘኝ

  • @ONEDAY0152
    @ONEDAY0152 7 месяцев назад

    ደስ የሚል ድንቅ ዝማሬ ነዉ🙌ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ የአገልግሎት ዘምንሽ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almaz7677
    @almaz7677 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @-mahtot
      @-mahtot  2 месяца назад

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @ኢትዮጵያዊት
    @ኢትዮጵያዊት 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን 🙏

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤ ❤ ❤

  • @woyni111
    @woyni111 2 месяца назад

    😢😢 አምነንህ ተነስተናል

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 7 месяцев назад

    በጨነቀኝ ቁጥር የምሰማው መዝሙር ይሄና አግዥኝ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በውነቱ ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የምወደው መዝሙር 🥰🥰❤❤አምነን ተነስተናል ስምህን ይዘን✝️✝️

  • @tubeyeramaw_lewel_9272
    @tubeyeramaw_lewel_9272 7 месяцев назад +1

    አሜን አምነን ተነስተናል ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !

  • @mantegboshmotbinor9996
    @mantegboshmotbinor9996 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉❤️❤️❤️🎉🎉🎉🧡🧡🧡🎉🎉🎉💛💛💛🎉🎉🎉💚💚💚🎉🎉🎉💙💙💙🎉🎉🎉💜💜💜

    • @-mahtot
      @-mahtot  2 месяца назад

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bizunehaschalew6221
    @bizunehaschalew6221 6 месяцев назад

    ሁሉም እንደዚህ እንደገና ይሰራልን። እርጋታው ነፍስን ደስ ያሰኛል

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤🎉🎉❤🎉

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 месяцев назад

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @elsielsi9993
    @elsielsi9993 7 месяцев назад +1

    Geta Eyesus Kristuse Edmena tena yestelye ehet ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat 7 месяцев назад +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ

  • @HT1212-j6s
    @HT1212-j6s 4 месяца назад

    Dero betam bechiger wist hone essemaw yenber dink mezmuer。 egzabher yichlale

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen

  • @user-co3ep5fk4d
    @user-co3ep5fk4d 7 месяцев назад +1

    ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @tsegayebetelhm5226
    @tsegayebetelhm5226 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅታችን።

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 7 месяцев назад

    ዎውውውው❤❤❤❤😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል አምነነህ ተነስተናል ፍቅርህን ይዘን የኔ ልዩ እናት ፅጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እልልልልልል❤❤❤❤

  • @TemesgenTadese-ye7yp
    @TemesgenTadese-ye7yp 7 месяцев назад +2

    ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍😍😍😍

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Месяц назад

    ቃለሀይውትያሰማልን❤❤

  • @BrtokalGhaza-qe5dm
    @BrtokalGhaza-qe5dm 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @serketadele
    @serketadele 4 месяца назад

    amen amen amen 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ህይወትይቀጥላል
    @ህይወትይቀጥላል 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 месяцев назад

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @lemmadereje6351
    @lemmadereje6351 7 месяцев назад

    Erejim edme ysxish❤❤

  • @techack8745
    @techack8745 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @getachewtola
    @getachewtola 7 месяцев назад +1

    እግዛብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል

  • @user-pi5rw4rz6h
    @user-pi5rw4rz6h 6 месяцев назад

    Reminds me of my childhood. This is good to see...May you hear the Hymn of Angels !We do expect lelochunm.

  • @tamiratgezahegn-f5f
    @tamiratgezahegn-f5f Месяц назад

    ቀኝህ ስትረዳን ምድርን እንወርሳለን።

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ub5kn8nh2b
    @user-ub5kn8nh2b 7 месяцев назад +1

    ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j 7 месяцев назад +1

    ዝማሬመላእክትያሠማልን❤❤❤

  • @RobelEmagnew
    @RobelEmagnew 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😢😢😢

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @enu16
    @enu16 7 месяцев назад

    Balisasat lij hogne zamireyal ehen mezimur🙄❤❤❤

  • @samihasamiha331
    @samihasamiha331 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Zzizette
    @Zzizette 6 месяцев назад

    *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእል_*
    👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌷🌹
    *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🌷👏🌹🍃👏🍃🕊️👏🍃🕊️🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹ልልበእውነት ለእህታችን 🌻🌻🌻🌻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሸ አሜን🌷🕊️👏_*

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw 7 месяцев назад +3

    ተመስገን

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲

  • @habtamukassiye9308
    @habtamukassiye9308 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍💕💕

  • @ZenebekiflaZenebe
    @ZenebekiflaZenebe 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @fikereseb
    @fikereseb 7 месяцев назад

    Amen

  • @KikomesfenKikita
    @KikomesfenKikita 3 месяца назад

    Lane yetezemere new Kidus Amanuel Yameneh Ayafrm🙏🙏🙏

  • @finoteabew_13
    @finoteabew_13 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ፀዳለ ጎበዜ

  • @son_of_God-12
    @son_of_God-12 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @TemesgenTadese-ye7yp
    @TemesgenTadese-ye7yp 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 6 месяцев назад

    እህታችን እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም የምወደዉ መዝሙርሽን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 7 месяцев назад +3

    እኔ ግን ያንችንና የለምለምን መዝሙር ያለመሳሪያ ቢሰሩ ምኞቴ ነው🤲🏾

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 6 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 месяцев назад

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-oi8hq5wi1s
    @user-oi8hq5wi1s 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 7 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ermiyasketsela1796
    @ermiyasketsela1796 7 месяцев назад +1

    Zemare melakten yasemalen ke betekerstian ayleyeben

  • @usermb4vp5bx8d
    @usermb4vp5bx8d 6 месяцев назад

    zemare.melakt.yasemalen...amen.amen.amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tisesisay2577
    @tisesisay2577 7 месяцев назад +1

    Zemare melaekten yasemalen

  • @user-ms8bd2yp8x
    @user-ms8bd2yp8x 7 месяцев назад +1

    አሜን

  • @ArsemaDagne-mc5uz
    @ArsemaDagne-mc5uz 7 месяцев назад +1

    Kale hywet yasemaln

  • @sabageletu5765
    @sabageletu5765 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yashica5085
      @yashica5085 7 месяцев назад

      አምነን ተነስተናን ስምህን ይዘን ፍቅርህን ይዘንማዳነህንተ ስፋእያደረግነ❤❤❤❤

  • @ወለተሀናየርሴማወዳጅ
    @ወለተሀናየርሴማወዳጅ 7 месяцев назад

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haimeyimenu320
    @haimeyimenu320 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእትያሰማልን

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 3 месяца назад

    🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 4 месяца назад

    ❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 7 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ri2fb6ij2w
    @user-ri2fb6ij2w 6 месяцев назад +1

    ልጅነታችን ሲታወስ😢😢😢😢😢

  • @henokmarie5759
    @henokmarie5759 7 месяцев назад

    😍😍😍🙏