በዚህ ልክ ለምን ጨከኑብኝ ፡ ቆይ ምንድነው ጥፋቴ 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل Месяц назад +539

    ሄሉን እና አላዛርን የሚወድ❤❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 Месяц назад +79

    ሄሉነቴ የኔ ውድ እህት አይዞሽልኝ ጥሩ ሰው ፈተና ይበዛበታል😢😢ፈጣሪም ሚወደውን ነው ሚፈትነው😢ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ❤️😘

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Месяц назад +212

    አላዛርዬዬዬዬዬ ሠዉ በጠፋበት ሠአት ሠዉ ሆነህ ስለተገኘህ እጅጉን እናመሠግንሀለን ዉለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Месяц назад +91

    አላዛሬ አሁንም ከጎኗ እዳትርቅ ብታስቀይምህም ወዳ ስላልሆነ እዳትፈርድባት አደራ🙏😔😔🙏🙏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +455

    ዳግም የሄሉዬን አዛን ማያት አፋልግም😢😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢
    አላዛርዬ ሄሉዬ ጉዞ ወዳ ፊት😊😊🎉🎉

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r Месяц назад

      የኔ ውዲ ዛሬስ የባስ አስለቀሠችኝ😢😢

    • @TamkeenNoraldeen
      @TamkeenNoraldeen Месяц назад

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Месяц назад +1

      አዉንእኮ ለምን ሳቀች ለምንጨደሰተዋ ተመለሰ ብለዉነዉ የሰዉ ክፍት በሶፊእና በሂሉ የመጠዉ ጥላት አላህ ያጥፍቸዉ ያረብ አዉን ምይ አደረገቻቸዉ ❤❤

    • @TamkeenNoraldeen
      @TamkeenNoraldeen Месяц назад

      @mrabdula5342 ኢኘ ሀበሸ ለአንድ ሰዉ ስያልፍለት አንወድም ችግረችን ኤሄ ነዉ

    • @Bggzb
      @Bggzb Месяц назад

      እኔም ከምር ወደፍት💪💪💪

  • @HanaTilahun919
    @HanaTilahun919 Месяц назад +50

    እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ እህቴ❤ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ

  • @YenuTadiwos-hw6ms
    @YenuTadiwos-hw6ms Месяц назад +235

    የኔ እንቁ እይዞሽ አላዛር ጣባቅ አርግተሽ ያዙው የምትሉት እስት ገጩው 😢😮

  • @DameSaleh
    @DameSaleh Месяц назад +52

    ሄሉ ስትከፈ እኔንም በጣም ከፈኝ ወላህ ፈጣፊ ከ ጐነሽ ይሁን እህቴ

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek Месяц назад +44

    አይዛሽ እማ የኔ ሲንደሬላ❤❤❤ ፈጣሪ ወንድም ሰቶሻል መከታ አላዛር ምርጥ ሰዉ💞💞💞💞

  • @MuhammedMomo-u7z
    @MuhammedMomo-u7z Месяц назад +66

    እቺን አድ ፍሬ ልጅ ምን አርጊ ነው ምትለት ኮምቼ አለቅም ግን ዘሬ አዠቴ ነው ያበለችው ሄሉዬዬ አይዞሽ😰😰😰😰😭😰😭😰😭😰😭😰😭😰😭😰😭😰ለይክ አርጉኝ በሄሉ ስም

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r Месяц назад +148

    አላዛር ምርጥ ሰው ሁለየም ከጎና ሁን😢😢😢😢😢😢

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 Месяц назад +22

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ነው የሚያሳዝነው።አይዞሽ ሄሉዬ ቤተሰቦች እኛ ማድረግ የምንችለው ፀሎትና ዱአ ነው። ሁላችንም ፈጣሪን እንለምንላት። አላዛርዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @ግሬስfam
    @ግሬስfam Месяц назад +77

    አይዞሽ እናቴ ላንቺ ያሰቡትን ጉድጓድ እራሳቸው ይገቡበታል አንቺ ግን ይበልጥ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ በሱ ተመርኮዢ ጭንቅሽን ሀሳብሽን ለመብርሀን እርግፍ አርገሽ ተይው እሱ ጠባቂሽ መድኃኒዓለም አይተኛም🙏❤❤

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj Месяц назад +26

    ምንም አባቴ ልሁንልሽ በዚህ ሰዓት ደስታ ቢኖረኝ ኖሮ በሰጠሁሽ ነበር ጌታ ሆይ ለዚች ምስኪን ነፍስ ሰላሟን ደስታዋን ጤናዋን ስጣት እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አደራሽን ከኩዎች ሴራ ጠብቂልኝ ሁለቱን የልቤን ሰዎች

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 Месяц назад

      አንቺ የተባረክሽ ነሽ ቅን ነሽ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Месяц назад

      አሜንአሜንአሜን😭😭😭

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад +90

    ፈጣሪ ሲክስሽ አላዛረን የመሰለ ሰው ሰቶሻል እነሱን አንቺ ስቀሽ ንቀሽ እለፍቸው አላዛር የሚልሽን ስሚ እና ሂጂ ፈታ እያላችሁ ኑ አትጨናነቂ

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade Месяц назад +27

    የሰውን ህይወት ለማጨለም ቀን ከሌት ደፋ ቀና የምትሉ ሰዎች ግን ልቦና ይስጣቹ ሄሎዬ ያንቺን ሰላም ደስታ ለመንጠቅ የሚሞክር ሁሉ ፈጣሪ በጥበብ ያርቅልሽ ለሰከንድም ቢሆን ከፍቶሽ ማየት አንፈልግም

    • @RameteSomeno
      @RameteSomeno Месяц назад

      በትክክክክል ዉዴ ሁሉም የእጁን የገኛል የሄሉነ የሶፍ ጠለት በዘ ወደፍት❤❤❤❤❤❤

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Месяц назад +152

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @Fatima12-u6v
      @Fatima12-u6v Месяц назад

      😢😢😢

    • @LubabaAlwala
      @LubabaAlwala Месяц назад

      🎉🎉🎉የአኸራ እህቴ ✅✅✅🌺🌺🌺💯💯💯💯💯💯💯

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن Месяц назад +1

      ማሻአላህ 🎉🎉🎉አመሰግናለሁየምታቂዉን ስላጋራሽን🎉🎉🎉

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Месяц назад

      የኔእንቁእህት አላህ በጀነት ይሰብሥበን ❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Месяц назад

      saw saw saw saw saw saw

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Месяц назад +31

    እኔ ወዳጆቼን እጠብቃለው አንተ ጠላቶቼን ጠብቅልኝ ይላል ያገሬ ስው እና እግዛብሄር ይጠብቅሽ ።እና አላዛር ያንቺን ጭንቀት እየተጋራ ነውና ተረጅው ።እቤት አትቀመጪ ማንን ደስ ይበለው የሚፈልጉት እንዲሆን አትፍቀጂ አንቺ compass ቀይረሽ በሚጠብቁሽ ሳይሆን በማያስቡት ተንቀሳቀሽ 🎉❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Месяц назад +48

    አላዛር የኔ አባት ሰው ሁሉ ምናለ እዳተ ቤሆን❤❤❤❤❤ሄጂ ሄሉዬ ይለቅሻል

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Месяц назад +24

    ሄሉ አይዞሽ ምቀኛ ሁሌም አይተኛም አንች ጎበዝ ክርስቲያን ነሽ ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ ለማንም ምቀኛ እድል አትስጪ እኛ ቤተሰቦችሸ እንወድሻለን ጨካኞች ፈጣሪ የእጅአቸውን ይሰጣቸዋል አይዞሽ አልአዛር ፈጣር ከፍታ ላይ ያኑርህ ልብህ ቀና ነው እግዝአብሔር አይለውጥህ ለሄሉ ከጎኗ መሆንህ አሰፈላጊ ነው ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hwjvf
    @Hwjvf Месяц назад +60

    የምር ይችልጅ ለምድነዉ የምታሳዝነኝ ዉይ አስለቀሰችይ የኔዉድ ሄሉዬ ጠካራ ሁይልኝ አላዘርን የመሰለ ሰዉ ፈጣሪ ሰቶሻል እና ሄሉዬ አናዘር ምርጥ ሰዉ ነዉ ዉዴ

    • @SaraWasf-y1c
      @SaraWasf-y1c Месяц назад +2

      ሄለን ሁሉን ነገር ብትናገረው ምድር ባዶ ትቀራለች😢😢😢😢😢😢ብቻ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት😢😢😢😢😢😢😢

  • @TestPhone-m7w
    @TestPhone-m7w Месяц назад +16

    የኔ ጀግና ሴት አይዞሺ አላህ አለሺ የኔ ውድ አላዘር እባክህን ሁሌም ከጎኗ ሁን😥😥😥😥😥

  • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
    @ኩፈየኩን-ረ2ዀ Месяц назад +85

    የኔ ስስት የኔየወህ እደው ለቺ የሚየስብት በረሰቸው ይድረስ የኔ የወህ ኡፍ ምነበቴ ለርግሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጦስሽ ይውጡ ኡፍ

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 Месяц назад +17

    ሄሉየ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ ግን ሄሉ እንደ አላዛር ያለ ወንድም ጎደኛ የትም አታገኝም ማሻ አላህ እኔ ቀናሁ እንደ እሱ ያለ ጎደኛ በኖረኝ ብየ ተመኘሁ

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h Месяц назад +80

    ማንንም አነካሽም ምድረ ምቀኛ ስታለቅሺ ታናድጂኛለሽ።ማንንም አትመኚ ጠላት አይተኛም ። ምን ያመጣሉ ከሚድያ አትጥፊ የበለጠ ጠንክሪ እንድትሰበሪ ወድቀሽ በር ዘግተሽ እንድትቀመጪ እኮነው ውድቀትሽን ስለሚፈልጉ ንው ንቂ ንቂ አትሞኚ ከጎንሽ ነን❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Месяц назад +2

      በትክክል ጥንካሬ ሊሆናት ይገባል የምን ማልቀስ ነው

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 Месяц назад

      ​@rabiarabu3985 በትክክል

  • @ethiopiaislove734
    @ethiopiaislove734 Месяц назад +12

    Uuuuuuffff yene konjo Aniche setkafi mayeti yekbedali 😢😢 yene konjo sewodeshi eko selamchu yebiza geta Ayilyachu wubochi I miss you 😘♥❤❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no Месяц назад +50

    ለንቺ እሚያስቡት ለራሳቸዉ አዙሮ ይጠምጠምጠምባቸዉ ጠካሁኒ የኔ ልዩ በርች 😢😢 የሠራዉን ነዉ እሚያጪደዉ 😢❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MorineAthyobia
    @MorineAthyobia Месяц назад +4

    Heluye ayizosh sawu iko lasawu maxfo lamasab wadd halla ayilm silazih igziyabiherr kanchii garr nawu ayizosh ishi yane jagnaa sett😢😢😢

  • @Tbletwndmu
    @Tbletwndmu Месяц назад +27

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እናት መልካም ሰው ፈተና ይበዛበታል እናም እግዚአብሄር የሚወደው ሰው ፈተና ያበዛበታል የኔ ቆንጆ አይዞሽ እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅሽ አላዛርዬ አተ ደግሞ ፈጣሪ አለሁ ይበልህ ከጎኗ ስለሆንክ እናም ስለምትረዳትም ❤❤❤❤❤

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o Месяц назад +12

    ሄሉዬ አንቺ ሰው ልትነኪ ይቅርና ጌታን ሄሉሻ ደስታንሽን አጣጥሚ አንቺ እንድትስቂ የሚፈልግ ጠላት አለ አንቺ ቦታ አትስጪ ከጌታ በታች ደሞ ምርጥ ልጅ አላዛርን የመሰለ ሰው የምሬን ነው ጌታ ይወድሻል የኔ ቆንጅዬ እኛ ስትደሰቺ ነው ደስ ሚለን

  • @nta2615
    @nta2615 Месяц назад +39

    አይዞሸ እግዚአብሔር ካንች ጋ ነው ከፈጣሪ በታች አላዛር መልካም ሠዉ ሠቶሻል 😢😢😢 😭😭😭

  • @BurtukanAWEKE
    @BurtukanAWEKE Месяц назад +10

    ሄሉየ ደስታሺን የማይወድ ናቸዉ ማንንም አትስሚ ደስታሺንጂ ሀዘንሺን አታሳያቸዉ የኔ ቆንጆ😢❤❤❤❤

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e Месяц назад +104

    አላዛር በቃ እዉነቱን ንገረን!!!በሄለን ጉዳይ አለን ብቻህ አደለህም በቃ ንገሩን አንወቅ ማን እንደሆነ ያሳዉቁን የምትሉ ላይክ አስቀምጡ ኮመንትም ፃፋ!!!እረ አሁንስ በዛ!!!!!👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w Месяц назад +51

    ሄሉዬ አንች ጀግና ሴትነሽ የሰወሬ አትስሙ ዝበሏቸው ሰው ስለሰው ማውራት አይሰለቸውም😢😢😢😢

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Месяц назад +32

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ጌታ በነገሮችሽ ሁሉ ጣልቅ ይግባልሽ ሄሎ አይዞሽ❤❤

  • @adan1376
    @adan1376 Месяц назад +21

    በናትህ አላዛርየ ጠብቃት 😢😢😢አተም እራስህን ጠብቅ 😢ኡፍ አረ ዛሬስ ምን ላርግሽ ሄሉዬ የኔ እናት😢አላህ ይጠብቅሽ የኔ እናት

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y Месяц назад +47

    ❤❤❤አይዞሽ የኔ ቆጁ አላዘርን ብታገቤ ሁሉም ስራት ይይዛሉ ተጋቦ እህ ትያለሽ❤❤❤

    • @Aminat725
      @Aminat725 Месяц назад +2

      ፍቅረኛሥለሌላትመሠለሺ እዴዚህ የምትሆነው ለማግባት የልጂነት ፍቅሯንማንከለከላት አሥቢ ሥትፅፉተጠቀቁ ሢለያዩም ምክንያትአላቸው በመሀላቸው የሆነ ሠውአለባቸው

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Месяц назад +1

      😂😂😂አሜን ምኞቴ ነው!!

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 Месяц назад

      @@Aminat725 ማለት ምን ማለት ነው ተለያዪ ሰዉ ነዉ ያጣላቸዉ ከዛ በዘለለ አሱም ይዛል አደል እሳም ብትጀምር ምን ችግር አለዉ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d Месяц назад +1

      ባረገው

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Месяц назад +22

    ሔሉዬ በምትሰሪው ቪድዮ ማንንም አልነከሻም ሊነካም አይችልም አትስሚያቸው እራስሽን አታጨናንቂ እራስሽን ጠብቂ አላዛርዬ ተባረክ ❤❤❤

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py Месяц назад +42

    አላዛር ምርጥ ሰው

  • @Redu78978
    @Redu78978 Месяц назад +11

    አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አይዞሽ ሄሉዬ😢❤❤

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 Месяц назад +127

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw Месяц назад +10

    ሄሉሁ እንዲከፋት አልፈልግም ሲከፋት ይከፋኝል ?
    ሄሉ እግዚሐብሄር የሚወደውን❤ ሰው ሲጣን ይፈታተነዋል
    ሄሉ ጠንካራነሽ አሁንም ለሚመጣው ሁሉ መሳቅ መጠንከር እለብሽ🎉 አላዛርን የመሰለ ወንድም ፈጣሪ ሰቶሻል እግዜር ሲሰጥ በሰው አስመስሎ ነው
    እናቴ ድንግል ማርያም ከሁሉ ነገር ከለላ ትሁንሽ እወዳችዋለው ❤❤❤
    ከጀርመን!!!

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ Месяц назад +105

    ምንይሆን የሰማው ፈጣሪሆይ ቸር አሰማን😢😢❤ሄሉዬ ፈተናው በዛብሽ😢😢አላዛር እዳትለያዩ አብራቹ አሳልፉት ቀኑን😢😢😢

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Месяц назад +2

      አብሸረእህቴዋአላህይጣብቀሸየኔወደ❤❤❤❤❤አላዘረከጉነሁን

  • @TiegestTiegest
    @TiegestTiegest 29 дней назад +1

    አይዞሽ ሄሉዬ አላዛር ምርጥ ሰው❤❤❤ ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ደስ ይላል የምር❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DohaQatar-g3g
    @DohaQatar-g3g Месяц назад +24

    ሄሉዬ አይዞሽ ጠንከር በይ የሰው ወሬ አትስሚ ምንም ቢሉሽ የሰው ነገር አትስሚ ወደፊት ቀጥይ እሽ ደሞ አላዛርን የሚልሽን ሁሉ ስሚ አይዞሽ ጠንከር በይ ሄሉዬ

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew Месяц назад +9

    ሄሉዬ አትስሚያቸው ሊሰብሩሽ የሚፈልጉት ጠንካራሆነሽ አሳያቸው አላርፍምካሉ ሚዲያላይ አውጫቸው ዋጋቸው እንሰጣቸዋለን ሄሉዬ እና አላዛር የኛጀግናዎች እንወዳችዋለን💪💪💪💪

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Месяц назад +30

    ሄሉየ አይዞሽ አንች ለመጉዳት ሁሉም ተሠባስበው ሊጎዱሽ ቢሞክሩ አይጎዱሽም የፈጠረሽ ጌታ አለልሽ የኔ ውድ አንች ብቻ አትናደጅ አትዘኝ ግን ፀልይ እኛም እምንወድሽ ተመልካቾችሽ ዱአ እናደርግልሽ አለን አላዛርየ የሲደሬላዋ መከታ እናመሠግናለን ግን የሆነ ቦታ ለመሄ ስታስቡ አትናገሩ በውስጥ አውሩ በተረፈ ሄሉየ አላህ ይጠብቅሽ ጥላቶችሽን ያጥፋልሽ የኔ ጀግና

  • @FoziyaSuhali
    @FoziyaSuhali Месяц назад +11

    ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሸ አንች ጠንካራ ሴት ነሸ ግን ሄሉዬ ከአላዛር አትራቂ እሱ የሚልሸን ሰሚ ሰው ደሰታሸን ሊነሳሸ ነው የፈለጉት ቦታ አትሰጭ❤❤❤

  • @AbigalAstbi
    @AbigalAstbi Месяц назад +22

    ሄሉዬ የኔ እናት😢 ኣላዛርዬ መከታ ሲንደሬላ

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد Месяц назад +14

    ሄሉኀት,የኔ,አስተዋይ,አይዞሽ,የኔ,ውድ,አብሽሪ,የኔ,ጀግና,በርቺልን,ሁሉም,ነገር,ለበጎ,ነው😢😢😢😢

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Месяц назад +18

    አይዞሽልኝ የኔ ጀግናናናናና የኔ ልዩዩዩዩዩዩ የኔ ጣፋጭ አይዞሽ የሠዉ ልጅ ግን አረመኔ አትሁኑ ምን ታድርጋችሁ ይች ልጅ ራሧን ችላ ነዉ እየኖረች ያለችዉ

  • @GaboTaye
    @GaboTaye Месяц назад +1

    ሄሉነቴ የኔ ውድ እህት አይዞሽልኝ ጥሩ ሰው ፈተና ይበዛበታል ፈጣሪም ሚወደውን ነው ሚፈትነው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj Месяц назад +17

    ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ውድቀትሽን የሚመኙ ከፍታሽን ያያሉ መጥፎ የሚያስቡልሽ ስራቸው ለራሳቸው ነው❤❤❤

  • @GaboTaye
    @GaboTaye Месяц назад +1

    አላዛር ምርጥ ሰው ሁለየም ከጎና ሁን

  • @nafesanafesa9447
    @nafesanafesa9447 Месяц назад +23

    Ayizosh Heluye ❤ Alazar mirt saw 🥰🥰

  • @Blen-i2o
    @Blen-i2o Месяц назад +5

    የኔ እናት በፈተና የሚፀና እሱ የተባርከ ነው አየሰዞሽ በምነትሽ ፅኝ እግዛብሔር እሚወደወን ነው ሚፈትነው ይህን ሁሉ ካለፈሽ ትልቅ ደስታ እዴሚጠብቅሽ አትጠራጠሪ ከማልቅስ መፀይ ይሻላል

  • @SifuObse
    @SifuObse Месяц назад +17

    ሄሉዬ አይዞሽ አግዚአብሔር ካች ጋር ይሁን ፋጣሪ ይታብቃቹ😢 🙏🙏🙏

  • @HamelmalZenebe
    @HamelmalZenebe Месяц назад +1

    ማሬ ሰው እኮ ስትወድቂ መርገጥ ,ስታለቀሺ ማባባስ ,ስትስቂ ሳቃሽን ላማጥፍት ደፋ ቀና የሚል ክፉ ፍጥረት ነው እና እነሱን አትስሚያቸው እሺ ዝም ብለሽ የራስሽ ኑሮ ኑሪ እኛ በጣም እንወድሻለን ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤ኣታልቅሺ እግዛብሔር የሚይሳነው ነገር የለም ይህም ያልፋል አንቺ ዝንበለሽ ፀልይ። ፀሎት ፀሎት ፀሎት ............እሺ

  • @ሜህለትራያ
    @ሜህለትራያ Месяц назад +13

    የፈተና መፈች ፀበል ነዉ ሄሉ ስዉራ ማሪያም ሀጀ

  • @AbuabuHiwo
    @AbuabuHiwo Месяц назад +8

    እግዝአብሄር አምላክ ኬክፉ ሁሉ ይጤብቅሽ ላንች ያሰቡትን ክፉ ስራ ሌራሳቼዉ ያርግላቼዉ የኔዉድ😢😢❤❤

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 Месяц назад +33

    ሲደሬላችን በማርያም ተረጋጊ የኔ ቆንጆ አንቺ ወደፊት ብቻ ጠንካራ ሁኚ ሊጥሉሽ የሚፈልጉ ሰዎች ፍቅር አስተምሪያቸው ❤❤❤❤❤

  • @zd2543
    @zd2543 Месяц назад +3

    አይዞሽ ሄሉየ ሠዉ ምን ያህል ክፉትን ቢያስብም ምንም አያመጡ ፈጣሪ ነዉ ጠባቂሽ እሱ የወሰነዉን ብቻ ነዉ የሚሆነዉ ባንች መለወጥ እና ሳቅ የሚቀኑ ናቸዉ ንቀሽ እለፊያቸዉ አይዞሽልኝ

  • @Hነኝ
    @Hነኝ Месяц назад +15

    አይዞሽ የኔ ውድ አትከፊ አላዘረ ሁሌም ከጉኗ ሁን የሲደረላዋ መከታ❤❤❤❤❤❤

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w Месяц назад +6

    የኔ ዉዴ አብሺሪ እራስሺን ጠብቂ የኔ ዉዴ ሰዉ እባብ ነዉ ሁሉም ሰዉ እደራስ አይደለም የኔ የዋህ ደሞ ብቻሺን አትዉጪ አላዛር በናትህ አደራህን ጠብቃት የኔ ዉዴ አቺን ለመጣል የሚጥሩት ሰዉቺ ተነስተሺ አስያቸዉ የኔ ዉዴ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w Месяц назад +15

    ሄሉየ የኔ ዉዲ አይዞሽ አላዘርየ ከጎኖ ስለሆክ ደስብሎኛል 🎉🎉❤❤

  • @tigistbirehane9728
    @tigistbirehane9728 Месяц назад +6

    ሄልዬ አይዞሸ የኔ ዉድ እ/ር እመኝ ለሱ አሳልፈሽ ስጫቸዉ እ/ር ጠላቶችሽ አይናቸዉ እያየ እ/ር በከፍታላይ ያኖርሻላ ያንቺ ነገር እያደር እ/ር በየለቱ ተምራትን ታያለሽ። ጠላት አይኑ እያየ ጆሮ እየሰማ በከፍታላይ ያስቀምጥሻል የኔ ሲዴሌራ ❤❤❤ የአ/ር ሀያልነቱን ታያለሽ እ/ር ቅረቢው አውሪው ነገሮችሽ ያብባሉ ። አላዛር ወንድሜን መሰልከኝ የማይታለፍ ግዚያቶችን ከእ/ር ቀሎ ከጓኔ ሆኖ የተለያየ ቦታ እየወሰደኝ እየተከባከበኝ ሂወቴን ቀይሮኛል የኔ ወድ እ/ር ሁልግዜ ሰው ሲጥልሽ ሰዉ ይሰጥሻል ለዚ ወድም መከታ ሚልሽን እየሰማሽ በሀሳብ ተወያዩ ወደችዋለው❤ ስለክሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር ?

    • @Enate-21
      @Enate-21 Месяц назад

      እ/ር❌
      እግዚአብሔር✅
      ይሄን ሁሉ ፅሁፍ ስትፅፍ ጌዜ ያላጠረሽ እንዴት እግዚአብሔር ብለሽ ለመፃፍ ግዜ አጠረሽ❓

  • @Asiyaayitub
    @Asiyaayitub Месяц назад +19

    😭😭😭🥺🥺azosh yennee wiidd lee sow botaa ati sichii ok pilis heluyeee😢😢😢😢😢

  • @HiweyLove
    @HiweyLove Месяц назад +5

    ሄሉዬ ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች መንገዳቸውን አያቋርጡም ጀግና ሁኝ እግዚአብሔርን ብቻ እመኝ አይዞሽ ምንም አትሆኝም 💪

  • @SofiAbdu-bj2ht
    @SofiAbdu-bj2ht Месяц назад +22

    ቅመሞቸየ አይዞሽበሉኝ እናተም አላህ ይገዛችሁ እወዳችሁአለሁ❤❤❤

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k Месяц назад +5

    ወንድ ልጂ ቆርጠ በል አላዛር በምትወዳት ጎደኛህ ከመጡ አጠብቀህ ያዝ ሄሉ ቆንጆ ሃይል የእግዛብሔር ነዉ አትፍሪ ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀበል ተጠመቂ

  • @mulubrhanu
    @mulubrhanu Месяц назад +14

    ሄሉየ
    ኣይዞሽ የኔ ጨርቃ
    እመብርሃን ከናንተ ጋ ትሁን
    ማንም ምን ኣልንካሽም የኔ ቆንጆ በራስሽ ኣይዳ ነዉ እምትሰሪይ የኔ ቆንጆ ❤

  • @Netseneti
    @Netseneti Месяц назад +4

    ሄሎና አላዘር የኔ ምርጦች🥰🥰🥰 ሄሎ የኔ ፊልቅሊቄ የሰው ወሬ አትስሚ ሰው እኮ ያለንም የሌለንም ዝም ብሎ ያወራል ስለዚህ የኔ እህቴ አንቺን የራስሽን አታስጨነቀ የኔ ፍልቅልቅ እንወድሻለን🥰🥰🥰 አላዘር ምርጥ ሰው እንወድሃለን 🥰🥰🥰

  • @ሄሉዬየኔውድድ
    @ሄሉዬየኔውድድ Месяц назад +8

    ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት የኔ ጨረቃዬ ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ናጋር የልፋል የኔ ውድድ አላዛር የኔ መልከም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MihretEtsay
    @MihretEtsay Месяц назад +1

    አይዞሽ ሄሉየ ሁሉ ለበጎ ነዉ ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ አላአዛረን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሉም ከጎና ሁን እወዳቸዉለሁ❤❤❤😢❤

  • @fatmaabdullah4363
    @fatmaabdullah4363 Месяц назад +13

    አይዞሽ ሄሉየ ❤ እች ለመንም እጅ መስጠት የለብሽም አይዞሽ ፈታ በይ ውዴ❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Месяц назад +1

    ❤🎉ሄሉየ ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ በጥሩ ሰው ሄሌ በተደጋጋሚ ክፉ ነገር ቢበዛም አይዞሽ በፈጣሪ ንቅልል ብል ይሄዳል

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe Месяц назад +22

    💕💙🫂 የኔወች ሰፊ ብዬ የምጠብቃችሁ ሲጀመረ ሁለታችሁ በራሳችሁ ሙድ ነው ሄሉ አይ ዝወሽ ቅናት ነው

  • @woineshetdebeleasfaw404
    @woineshetdebeleasfaw404 Месяц назад +1

    ሄሉዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ለነሱ መናደድ የለብሽም ስትናደጂማ ደስ ይላቸዋል ስለዚህ እንዳትበሳጪ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Месяц назад +39

    የኔ ወርቅ አንቺ ማንንም አነኪም ለምን ደስተኛ ሆነች ብለው ነው አትስሚያቸው እራስሽን ጠብቂ አላዘርዬ የጓደኛ ጥግ ነክ የምር😢😢😢

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye Месяц назад +7

    የኔ ማር በማርያም አትከፊ የኔ እናት አይዝሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እሺ❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Месяц назад +15

    እዉነት ነዉ አላዛር ከእናተ ገአ ያለዉ እግዚአብሔር ይበልጣል ❤በእዉነት ደንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ በእውነት ሔሎ በርቼ ለጣላት እጅ አትስጪ ደሞ ለምን አባቱ ነዉ ድብርት እንዳትሰጪ❤❤

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Месяц назад

      @@AlmazDereje-uy1uk አላዛረበአላህ።ቤተሰብቸን።አፈልጋት።እህቴዋአላህከአንቸጋረይሁን።አንተምእረሰህንጠብቅ።

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq Месяц назад +5

    ሠዉ ለምን የራሱን ህይወት አይኖርም እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ከፈታሪ በታች እራሳችሁን ተብኩ😢😢😢

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e Месяц назад +22

    ሄሉዬ የኔ አስተዋይ የማይገድል ነገር ሁሉ ያጠነክራልና ጠንካራ ሰዎች ፈተናቸዉ በዛዉ ልክ ነዉ የበለጠ ጠንካራ ሁኚ!!!አንቺ ላይ የሚደርሱ ሰዎች ይፍ አዉጪ አለን ለአንቺ እንፍለማለን!!!ሄሉዬ በእምነትሽ ይዤሻለሁ አዋሪኝ አለሁ ከጎንሽ ከእኛ ጋር ይፍለማሉ!!!!

  • @TsaganashFayisa
    @TsaganashFayisa Месяц назад +2

    አይዞሽ የኔ ውዴ እግዚአብሔር ካንች ግር ነው ክፍጣር በታች አለዛር ማልካም ስው ሁሉም ናገር ያልፋል

  • @እምነት
    @እምነት Месяц назад +18

    ሂሎየ ሁሉንም ነገር ለበጎነው የኔውድ አላዛር እባክህ ገዳም ሂዱ ስውሯ ማርያም ሂድ ሁሉም ነገር ይፈታላታል ተው ተው ልለምናችሁ😢😢😢

  • @TesayTesay-p1x
    @TesayTesay-p1x Месяц назад +1

    አይዞሽ ውዴ ለማሳለፍ ሞክሪ አንቺ ጠንካራ ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 Месяц назад +10

    ሄሉ ልጄ መሳቅሽን መለወጥሽን ያየየሰው ሰይጣን ነው በልጠሽ ተገኚ አልአዛር የሚለውን ስሚ ጌታ ይህንንም ያሻግርሻል በርቺ ልጄ

  • @فروذ
    @فروذ Месяц назад +2

    አይዞሽ ሄሉ ውድቀትሽን ለሚመኙ ጥንካሬሽን አሳያቸው የቀና ብዙ ያወራል አብሽሪ ሰውም ደሞ አልነካሽም ለምቀኞችሽ እልክ ከአላዘር ጋ በደንብ ስራሽን ስሪ ያውሩ ስራቸው ነው ንቀሽ እለፊያቸው በተረፈ እራስሽን ጠብቂ በሽታ እዳታፈሪ ስትናደጂ

  • @HalimaTuby
    @HalimaTuby Месяц назад +29

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይ ጉዴ በዚህ ልክ ምነው መጨከን

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin Месяц назад +3

    Iamere endalazare ayenate makata benorage alesadademe nabare egezabare zamaneken yebarekawe alazareia halo edelagalashe alazare setotanawe aberachew bareto wedocha❤❤❤❤❤❤

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት Месяц назад +19

    እፍፍፍ እደው ምን ልሁንልሽ ሄሉነቴ የኔ የዋህ ተሰቃየሽብኝ የኔ ስብራት አይዛሽ ሁሉም ያልፍል ደግማ አቺ ጠካራ ነሽ አላዘርዬ የመሰለ ወድም ሰቶሻል አይዛሽ አሁንስ በጭቀት ልማት ነው😭😭😢😢😢😢❤

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo Месяц назад +3

    አይዞሽ የኔ ጠካራ እመብርሐን ከጎንሽ ትሁን አላዘር አደራክን ከጎኑዋ አትለያት ሔሉዬ በቻልሺዉ አቅም እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz Месяц назад +6

    አይዞሽ ሄሉየ ሁሉም ለበጎነዉ አላዛር ምርጥ ሰዉ ከጎኗ ስለሁክ እናመሰግናለህ ልጅቱ ምን ታርጋቸሁ ተዋት ትኑርበት

  • @IserviceCell
    @IserviceCell Месяц назад +2

    አይዞሽ፡ሄሉየ፡ሁሉም፡ነገር፡ለበጎ፡ነዉ፡እግዛብሄርም፡የሚወደዉን፡ነዉ፡የሚፈትነዉ፡አላዛር፡ምርጥ፡ሠዉ፡ምንግዜም፡ተጎኗ፡አትጥፉ

  • @ሰሚራወሎየዊ
    @ሰሚራወሎየዊ Месяц назад +17

    አይሰዉ እደዉ ለምን ኖርችነዉ ቆይ ምንአረገች ብለዉ ነዉ አይይይ የኔእናት አችብቻ ጠክር ፈጣሪ ካችጋ አለ አብሺሪ ዉዴ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Месяц назад

      ሠሞኑን አይተዋት ነዉጅ ጠክራ አይይይ ደሞ ሲበዛ የዋህ ነች ባድቀን እዴት ቅስሟ ስብር እዳለች የኔዉድ ሠሞኑን ስቃ አይቻት ነበር ደስ ብሎኝ ነበር

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Месяц назад +2

    አይዞሽ የኔ ቆጁ እግዚአብሔር ካንች ጋ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Месяц назад +11

    የኔ ቆንጅ አግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ ትምህረት ከመጀመረሽ በፊት ፀበል ገብተሽ ሄጂ❤❤❤

  • @ContentCaveWaterfall-eq4xs
    @ContentCaveWaterfall-eq4xs Месяц назад +3

    ሄሉ የኔፋድሻ የኔፍልቅልቅ ከፍቶሽ አዝነሽ ማየት አልፈልግም አነሱኮ አሚፈልጉት አች ተሰብረሽ አቤት አደቀሪ ነዉ አሱደግሞ አኛ አፈልግም አየሳቅሽ ጥላቱችሽ የቃጠሉ አኛ ወዳጆችሽደጉሞ ካችጋ አናሳቅ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላዛርን የሄሉ መከታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @GalHayelom
    @GalHayelom Месяц назад +10

    ኣይዞሽ ሂሌየ የኔ ፈጣሪ ኣለሽ
    ከፈጣረ በታች ደሞ ኣላዘር ኣለሸ የኔ ዉዴ😥😥

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ Месяц назад +2

    አብሽሪ ሄሉየ ደስታሽን የማይፈልጉ ሰዎች ናቸው ሂወትሽን ምሪ ጉዞ ወደፊት ድጋሜ እዳታዝኒ ገደል ይግቡ የምር ሲያስጠሉ ባአላህ ከልጅቱ ምንድነው እሚፈልጉት