የመጨረሻው ስኬት || The Ultimate Success - Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 85

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 2 месяца назад +1

    Thanks Ashenafi

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 8 дней назад +1

    Impact seminar

  • @abdurahmanhusen6186
    @abdurahmanhusen6186 Год назад +6

    አቶ አሼ ለኔ የፖሎቲካ አክቲቪስት ሳይሆን የህይዎት የለዉጥ አክቲቪስት ነዉ። You are my hero you are not political activist you are life activist and life coach I wish you long life ato Ashe.

  • @solomonambachew6632
    @solomonambachew6632 Год назад +1

    አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ።በያንዳንዶ ደይቃ የ ምንሰራው የምንሆነው ተደምሮ የመጨርሻው ስኬት ለመድረስ አሁን ያለንበት ማወቅ የ ስኬት መጀመርያ ይመስለኛል።

  • @AlmazTube1
    @AlmazTube1 Месяц назад +1

    Thank 🙏🥰

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Год назад +1

    New view in life looks coming ❤😂

  • @bekatube4008
    @bekatube4008 10 месяцев назад +2

    Wonderful ! Ashu thanks a lot i am going for action to see what I have in side to see .

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    እናመሰግናለን አቶ አሼ❤

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች Год назад +1

    ስለ ምክሮዉ እናመሠግናለን

  • @KaldeMusa
    @KaldeMusa Год назад +1

    Edemnaa tenaa hule kerjeme yemchote mengede

  • @Aresama987
    @Aresama987 Год назад +9

    ስኬት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መጠበቅ ነው

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 Год назад +2

    Amazing

  • @Asterabebaw-y6p
    @Asterabebaw-y6p Месяц назад +1

    ለኔ ስኪት ወደህልሜ የሚወስደኝን መንገድ ማውቅ እና መያዝ ለኔ ይህ ነው

  • @Selamwondimuw
    @Selamwondimuw Год назад +1

    Yes

  • @yasminworku3289
    @yasminworku3289 Год назад +1

    Angol lab en kollat working together it's bringing success so live batbab en egzbhar bmfart mnora

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች Год назад +1

    ሁለም ደግሞ የፈጠረኝ አምላክ ያግዘኛል ጦላትም ሳረግ ንግግሬን ጣፋጭ ግንባሬን ተፈሪ አርግልኝ እላለሁ እናም ገራሚ ነዉ ስራየ መመሀር ሃሃ

  • @rodas6053
    @rodas6053 10 месяцев назад +2

    siket malet lene ,egzabher amlak ysetgn meklit agnche sesera almayen sasaka teru melkam set melkam miset melkam enate ena destgna ena tengna sihone😊

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 Год назад +1

    Ashe Abate selam new woy !!!

  • @user-tg7vb9wk1e
    @user-tg7vb9wk1e Год назад +14

    ለእኔ ስኬት ማለት ራስን መሆን የህይወት መሰናክሎችን ፈተናዎችን
    አሸንፎ ለሚኖሩለት አላማ መስራት ነው ገና ስኬት ላይ አልደረስኩም እናተን በመከታተል ህልሜን ለማሳካት ቄርጬ ተነስቻለሁ እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ሰዎች ናችሁ ከእናተ ብዙ ተምሬ አለሁ ❤❤

    • @JuniorMinds
      @JuniorMinds Год назад

      ራስን መሆን ማለት ምን ማለት ነው?

    • @NigistiGebremeskel-d6z
      @NigistiGebremeskel-d6z Год назад

      ❤❤❤

    • @YordanosSisay-q6e
      @YordanosSisay-q6e Год назад

      ​@@JuniorMindsራስን መሆን ማለት በመልክ እንደምንለያይ በሃሳብም እንደምንለያይ አውቆ ሰዎች ያሉትን ሳይሆን የምንፈልገውን ነገርን ማሳካት ከዛ ህልምህ የተለየ ሲሆን ራሱን የሆነ ሰው ትሆናለህ ሰውም ያክብርሃል ልክ ዶክተር ፓይለት እንደሚከበረው አንተም በማንነትህ ትከበራለህ.....

    • @Ematube-ly8uo
      @Ematube-ly8uo 7 месяцев назад

      ​@@YordanosSisay-q6e
      ይሄንም ጨምሩለት ያለህን ነገር መውደድና ከሌሎች ጋ አለማነፃፀር መድረስ ከምትፈልግበት ቦታ አስበህ ያለህን ነገር መውደድ አንዱ እራስን የመሆን ጥበብ ነው

  • @joashhabt
    @joashhabt Год назад +2

    MY 🤴.MY 👨‍⚕️.MY 👨‍🏫 THANKS Dr ASHENAFI TAYE

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 Год назад +2

    ለምትሰጣቸዉ እጅግ አስተማሪ ምክሮች በጣም አመሰግናለሁ;!

  • @rtrt4684
    @rtrt4684 Год назад +1

  • @NBI3
    @NBI3 Год назад +7

    For me sucsess is knowing GOD and understanding your passion......!!!!

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +4

    ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abebatesfai6091
    @abebatesfai6091 Год назад +4

    Dear Ashenafi TaYe!!!
    You are the best Teacher ever!!!
    Please share share share 🎉🎉🎉
    Thank you 🙏 🙏🙏

  • @TrhasGmedhin
    @TrhasGmedhin Год назад +3

    Ashuye mirtu abate memhire nurlin

  • @behailuberhanu7038
    @behailuberhanu7038 Год назад +2

    Big respact

  • @MosesAsfaw
    @MosesAsfaw Год назад +3

    passion ከገኘክ ሁሉ ቀላል ነው

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ Год назад +2

    እኔ ቃል የለኚም ለአንተ አላህ እድሜ ጤና ይሥጥልን በርታ❤❤❤

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች Год назад +1

    እኔ በጣም ሃይለኛ ነኝ እናም ፈጣሪም እያገዘኝ የፈለኩትን የስኬት ግብ ለማገኛት እንኳን ቀናት ሳአታት አይፈጂብኝም ክብር ለማግዘኝ ለ አለሚቱ ጌታ አላሁ ሱባሃናሁ ዋታአላ

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Год назад +1

    የማስረዳት ብቃትህ

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete Год назад +6

    ስኬት ለኔ ወደዚች አለም የመጣንለትን አላማ በትክክል ተረድተን ያንየመጣንለትን አላማ ፈፅሞ ማለፍ እና እናት አገራችን እንዳደጉ አገራት አድጋ ማየት ስችል ነው

  • @muazmohammed3262
    @muazmohammed3262 Год назад +1

    የአላህን ህግጋት አክብሮ ከመኖር በላይ ስኬት የለም::

  • @kingingstudio5930
    @kingingstudio5930 Год назад +4

    Wisdom=Knowledge + Applied

  • @lidetmengesha5647
    @lidetmengesha5647 Год назад +8

    ፈጣሪዬ ከትልቅ ስጦታ ጋር ወደዚህ ምድር እንዳመጣኝ እርግጠኛ ነኝ
    ነገር ግን ጥሪዬን ማወቅ አልቻልኩም ምን ብሰራ እንደምደሰት ለማወቅ ብሞክርም ማግኘት አልቻልኩም የምርርር ግራ ገብቶኛል

    • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
      @ኣደዋይይፈትወኪእየH Год назад

      ወይኔ እኔም ነኝ 😢

    • @boye67
      @boye67 Год назад

      99% የአለማችን ሰው እንዳንቺ የሚሰማው ነዉ!ሁሉን መሆን ትችያለሽ ለዛ ደግሞ ጥበብን መፈለግ ነው።ጥሩ አንባቢ መሆን::ስኬታማ ለመሆን ሌሎችን አለማየት እና ከትላንትናው ዛሬ በምን ተሻልኩ ብሎ ራስን መጠየቅ ነዉ።ሰራተኛ ከሆንሽ በስራሽ ካንቺ ስኬታማ የሆኑትን ተመልከቺ ምንድን ነዉ ካንቺ የለያቸው????just reading and continues progress!!!read read read read books in your scope

  • @BashayeBirbo
    @BashayeBirbo Год назад +3

    አሹዬ እጅግ ቀጣም ነው የምወድክ ደግሞም በስልጠናክ እንደምገኝ እርግጠኛ ነኝ ፡፡

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +2

    ስኬትን ለማለት ለኔ ቀላል አይመስለኝም ግን አሁን ይቨው ከአቶ አሹ ጋር እየተጏዝኩ ነው💕❤💕 ለማሳካት በጣም የምወደው የማከብረው ነው ኑርልን

  • @ethio-audit604
    @ethio-audit604 Год назад +2

    Success is living your vision.

  • @aberatigabe
    @aberatigabe Год назад +3

    thank u Ashe

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Год назад +3

    Amesegenalehu Ashuye ante ye Ethiopia setota neh. Nurelegn

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 Год назад +3

    Ashe Abtachin 🙏😍

  • @yakubmuhamed5888
    @yakubmuhamed5888 Год назад +2

    ስኬት ማለት የምፈልገውን ነገር ፍልጎ ማግኝት ነው

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад +7

    ስኬት ማለት ለኔ መድረሻዉ ሳይሆን ሂደቱ ነዉ ። ቀስ በቀስ እራስን ማሳደግ በሁሉም ነገር ብዬ አምናለሁ!

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Год назад +3

    ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Год назад +4

    እስኪ በራሴ ስኬት ምን እንደሆነ ልግለፅና አስተካክሉኝ
    ስኬት ለኔ ከትናንት የተሻለሂወት ማለት በንሮ በአስተሳሰብ በሃብት በጤና ከዛሬ ደሞ ነጌ ማደግ ማስተካከል ነዉ በየ አስባለሁ አመስግናለሁ አቶ አሸናፊ❤

  • @selamgirma3485
    @selamgirma3485 3 месяца назад +1

    Seket lene helmen eyasaku menor new

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Год назад +6

    ስኬት ማለት ለኔ የሂሊና እረፍት እና የፈጣሪቃል ቃል አክብሮ ሰዎችን ማገልገል. ነው

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Год назад +1

    ትምህርቱ በጣም አርፊ ነው። እናመሰግናለን። ነገር ግን የትምህርት ቀናት በሳምንት አንድ ቀን ከምሆን 4 ቀን ብሆን ቀንና ማታ?

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Год назад +3

    ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman Год назад +4

    አሼ ዘ ግሬት
    ያጋጫል ከመሬት !!
    የዙም ስልጠናውን ሚቲንግ አይዲ ቁጥር ቁጭ አርግልን🙏🙏Gracie mille🙏🙏

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Год назад +1

    ግሩም ❤

  • @abelg335
    @abelg335 Год назад +2

    ❤❤❤❤

  • @YosefBini
    @YosefBini Год назад +1

    ስኬት ማለት ምን እንደምን ፈልግ ማወቅ ነው

  • @boye67
    @boye67 Год назад +1

    ስኬት ከትላንቱ ዛሬ የት ላይ ነው የቆምኩት???that's an answer 🎉🎉🎉.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 месяцев назад +1

    ሰልጠናው የት ናው ቦታውን ንገሩኝ ፖሊሰ?

  • @yakobmenta8984
    @yakobmenta8984 Год назад +1

    There is no ending success, it's smthn steps

  • @kurazmedia71
    @kurazmedia71 Год назад +3

    አሽዬ እኔም አንተ ልትኖረው የምትፈልገውን ህይወት ነው መኖር ምፈልገው አለም በሚሄድበት መንገድ ላለ መሄድ ወስኛለሁ

  • @abrahamkassa
    @abrahamkassa Год назад +4

    አሼ የዙም ትሬኒንጉን በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @memhirudea8048
    @memhirudea8048 Год назад +2

    Can you share me zoom meeting link if there is;txs!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад

      it is in community section of this channel.
      Ashenafi Taye is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
      Topic: Launching Live Online Training
      Time: Nov 18, 2023 06:00 PM Nairobi
      Join Zoom Meeting
      us06web.zoom.us/j/86583453978
      Meeting ID: 865 8345 3978
      ---
      One tap mobile
      +13462487799,,86583453978# US (Houston)
      +13602095623,,86583453978# US
      ---
      Dial by your location
      • +1 346 248 7799 US (Houston)
      • +1 360 209 5623 US
      • +1 386 347 5053 US
      • +1 408 638 0968 US (San Jose)
      • +1 507 473 4847 US
      • +1 564 217 2000 US
      • +1 646 876 9923 US (New York)
      • +1 646 931 3860 US
      • +1 669 444 9171 US
      • +1 669 900 6833 US (San Jose)
      • +1 689 278 1000 US
      • +1 719 359 4580 US
      • +1 253 205 0468 US
      • +1 253 215 8782 US (Tacoma)
      • +1 301 715 8592 US (Washington DC)
      • +1 305 224 1968 US
      • +1 309 205 3325 US
      • +1 312 626 6799 US (Chicago)
      Meeting ID: 865 8345 3978
      Find your local number: us06web.zoom.us/u/kbxqEkxLya

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Год назад +2

    የምንፈልገዉን ነገር በመሬት ላይ ሆኖ ሲገኝየምንፈልገዉን ሕይወት ስናገናኘዉ።

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Год назад +1

    Ultimate success in your views are not possible in this world in my views. It could be successful in three more … but it isn’t possible in all corners.

  • @mogeskiros9111
    @mogeskiros9111 Год назад +3

    No comment

  • @Zibad386
    @Zibad386 Год назад +2

    ለኔ ስኬት ማለት ምን እንደሆ ነ አለውቅም ለነሱ ማለትም ላሳደጉኝ በዙሪያዬ ላሉ ሰዎች ምን እንደሆነ ግን አውቃለሁ....

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Год назад +3

    ሂደቱ ነው

  • @yohannesdegarege4339
    @yohannesdegarege4339 Год назад +3

    ለኔ ስኬት ማለት እራስን መግዛት ነው።

  • @hiwotfenta664
    @hiwotfenta664 Год назад +2

    ስልጠናው ቦታ የት ነው ክፍያው ስንት ነው ንገሩኝ እባካችሁ

    • @bahredinhassen
      @bahredinhassen Год назад

      Magnolia Hotel atlas bola

    • @wondebeyene1759
      @wondebeyene1759 Год назад +1

      Bole atlas hotel alef 2000 habesha restaurant jerba magnolia hotel ....200 birr entrance.... From 12 seat till 2 seat mata

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Год назад +3

    ለኔ ስኬት ማለት እራስን መግዛት ነው

  • @BashayeBirbo
    @BashayeBirbo Год назад +4

    ስኬት ማለት ሂደት ነው

  • @trrfdds3749
    @trrfdds3749 Год назад +3

    ሥኬት ማለት እንድን ነገረ እሥከመጨረሻው ማሳካት ማለት ነው

  • @wondew9
    @wondew9 Год назад +3

    ስኬት የአላማ ሂደት ነው

  • @kurazmedia71
    @kurazmedia71 Год назад +2

    ስኬት ለኔ ቁስ መሰብ ሰብ አይደለም ሰው ሆኖ መኖር ነው።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Год назад

      ያለ ቁስ መኖር አይቻልም።

  • @solomonambachew6632
    @solomonambachew6632 Год назад +1

    አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ።በያንዳንዶ ደይቃ የ ምንሰራው የምንሆነው ተደምሮ የመጨርሻው ስኬት ለመድረስ አሁን ያለንበት ማወቅ የ ስኬት መጀመርያ ይመስለኛል።

  • @tikuret123
    @tikuret123 Год назад +3

    ❤❤❤