Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከልብ አመሰግናለሁ መምህር አሽናፊ እና አቶ ያሬድን ❤❤❤
ድንቅ ሰው አቶ አሸናፊ ታዬ እናመሰግናለን🙏❤❤❤👍👌
Ashe ስለምታበረክተው መልካም ነገር እግዚአብሄር ይባርክህ
Thanks asha for this wonderful lesson
waaw geshiy betam enmsegenalin .amazing ewnet
god bless you ashe
Betam arif amsgenalew❤❤❤
Ye zarew demo yileyal ❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ
Impact seminar
Blesing imapact team.
ስለ ሀይማኖት እዚ ቦታ የምንማር ከሆነ ሁሉን ያማከለ ብታደርገው ምክንያቱም በዚ ከቀጠልክ ካንተ ሀይማኖት ጋር የሚመሳሰሉ ሰዎችን ብቻ ነው ወደ ሴሚናርህ የሚመጣው ስለዚህ ከይቅርታ ጋር ሀሳቤን አንተን ከማክበር እና ያንተን ድሪም ከመደገፍ የመጣ ሀሳብ ነው
Wo የዛሬው ይለያል በ መጀመሪያ እግዚአብሔር ካለ ሁሉም ነገር ይሞላል ❤❤❤❤
በስመ አብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱቅ አህዱ አምላክ አሜን፫!!!ይህ አደበት. መንፈስ ቅዱስ ያደረበት አንደበት ነው ማለቴ. እግዚአብሔር የላከው ሀዋርያ. ማለት አቶ አሸናፊ ነው
እኔም እንድህ ነው ሚሰማኝ እግዛብሔር በአሸናፊ በኩል እየሰራኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tkikil🎉❤
እግዚአብሄር ይስጥልኝ!!
God bless you 🙏
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን በእውነት
ዋው አሼ ፈጣሪ ጥበቡ ይጨምርልህ ገራሚ ነበር እናመሰግናለን ኑርልን የኛ ጀግና 😍
What a profound lesson!Really,I can say zat u are a successful & very happy guy.Ur energy can be easily transferred to other people.Thanks!!
እውነት ነው አቶ ታዬ እኔ የአውቶብስ ተራ ልጅ ነኝ ብዙ ለውጥ አለ
አሼ የምስጋና ቃላት ቢደረደሩ የአድናቆት ቃላት ቢደረደሩ አንተን አይገልፁህም። እንደው ግን እድሜህን ያርዝመው ነብስን ከስጋ የሚያገናኝ ህይወትን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው።
Wow! በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጋሽ አሸናፊ:: አሁን ልብ የሚነካው ትምህርት ተጀመረ ማለት ይቻላል:: ከአይምሮ ወደ ልብ ብይዋለው:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::
አሼ ለረጅም ግዜ ደስታን ከውጭ ስፈልግ ነበር በዚህም ጤናዬ እስከሚቃወስ ድረስ እግዚአብሔር ይስጥህ አንተን ካገኝሁ በኃላ ግን ገባኝ አሁን ጤናዬ , ሰላሜ አግንቻለሁ አመሰግናለሁ
ለስም አጠራሩ ክብር ይግባዉ እና ለእኔ ሲል ተሰቃይቶ የሞተልኝ ፈጣሪዬ እንኳን ቁሳቁስ እራሱን የሰጠኝ አባታችን ስጦታው እንደማያልቅ አምናለሁ ነገር ግን ምን እንደምጠይቀዉ እንኳን አላቅም መስራት የምትፈልጉትን ፃፉ ስትል ለመፃፍ ተዘጋጀዉ ነገር ግን ባስብ ባሰላስል ምን መስራት እንደምፈልግ አላቅም 🤷🏽♀️ እንባዬ ነዉ የመጣው
Ashenafi tiru training new butአልገባቸውም/አያምኑኝም የሚል ትንሽ ጥርጣሬ አይብሀለሁ። pls drop it
እኔማ ውድ አባቴን ሰለሚመሰል ሱስ ይዞኛል ከቁምነገሩ በተጨማሪ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ውድ አባታችን
What you said is true, thank you Sir.
ዋዉ በጣም ደስ የምል እና ቢሰማ የማይሸለች ትምህርት ነዉ እናምስግናለን በዚህ እደምቀጥሉ እስባለን በርቱልን🎉🎉🎉🎉
God bless you Mr Ashe , you are such a wonderful teacher ❤
Wow የዛሬስ ይሌያል የዎጌል ትምርት የሚሰማ ነው የተሰማኝ አሼ ተባረኪ እውነት በጣም እጅግ በጣም ትምርት ነው አመሰግናለሁ ቀጥልበት ❤❤❤👍👍👍
Wow It is amazing
We need online courses,please let us know when you start. You’re hero you changed me a lot ,I’m grateful for that
ሁሌ ተናገር ሁሌ እስተምር እንናፍቅሀለን በየቀኑ ተናገር ድንቅ ድንቅ
እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ አሸናፊ አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 የዛሬዉ ይለያል ተሎ አለቀብኝ በጣም ተምሬበታለሁ!
አሼ እንዴት እንደነዘረኝ ብታውቅ ♥ የዘውትር ተከታታይ ነኝ የዛሬው አስተያየት እንድፅፍ አስገድዶኛል የምር አመሰግናለው የጎደለኝን አጊቻለው እለማመደዋለው ❤❤❤
ምንጭ : ትርጉም : ሰላም : ደስታ : አስተዋፆ እጅግ በጣም ልብን የሚነካ ትምህርት: ይህ ከአይምሮ በላይ ነው:: ቀጥልበት ጋሽ አሼ: የአድማጮችህን ሃሳብ በደንብ እነደተቀበልክ ምስክር ነኝ::
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
የተስፋ መመህምር !!!❤❤❤
May God bless all Impact Seminar Team.
As usual deep analysis and good insght Gracie mille Ashe🙏🙏
This is amazing now I see it very soon too much pepel Is coming in this impact seminar God bless u
እኔ ግን ሁሌ እከታተላለሁ አንድም ቀን ሀሳብህን ተረድቼው አላውቅም ግራ ነው የሚገባኘ ጭራሽ 😢 ግን ተስፋ አልቆርጥም እስቲገባኘ እሰማሀለሁ ስለድካምህ እግዚአብሔር ይስጥልህ
I Believe everything is now
❤
Ewnet egthabher ybarkih hulunim emlekeku tmhrtoch yelela endethaw neger gin echi vidoe lbie yenetherew keto alagegnehum kahun bhala minm balmar enkan yemulu hwetie timrt new yewesedkut tenxxxxxs ❤❤❤❤❤❤
ስኬታማ የሚባለው ሰው ከ እግዚአብሔር Connection ካለው ነው 👌 ዛሬ ደሞ ይለያል ትምህርቱ እግዚአብሔር ይመስገን
አሼ You are a blessing ❤🙏
It is an amazing lesson Thanks for your time ❤❤❤❤
Thank you so much ASHE ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ሀሪፍ ቀጥልበት
❤❤❤ Thank you 💖💖💖
Thank you ❤❤❤❤❤
Like
My 👨⚕️ thanks
ጀግና
TQ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በክፍል አንዱ ቪዲዮ ትምህርቱን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ብዬ ልኮምት ነበር ግን ቀደማቹኝ🎉😂😅
አህለን
ግን ሁሉም ሰው እንዴት አለምን impact ማድረግ ይችላል ፣ ?
ሁሉም ሰው ሳይሆን ኢምፓክት ማድረግ የፈለገ ሰው ነው ዓለምን መለወጥ የሚችለው!
@@ImpactSeminars ስንፈጠር ለሁሉም የተሰጠ ነው ስላለ ነው፣ ካለ ስጦታ የተወለደ የለም ፣ምናልባት activate ስላላደረግነው ይሆን? እላለሁ
Why not ,whether you are teacher, doctor, chemist,writer,................we know many people's who gets noble prize from different disciplines.
@@elianaAyalew-my5xv I believe that those who impact the world are below 1% of the world population , even very rare in Africa
Wow
እሱን እኮነው ማወቅ ያልቻልኩት ብቻየን ስሆን የባሰ ሃሳቤ ይበተናል ምን ይሻለኛል
Meditation yeredal
TQ
TQ❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yeeeeess
Neville goddard
አረ ጋሽ አሼ የዛሬ ትምህርትህ አንተ የተሰካህበትን ምንጭ በግልፅ የሚታይ ነው
❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ መምህር አሽናፊ እና አቶ ያሬድን ❤❤❤
ድንቅ ሰው አቶ አሸናፊ ታዬ እናመሰግናለን🙏❤❤❤👍👌
Ashe ስለምታበረክተው መልካም ነገር እግዚአብሄር ይባርክህ
Thanks asha for this wonderful lesson
waaw geshiy betam enmsegenalin .amazing ewnet
god bless you ashe
Betam arif amsgenalew❤❤❤
Ye zarew demo yileyal ❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ
Impact seminar
Blesing imapact team.
ስለ ሀይማኖት እዚ ቦታ የምንማር ከሆነ ሁሉን ያማከለ ብታደርገው ምክንያቱም በዚ ከቀጠልክ ካንተ ሀይማኖት ጋር የሚመሳሰሉ ሰዎችን ብቻ ነው ወደ ሴሚናርህ የሚመጣው ስለዚህ ከይቅርታ ጋር ሀሳቤን አንተን ከማክበር እና ያንተን ድሪም ከመደገፍ የመጣ ሀሳብ ነው
Wo የዛሬው ይለያል በ መጀመሪያ እግዚአብሔር ካለ ሁሉም ነገር ይሞላል ❤❤❤❤
በስመ አብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱቅ አህዱ አምላክ አሜን፫!!!ይህ አደበት. መንፈስ ቅዱስ ያደረበት አንደበት ነው ማለቴ. እግዚአብሔር የላከው ሀዋርያ. ማለት አቶ አሸናፊ ነው
እኔም እንድህ ነው ሚሰማኝ እግዛብሔር በአሸናፊ በኩል እየሰራኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tkikil🎉❤
እግዚአብሄር ይስጥልኝ!!
God bless you 🙏
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን በእውነት
ዋው አሼ ፈጣሪ ጥበቡ ይጨምርልህ ገራሚ ነበር እናመሰግናለን ኑርልን የኛ ጀግና 😍
What a profound lesson!Really,I can say zat u are a successful & very happy guy.Ur energy can be easily transferred to other people.Thanks!!
እውነት ነው አቶ ታዬ እኔ የአውቶብስ ተራ ልጅ ነኝ ብዙ ለውጥ አለ
አሼ የምስጋና ቃላት ቢደረደሩ የአድናቆት ቃላት ቢደረደሩ አንተን አይገልፁህም። እንደው ግን እድሜህን ያርዝመው ነብስን ከስጋ የሚያገናኝ ህይወትን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው።
Wow! በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጋሽ አሸናፊ:: አሁን ልብ የሚነካው ትምህርት ተጀመረ ማለት ይቻላል:: ከአይምሮ ወደ ልብ ብይዋለው:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::
አሼ ለረጅም ግዜ ደስታን ከውጭ ስፈልግ ነበር በዚህም ጤናዬ እስከሚቃወስ ድረስ እግዚአብሔር ይስጥህ አንተን ካገኝሁ በኃላ ግን ገባኝ አሁን ጤናዬ , ሰላሜ አግንቻለሁ አመሰግናለሁ
ለስም አጠራሩ ክብር ይግባዉ እና ለእኔ ሲል ተሰቃይቶ የሞተልኝ ፈጣሪዬ እንኳን ቁሳቁስ እራሱን የሰጠኝ አባታችን ስጦታው እንደማያልቅ አምናለሁ ነገር ግን ምን እንደምጠይቀዉ እንኳን አላቅም መስራት የምትፈልጉትን ፃፉ ስትል ለመፃፍ ተዘጋጀዉ ነገር ግን ባስብ ባሰላስል ምን መስራት እንደምፈልግ አላቅም 🤷🏽♀️ እንባዬ ነዉ የመጣው
Ashenafi tiru training new but
አልገባቸውም/አያምኑኝም የሚል ትንሽ ጥርጣሬ አይብሀለሁ።
pls drop it
እኔማ ውድ አባቴን ሰለሚመሰል ሱስ ይዞኛል ከቁምነገሩ በተጨማሪ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ውድ አባታችን
What you said is true, thank you Sir.
ዋዉ በጣም ደስ የምል እና ቢሰማ የማይሸለች ትምህርት ነዉ እናምስግናለን በዚህ እደምቀጥሉ እስባለን በርቱልን🎉🎉🎉🎉
God bless you Mr Ashe , you are such a wonderful teacher ❤
Wow የዛሬስ ይሌያል የዎጌል ትምርት የሚሰማ ነው የተሰማኝ አሼ ተባረኪ እውነት በጣም እጅግ በጣም ትምርት ነው አመሰግናለሁ ቀጥልበት ❤❤❤👍👍👍
Wow It is amazing
We need online courses,please let us know when you start. You’re hero you changed me a lot ,I’m grateful for that
ሁሌ ተናገር ሁሌ እስተምር እንናፍቅሀለን በየቀኑ ተናገር ድንቅ ድንቅ
እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ አሸናፊ አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 የዛሬዉ ይለያል ተሎ አለቀብኝ በጣም ተምሬበታለሁ!
አሼ እንዴት እንደነዘረኝ ብታውቅ ♥ የዘውትር ተከታታይ ነኝ የዛሬው አስተያየት እንድፅፍ አስገድዶኛል የምር አመሰግናለው የጎደለኝን አጊቻለው እለማመደዋለው ❤❤❤
ምንጭ : ትርጉም : ሰላም : ደስታ : አስተዋፆ
እጅግ በጣም ልብን የሚነካ ትምህርት: ይህ ከአይምሮ በላይ ነው:: ቀጥልበት ጋሽ አሼ: የአድማጮችህን ሃሳብ በደንብ እነደተቀበልክ ምስክር ነኝ::
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
የተስፋ መመህምር !!!
❤❤❤
May God bless all Impact Seminar Team.
As usual deep analysis and good insght Gracie mille Ashe🙏🙏
This is amazing now I see it very soon too much pepel Is coming in this impact seminar God bless u
እኔ ግን ሁሌ እከታተላለሁ አንድም ቀን ሀሳብህን ተረድቼው አላውቅም ግራ ነው የሚገባኘ ጭራሽ 😢 ግን ተስፋ አልቆርጥም እስቲገባኘ እሰማሀለሁ ስለድካምህ እግዚአብሔር ይስጥልህ
I Believe everything is now
❤
Ewnet egthabher ybarkih hulunim emlekeku tmhrtoch yelela endethaw neger gin echi vidoe lbie yenetherew keto alagegnehum kahun bhala minm balmar enkan yemulu hwetie timrt new yewesedkut tenxxxxxs ❤❤❤❤❤❤
ስኬታማ የሚባለው ሰው ከ እግዚአብሔር Connection ካለው ነው 👌
ዛሬ ደሞ ይለያል ትምህርቱ እግዚአብሔር ይመስገን
አሼ You are a blessing ❤🙏
It is an amazing lesson Thanks for your time ❤❤❤❤
Thank you so much ASHE
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ሀሪፍ
ቀጥልበት