ስለ ኒቃብ ሙሐመድ ሐሚዲን vs ሰዒድ ሙስጠፋ ተጋጩ||ዶ/ር አቡበከር መልስ ሰጧቸዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • የቻናሌ ቤተሰቦችን ይህ ቻናል ዓላማዉ ሀቅን ወደ ሙስሊሙ ማድረስ ነዉ

Комментарии • 135

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 3 месяца назад +19

    አልሀሞዱሊላህ ጌታዬ ስደትን ሰበብ አድርጎ ከናተ ጥመት አወጣኝ الحمدلله

    • @YuY-de1pq
      @YuY-de1pq 3 месяца назад +1

      አልሐምዱሊላሕ❤ክፉንካልወጡበጎአይገኝምይባላል

    • @YuY-de1pq
      @YuY-de1pq 3 месяца назад +1

      አላሕትክክለኛውንመገድይምራን

    • @FhgJhb-is9jm
      @FhgJhb-is9jm 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 2 месяца назад +1

      ሳህ ወላህ ግን ለምድነው የዚህንያክል ጥመት እያወቁ

    • @Maryam-x6w7e
      @Maryam-x6w7e 2 месяца назад

      @@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ እነሱ ስሜታቸውን ብቻ ነው የሚከተሉት ማስረጃ ሲሰጣቸው ጪራሺ እልህ ይዛቸዋል እንደህፆን ልጂ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 3 месяца назад +11

    የአዩሀልነብዩ ኩሉ አዝዋጅከ ወበናቲከ ወኒሳአ ብሎናል አላህ በቁረአን ላይ አትቀባጥር ተማር ቅድሚያ

  • @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
    @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ 3 месяца назад +14

    ለራሳችሁ ጠማችሁ ሰዉን ወደጥመት ትመራላችሁ አላህ ይህድኩም እህቶች እነዝህን አትስሙ አህባሺ

    • @mohammedhassen1185
      @mohammedhassen1185 3 месяца назад

      ጠሞ ያጠመማችሁ በሀዲስና በቁርአን ያልተጠቀሰውን ፈትዋ የሚሰጠችሁን ወሃብይ ነው ማውገዝ የሚገባችሁ እናንተ አላዋቂዎች ስትረቱ የምትሉትን ስታጡ መጨረሻችሁ የፈረደበት አህባሽ ትላላችሁ ሁለታችሁም ገደል ግቡ እኛን ተውን😂😊😊😊!!!!

    • @SamsungDuos-ik2wk
      @SamsungDuos-ik2wk Месяц назад

      አህበሽ ረበሽ ዝም ብለው ይዘበርቀሉ ሼኮች ምን ይለሉ ሰይሆን ቁርአን ሐዲስ ምን ይለል መለት ይቀድማን

    • @التقياللهيانفسي
      @التقياللهيانفسي Месяц назад

      አይ አሕባሽ መጀመርያ ቁርአን ተፍሲር መማር አለብሕ ያልተማሩትን እሕቶቻችን አታበላሽ አኡዙቢላሕ ዝም ብሎ መማር ያዋጣሐል

  • @NewOne-f4o
    @NewOne-f4o 3 месяца назад +11

    አላህን ፍሩ እድነሸፈን ተዘናል ግደታ ነው እናተ ጠማሞች

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 3 месяца назад +6

    አይፈረድባችሁም በቅጠል ደንዝዛችሗል ምድረ ጨፋሪ ጠማማ ማን ይሰማችሗል እኛ ኒቃባችን ውበታችን ነው ተገላለጡና ለወንድ ፊትና ሁኑ ነው የምትለን ደንቆሮ የሴት ልጅ ውበቷ ፊቷ ላይ ነውኮ

  • @KobraIbrahim
    @KobraIbrahim 3 месяца назад +5

    እስቲ መጀመሪያ ተማር ወንድሜ ዝም ብለህ አትቀባጥር አስተክፊረላህ

  • @NewOne-f4o
    @NewOne-f4o 3 месяца назад +7

    አተ እራስህ ለቀህ እራስህ ተመልሳለህ ሰለነመቃባችን እኛ እናቃለን እናተ ብቻ ናቹህደ ኪታብና ቁርአን እምቀሩት
    እሱ ደሞ ዶክተር እምተለው ዶክተር ሳይሆን ደቆሮ አህባሽ ነው እሱን ብሎ ኡዝታዝ
    እኛ ፊታችን መሸፈን ግድ ነው ታውን አያገባቹህም እሱ ማን ስለሆነ ነው እሱን እምንሰማው አላህ ያጥፋቹህ እናተ አህበሾች
    ከናተ በላይ እኛ እየተማርን ነው ምድረ ደቆሮ

  • @ሩተ
    @ሩተ 2 месяца назад +4

    መጀመሪያ ተማር አላህ ቃጥተኛዉን መንጋድ ይምራህ

  • @ሀያቲየከላላዋ
    @ሀያቲየከላላዋ 2 месяца назад +4

    መጀመሪያ አተ ተዉሂዴን ተማር እናደሞ ሱረቱል ቶባን አብብ እናተኮ ጠማማ ናች አዉ እናዉቃለን አላህ ይጠብቀን ክናተ ጥመት

    • @Jemalali-w6n
      @Jemalali-w6n 8 дней назад

      ረድ አደረግኩ ብለሻል ከብት ሱረቱል ቶባን ሳይሆን ተውባህ ነው

  • @MuhamedzAliyu
    @MuhamedzAliyu 2 месяца назад +4

    ከእዳተአይነቱ በአሏህ እንጠበቃለን።

  • @jemaldawed8931
    @jemaldawed8931 2 месяца назад +3

    መጀመሪያ ለሴት ልጅ ኒቃብ ግዴታ ነው

  • @ኑራሙስጠፈ
    @ኑራሙስጠፈ 3 месяца назад +3

    አዎ ቁራኣን ዉስጥ አለ የንተ ንግግር ዉድቅ ነዉ ሚሆናዉ እንሻ አላህ ወላህ ሰንፈልግ ወደ ስድብ እንደትመረን ታዉዉዉዉዉዉዉዉ ግንንንንን ወሬ በትቀጥፍ እንኳን ሴት ተገለልጠ በዝ ዘመን ተሸፈፍና ረሱ አልተቻለም ታዉ እንጅ

  • @rahmetbedru
    @rahmetbedru 3 месяца назад +2

    ትንሽ አታፍርም ከኡለሞች ጋር ራስህን አወዳድረህ ምላሽ ሰትሰጥ ጠማማ ሰው ወደ ጥመት እንጂ ወዴት ይጠራል መጀመሪያ እወቅ

  • @وبوي-ع3ي
    @وبوي-ع3ي 3 месяца назад +5

    መጀመር ያ በደብ ተማር ስለግደታና ሱና ከምትናገር ተማር ቀዳዳ

  • @ሩተ
    @ሩተ 2 месяца назад +1

    ያጀማአ ልጁ አህበሽ ነዉ እኔ አቃዋላሁ አን ሰብስካራይብ እያደራጋቹ ዉጡ አላህ ማዉጁዱን ብላ መካን ብሎ ነዉ ምያምነው

  • @arabia1239
    @arabia1239 29 дней назад

    ሡብሀንአላሕ ያርብ በዝነትህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zebibasied-zi1td
    @Zebibasied-zi1td Месяц назад +1

    እናተን እማላይበት የት ልሂድ ግድ ይመጣብኛል ከስልኬ ደሞ ገና ነው የማቃችሁ አህባሽ መሆናችሁን ያሠላም ያረብ አተበራህመት ከሠይጣንና ከአህባሽ ተኮል ጠብቀኝ

  • @AszZsa-j3c
    @AszZsa-j3c 2 месяца назад +1

    አላህ ሂዳያ ይስጥህ
    ለሴት ልጅ እንኳን ፊቷን አይደለም የለበሰችው የጌጥ ድምፅ እንዳታሰማ ያለ አላህ ፊቷን ትክፈት አለ እስቲ እንደግንዛቤ የአንድ ሰው የቁንጅና መለክያው ምኑ ነው? ሴት ልጅስ ሂጃብ ምትለብስበት አላማ ምንድ ነው ዋናውን ፊቷን ከፍታ ከሄደች አረ አላህን ፍራ መጀመሪያ ተማር

  • @ابوعبداللهسعيد-ف7س
    @ابوعبداللهسعيد-ف7س 3 месяца назад +3

    ደሞ አተ ተየት ብቅአልክ በአላህ አጭበርባሪ

  • @SamsungDuos-ik2wk
    @SamsungDuos-ik2wk Месяц назад

    በምርቀነ ነው እምየዋረው አዑዙቢለህ ይዘበርቀልዴ አይ አህበሾች ዲነችንን ለምን እንደምትበጠብጡ አለቅም

  • @NaymaUae
    @NaymaUae 8 месяцев назад +2

    ባረካላሁ ፊኩም ❤❤❤❤

  • @seada2638
    @seada2638 Месяц назад +1

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌ሴት ልጅ ኒቃብ መልበስ አለባት ሴት ልጅ ትፈትናለይ

  • @عمريه-ح2ف
    @عمريه-ح2ف 3 месяца назад +1

    አተስታወራውሸተምእንደሆንክያስታውቃልአንተከምታቀርባቸውነገሮችአላህይጠብቀንሴተልጅከወንድጋብቻመተኃብቻእንዳትልእንዳንተአይነትሰዎችንበደብነውማቃቺ

  • @zaitunashamso7311
    @zaitunashamso7311 8 месяцев назад +2

    بارك الله فيكم❤❤

  • @toybamohammad7226
    @toybamohammad7226 22 дня назад

    አስተግፊረላህ

  • @ArebuArebu-kp4dr
    @ArebuArebu-kp4dr Месяц назад

    ቁረአን ውስጥ ነወይ ያልከው መጀመሪያ ቀርተሀል ዝምብለህ ፈተዋ እምትሰጠው አረ ተው አላህን ፍራ መጀመሪያ ቅራ ፈተዋ ለመሥጠት እንደናተ ያሉ ናቸው ድኑን ያጠፋት

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 месяца назад +1

    ጠመህ እህቶቼን አታጥም ማንም አይሰማህም አወራርህ በራሱ ሲያስጠላ ሶሀቢዮ ፊቱን ወዴሷ እንዳያዞር ያደረጉት ለምን ይመስልሀል ክክክክክ መሳቂያ ነህ የምር

  • @AusmanAbdy
    @AusmanAbdy Месяц назад +1

    ምን አይናት ለዛቢስ ነው

  • @Aziza-c5x
    @Aziza-c5x 2 месяца назад +1

    እራስህ ዉድቅ ነህ ስላድንህ ጣይቅነ ታማሪ

  • @AszZsa-j3c
    @AszZsa-j3c 2 месяца назад

    ለራስህ ጠምህ ምንም ማያቁ እህቶች በተከተሉህ ቁጥር ተጠያቂ እንደሆንክ እወቅ

  • @NejmedinAbdurahman
    @NejmedinAbdurahman 2 месяца назад +1

    ወደ ነቢዩ ሰለላሂ ወሰለም አንዲት ሴት መጣችና የረሱል አለቻቸው ከኛ ውስጥ ከኛ መሃል ጅልባብ ያለበት ሴት የኢድን ሰላት ብትወጣ ችግር አለው የሰጡት መልስ አንተ እንደምትለው ዋጂብ አይደለም ሳይሆን لتلبسها اختها من جلبابها. ገባክ ከእህቷ የሆነውን ጅልባብ ትልበስን ያሉት ጅልባብ ማለት ይሄ አንተ እንደምትዘባርቀው የሚያሳይ ሳይሆን ፊትን የሚሸፍን ነው يا ايها النبي قل لازواجك وبناتك ونساء المؤمنين يدنين عليهن من جلالبهن ذلك ادنى ان يعرفن فلا يخزينا وكان الله غفورا رحيما.

    • @AszZsa-j3c
      @AszZsa-j3c 2 месяца назад

      አረ ለንግዱ ነው ሚያወራው አላህ ሀቁን ያሳየው ምን እንደሚል እራሱ አያቅም

  • @ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ
    @ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ 2 месяца назад +1

    አትቀባጥር ቅድሚያ ተማር አተምብሎ አብራሪ😂😂

  • @drgFghdrt
    @drgFghdrt 2 месяца назад

    አላህ ፍራ

  • @EmranTolah
    @EmranTolah День назад

    ተዉ እጂ ከየት ነዉ የመጣህዉ

  • @Gjft-hb6nt
    @Gjft-hb6nt 8 месяцев назад +1

    جزاكم الله خيرا أحبابنا 😍

  • @NejmedinAbdurahman
    @NejmedinAbdurahman 2 месяца назад

    ለማንኛውም ትንሹ ኡስታዝ جمال. ገባክ ፊት ማለት የውበት መከማቻ ነው

  • @TemkinmuhamedSani
    @TemkinmuhamedSani 8 дней назад

    አላህን ፍራ አንተኮ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነህ ዲኑን ለባለቤቶቹ ተውላቸው

  • @qtqa9353
    @qtqa9353 2 месяца назад

    የታዋዛጋባችሁ እናቴ አቤሽ ናቹ. ግራ. የታጋባችሁ. ግራ ይግባችሁ. አሁንም.. ጣማማ ዎች. ኤኛ. አናዎልቂም. ንቃባቺን ኡባታቺን

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 месяца назад +1

    ቪዲኦ እዬቆራረጣችሁ እያመጣህ አትቀባጥሪ ውዳቂ አንተ ለራሰህ መጀመሪያ እወቅ ቪዲኦ አትቆራርጥ እኛ የምንከተለው በቁረአንና በሀዲሰ ነው እንዴናንተ ፎላል ምናምን እያልንክ ሰው አንከተልም ይሄኮ ፈዬልህ ጫት ሀላል ነው ያለ ፈዬልነው ዝብለህ አትቀባጥር

  • @AbdellahHussen-n5f
    @AbdellahHussen-n5f 23 дня назад

    አንተ ኡለማኦቹን የመተቸት አቅሙ የለህም ተማር ተማር በዚሁ ከቀጠልክ መጨረሻህ ያላማረ ይሆናል
    ምክኒያቱም ከእውቀት ነፃ ትሆናለህ

  • @عمريه-ح2ف
    @عمريه-ح2ف 3 месяца назад

    የጥመትበሽታቹይተላለፋልእናምአላህዬከዚህበሽታይጠብቀን

  • @AlDr-bw3md
    @AlDr-bw3md 8 месяцев назад +1

  • @FaizaBano-gy5zm
    @FaizaBano-gy5zm 8 месяцев назад +1

    መሸአለ😘😍

  • @FatheyaBargana-re4yv
    @FatheyaBargana-re4yv 8 месяцев назад

    ባረከሏሁ ፊኩም

  • @ነኢማሀርቡ
    @ነኢማሀርቡ 2 месяца назад

    አረአፈርብል ጠማማ በፈለጉሰአት ማውጣት አይቻልም

  • @KerimaKerima-iv6ds
    @KerimaKerima-iv6ds Месяц назад

    ኧረ ባክህ አንተ ነህ ያልከው ከንቱ መልበስ ከጀመረቺ ማውለቅ አይቻልም ለምን ለብሳ ለምን ታወልቃለቺ

  • @ኑራሙስጠፈ
    @ኑራሙስጠፈ 3 месяца назад

    አረ በሚነዎረ ነገር አላህን ብንፈራ የተሸለ ነዉ አላህን እንፍረ

  • @layla-f2v
    @layla-f2v 8 месяцев назад +1

    በራከለሁ ፊኩም

  • @MAMEEKANAA
    @MAMEEKANAA 25 дней назад

    Kaafe

  • @seididris2380
    @seididris2380 2 месяца назад

    ኢብን አባስ በመባል የሚታቀው አይደለም አትዋሽ ፈድል የሚባለው ነው

  • @Eman-bl7bp
    @Eman-bl7bp 3 месяца назад +1

    እኔ ሌላ አልልህም ወድቀህ ተገኝ ነው የምልህ ባለጌ ነህ አፍህ ክዳን የለውም አንቱ ልበላቸው አንተ ባታከብራቸውም አላህ አክብሯቸዋል እንድፈለግ ብትል የምት ቀንሰው ነገር የለም እሺ

  • @munisa-e8k
    @munisa-e8k 2 месяца назад

    ወንድሜ ስታወራ አስተውል

  • @Abduselamselman-f3z
    @Abduselamselman-f3z 26 дней назад

    ሚዲያ ላይ ስለወጣህ ምታውቅ ትመስላለህ
    ማን ተናገር አለህ ያለ ቦታህ? ኢኔ፣ መኔገር፣ ኤሊምች ፣ እስኪ አፍህን በአማርኛ ለመናገር በቅጡ እወቅ ቦጥ ቢጥ ሚጥ ሚጥ አትበል።

  • @abduselamahmed1336
    @abduselamahmed1336 14 дней назад

    ሲጀመር አህባሽ ፈትዋ መስጠት አይችልም በጫት ስለሚሰክሩ ሚስትህንና እህትህን አታሸፍን ተገልጣ ትሂድልህ

  • @shemsdinjemal4012
    @shemsdinjemal4012 3 месяца назад

    ወደጄ አንተም ተመልስ ወደ ሱነ

  • @Abduselamselman-f3z
    @Abduselamselman-f3z 26 дней назад

    ሼኩ ሚቶቸሎ 😂😂😂 አንተ ደነዝ የአማርኛ ፊደላት ቤትህ ውስጥ ለጥፈህ ፊደሎችን ለይተህ እወቅ

  • @erkebet606
    @erkebet606 3 месяца назад

    ኡለማን ሰውየ ብሎ መጥራት ምን የሚሉተረ ፈሊጥ ነው አንተ ኩታራ የመንደር ልጅ 😮 አንተ የነሱን ንግግር ፈተዋ ለመሰጠት የትኛውን ኪታብ ቀርተህ ነህ

  • @AnwarMahmud-fu7rl
    @AnwarMahmud-fu7rl 10 дней назад

    አላህን ብፈራ ይሻልሀል እማታቀዉን ተመዘባረቅ ትጠጠታለህ

  • @ኑራሙስጠፈ
    @ኑራሙስጠፈ 3 месяца назад

    ቆይ ግን ከሌለ እሚነት ተከታዮች ተልካ ነዉ ወይስ??????

  • @abdulrahmankh2935
    @abdulrahmankh2935 2 месяца назад

    بارکلاه فيخم

  • @Gffttu-io2jc
    @Gffttu-io2jc 2 месяца назад +1

    አተ ብሎ ተታኝ ደቆሮ

  • @FeryaSiraj
    @FeryaSiraj 2 месяца назад

    i,chat akilachun awulikotal

  • @seididris2380
    @seididris2380 2 месяца назад

    ክክክክ ዶኬተር የጫት ዶክተር ነው

  • @Sade948
    @Sade948 2 месяца назад

    ምንም እማታቀውን ስለ ዲን አትፈትፍት አዲበህ. ተቀመጥ

  • @FeryaSiraj
    @FeryaSiraj 2 месяца назад

    Sile islimna atawura dedeb

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj 2 месяца назад

    እርናተ በጉርዲም።ይበቃል ትላላችችሁ አላህ ይዳያይስጣችሁ አተና መሶለችህን

  • @menteyochu
    @menteyochu 3 месяца назад

    ይህ ደግሞ ከየት መጣብን አሏህ ሂዲያ ይስጣችሁ እኛ ኒቃባችን ሁበታችን መሰተሪያችን መከበሪያችን ነው እናም ዋጂብ ነው እንለብሳለን እንዋብበታለን አትድከም እኛን ለማዬት አልተፈከደልህም ያ አህባሽ

    • @ሩተ
      @ሩተ 2 месяца назад

      ልጁ እኮ አህበሽ ነዉ እኔ አቃዋላሁ

    • @menteyochu
      @menteyochu 2 месяца назад

      @@ሩተ አላህ ሂዲያ ይስጣቸው

  • @Sade948
    @Sade948 2 месяца назад

    በጫት ቅጭላቱ ዙሮበትን ዝብለህ ጫትህን ብላ ሂዲ ተማር አተማብራራት አትቺልም ጂልጥ ስፈልግ ስገዲ ስፈልግቶወዉ አላለም ደቆሮ ከየት መጣህ አተደሞ

  • @FeryaSiraj
    @FeryaSiraj 2 месяца назад

    😳😳😳😳😳😳😳😷😷😷😷😷😷

  • @SofiaHusen-fh5gm
    @SofiaHusen-fh5gm 3 месяца назад

    ጠመመ ያለእራሱ ከጥሜት ሊሆን ይችላል

  • @TofikSema
    @TofikSema 18 дней назад

    እኔ ምልህ አንተፈትዋ ሰጪና ተንታኝ ሆንክ ጅህልና ጥግ የደረሰነዉ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 месяца назад

    ሰቤን አንስቻለሁ 💉💉💉💉💉💉💉💉💉

  • @ኑራሙስጠፈ
    @ኑራሙስጠፈ 3 месяца назад

    ደሞ አተፍርም ዉድቅ ነዉ እየልክ ስታዎረ????

  • @AbduEndris-fk4bq
    @AbduEndris-fk4bq 3 месяца назад

    እሱኮየተባለውንነውያቀረበውምንማለታቸውነው

  • @mmmmmmmsss8001
    @mmmmmmmsss8001 Месяц назад

    Aneta weshatem katafi alleh kelbe yestek gen tenegna iyedalehem allehu አንታን ብሎ ኩርአንና ሀዲስ ታከተይ

  • @AliYesuf
    @AliYesuf 4 дня назад

    አንተ ሚንድነክ ሼከ ነክ ወይስ ሙፉቲነክ ወጠጤ አርፋ ቁጭ በል

  • @RahmaAyalew
    @RahmaAyalew 3 месяца назад +1

    Geltu ewket endante khone yikr

  • @sefinaadem7610
    @sefinaadem7610 23 дня назад

    አተራስህ ተማር ምንም አታቅም👎🏻👎🏻👎🏻

  • @leyilaseid-n7i
    @leyilaseid-n7i 2 месяца назад

    ለመሆኑ ቀርአን ቀርተሃል !?

    • @SamsungDuos-ik2wk
      @SamsungDuos-ik2wk Месяц назад

      አይመስልም በትልቅ መስአለ ገብቶ ይዘበርቀል

  • @lubabaendries
    @lubabaendries 2 месяца назад

    እህህህህህ ስታዛዝኑኑኑ ወደዛ እናንተስ ጭራሽ መሸፈን መገለጥ ትችላለች ትላለህ አህባሽኮ __________

  • @toybamohammad7226
    @toybamohammad7226 22 дня назад

    ለራስህእው

  • @Hቢንትኡመርነኝወለየዋ
    @Hቢንትኡመርነኝወለየዋ 8 месяцев назад

    🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @SemirSemirkasshaunAhmad
    @SemirSemirkasshaunAhmad 8 дней назад

    Mn dnew yemlefelefelw jezba lem tkortewalehu zm bel

  • @ArebuAhmed-c4t
    @ArebuAhmed-c4t 15 дней назад

    አንድኛዉ ወጠጤአንተ አይደለህደ ምንብለህትከለክላለህ

  • @abduselamahmed1336
    @abduselamahmed1336 14 дней назад

    ጫታም ሁላ ሀሳባቸውን ሳታስጨርስ ለምን ትቆርጠዋለህ

  • @SeadaMuhammed-e2l
    @SeadaMuhammed-e2l 2 месяца назад +1

    የሰውምሸይጧንአለውለካ

  • @leyilaseid-n7i
    @leyilaseid-n7i 2 месяца назад

    ያንተስ ከፋ እስኪ መጀመሪያ ተማር!

  • @MuhammedYishak
    @MuhammedYishak 2 месяца назад

    Ante koltafa quch bele sele islemena temar zembele atzebarq

  • @seid-td2ix
    @seid-td2ix 3 месяца назад

    እናንተ አህባሾች ጫት መብላት እንጅ ሸሪአ የት ታውቃላችሁ አብዛኛወቻችሁ ሙሺሪኮች ናችሁ

  • @halimaaymen6902
    @halimaaymen6902 2 месяца назад

    ጃሂል

  • @SmilingGolf-qg6ts
    @SmilingGolf-qg6ts Месяц назад

    ለነጋሩ አንተ ሙሰሊም ነሃ

  • @tyyyhyyyu4933
    @tyyyhyyyu4933 8 месяцев назад +1

    በረካለሁ ፊኩም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @NejmedinAbdurahman
    @NejmedinAbdurahman 2 месяца назад

    mjmrya afken feta

    • @NejmedinAbdurahman
      @NejmedinAbdurahman 2 месяца назад

      በመጀመሪያ አንተ እዚጋ ተቀምጠህ ፈትዋ ለመስጠት ተሳሳቱ ለማለት በጣም ይቀራል رساله الحجاب. የሚለውን አንብብ መጀመሪያ

    • @NejmedinAbdurahman
      @NejmedinAbdurahman 2 месяца назад

      ወደ ነቢዩ ሰለላሂ ወሰለም አንዲት ሴት መጣችና የረሱል አለቻቸው ከኛ ውስጥ ከኛ መሃል ጅልባብ ያለበት ሴት የኢድን ሰላት ብትወጣ ችግር አለው የሰጡት መልስ አንተ እንደምትለው ዋጂብ አይደለም ሳይሆን لتلبسها اختها من جلبابها. ገባክ ከእህቷ የሆነውን ጅልባብ ትልበስን ያሉት ጅልባብ ማለት ይሄ አንተ እንደምትዘባርቀው የሚያሳይ ሳይሆን ፊትን የሚሸፍን ነው يا ايها النبي قل لازواجك وبناتك ونساء المؤمنين يدنين عليهن من جلالبهن ذلك ادنى ان يعرفن فلا يخزينا وكان الله غفورا رحيما.

  • @Sade948
    @Sade948 2 месяца назад

    አለፍልፍ ፈሳም

  • @nabeyahshekader5609
    @nabeyahshekader5609 3 месяца назад

    Chule yata balabetik gomaku hajanabiyou lahanosedo wajibe naw

  • @alebachewshawl930
    @alebachewshawl930 3 месяца назад

    ደደብ

  • @MeriemaAssen
    @MeriemaAssen 3 месяца назад

    እንታይ ራስህ የዞረብህ ነህ ጠማማማ

  • @jamalnoor962
    @jamalnoor962 3 месяца назад

    Ante.weraba

  • @EmranTolah
    @EmranTolah День назад

    ተዉ እጂ ከየት ነዉ የመጣህዉ

  • @Hsggsuw
    @Hsggsuw 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤