Tezitachen on EBS: Oldies Day በከፍተኛ 23 (SOS) ተማሪ ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 275

  • @meme-zx1li
    @meme-zx1li 6 лет назад +16

    በጣም ሚገርም ትዝታ 11 አመት ወደ ኋላ መለስከኝ ልጅነቴን ፤ትምህርት ቤቴን ፤ጓደኞቼን ዋው... በጣም አመሰግናለሁ ዬናስ 1 ቀን ከስደት መልስ ት/ት ቤቴን አየዋለሁ ♥

  • @bzuyetifer6216
    @bzuyetifer6216 6 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ከነማንነት መሰልጠን እኔ ወድጀዋለሁ ቀሪው የትምህርት ጌዚያችሁ ይባረክ

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 лет назад +22

    *ወይኔ እንዴት እንደሚያምሩ እንዲህ አይነት አለባበስ ዛሬም ቢኖር በጣም ነው የሚያምረው ሰላማችሁ ይብዛ ለቁም ነገር እግዚአብሔር ያብቃችሁ*

  • @መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ
    @መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ 6 лет назад +32

    ደስ ትላላችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ትዝታችን በኢ.ቢ.ኤስ.የምወደው ፕሮግራም ነው 👍

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 6 лет назад +2

    EBS ላይ ከሚተላለፋ ፕሮግራሞች በጣም በፍቅር የማየው በጉጉት የምጠብቀው #ምርጥ ዝግጅት ነው 😍.....ዋው እንዴት እንደሚያምሩ የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ ማለት ይሄ ነው ትላንት የዛሬ ማንነታችን መሰረት ነው #ዮኒ ደሞ እጅ ፅሑፍህ ሲያምር ጦማሩን ለመጣፍ የተተጠቀምካቸው ቃላቶች ዋው ጠቅላያችን አንብበውት መላሹን እነደደሚሰዱልህ እርግጠኛ ነኝ

  • @rodasseyoum8506
    @rodasseyoum8506 6 лет назад

    _በጣም ያማምራሉ የወንዶች የጨርቅ ቬል አላየሁም , _አቅራቢ ዮናስ የእጅ ፅሁፍህ ዋው በጣም ያምራል_

  • @ሲኞሪታከመቱ
    @ሲኞሪታከመቱ 6 лет назад

    የእውነት በጣም ታምራላችሁ ኢቢኤሶች ከልብ እናመሰግናለን

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 6 лет назад +7

    ኧረ ከፍተኛ 23 ትምህር ቤት እንደ እኔ ያሉ የማዳም ከዳሞችንም አፍርቷል 😀😃 ትምህር ቤቴ ደስ የሚል ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ። 😍😍

  • @addisnone163
    @addisnone163 6 лет назад

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 6 лет назад

    በጣም ታምራላችሁ ይልመድባችሁ ደስ የሚል ትዝታ ነው

  • @tsigaredcheru152
    @tsigaredcheru152 6 лет назад

    እንዴት ደስ ይላሉ ማንነቱን የማይረሳ ትውል እንዲ ነው ደስ ብሎኛል ብዙ ነገር ነው ያስታወሰኝ

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 6 лет назад

    SoS ትምህርት ቤቴ ህይወቴ ትዝታዬ በጣም ነው የናፈቀኝ
    በጣም ታምራላሁ ይመቻችሁ

  • @mimek8372
    @mimek8372 6 лет назад +1

    የኔማሮች ሁሌም ታምራላችሁ ጎደኞቼ ፈጣሪአለየንም እንገናኞለን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥እወዳችሀለው ሁላቹንም ትናፊቁኛላችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ

    በዚ ዘመንም እንደዚ ቢለበስ ኖሮ እርግማንና ሐጥያት ባልበዛ ነበር ምን ያረጋል ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ

    • @mekdastasfaye6706
      @mekdastasfaye6706 6 лет назад

      ፌቨን ሳይሞን batme

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 6 лет назад

      ፌቨን ሳይሞን lebs sayehon lebu nestu behon tru nebr

  • @mahedergebreyesus4860
    @mahedergebreyesus4860 6 лет назад +2

    ዎይኔ ትምህርት ቤቴ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት. Thank you!

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 6 лет назад

    Bless you ,yehuwalaw kelele yelem yefitu,proud of u gays and u are beautiful

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 6 лет назад +4

    በጣም ያምራሉ በጣም!❤
    አስቀናችሁኝ እውነት💚💛❤

  • @Zidaaan1
    @Zidaaan1 6 лет назад +1

    This is so beautiful! They are all look amazing

  • @brukmamo3745
    @brukmamo3745 6 лет назад

    ትምህርት ቤቴን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ልጆቹም ተመችተውኛል

  • @bahgitigray8307
    @bahgitigray8307 6 лет назад

    እሰይ ደስ ስትሉ 😘💝ከአይን ያውጣቹ 💞✅ ጥሩ ቦታ ያድርሳቹ 🎼🎼👏ምርጥ ዘፈኖች :: ትዝታችን በ ኢቢኤስ አዘጋጆች እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏

  • @ebissagadissa1179
    @ebissagadissa1179 4 года назад

    my school. i joined SOS 1997, Abiy Ahmed Ali left SOS 1996. Ohhh. any way i miss my batchs from 1997-2000. well done

  • @leonoradorothy6360
    @leonoradorothy6360 6 лет назад +5

    እኔም ያው የድሮ ተማሪ ነኝ 1996 ተዝታዩን ቅስቀስው ስድት ላይ 14 አምት አገሬ ናፍቅኝ

  • @mjassir4823
    @mjassir4823 6 лет назад

    Mashallah betam des yelal.

  • @sinemeaza4905
    @sinemeaza4905 6 лет назад +1

    በጣም ታምራላቹ እ።ር አምላክ ይተብቃቹ ለቁም ነገር ብቁ መልካም ውጤት እመኝላቹኃለው።።።።።።።

  • @samrisam3719
    @samrisam3719 6 лет назад

    Betam des yelale enamesegenalen tizitacine ebs

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 6 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል ደጋግሜ ነዉ ያየሁት እዚ ትም/ቤት የተማራቹሁ ኩሩ በቃ

  • @hlabdo5025
    @hlabdo5025 6 лет назад

    ዋዉ በጣም። ደሰ ትላላችሁ

  • @antenehmillion3621
    @antenehmillion3621 6 лет назад

    ደስ ይላል 💚የትምህርት ቤት ትዝታ

  • @ፋፍየወሎዋፍቅር
    @ፋፍየወሎዋፍቅር 6 лет назад

    በእውነት ደስ ይላል ይመቸቹህ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ2ኀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ2ኀ 6 лет назад +8

    በጣም ደስ ይላሉ😘 ዮኒዬ እናመሰግናለን!

  • @dawitbekele3214
    @dawitbekele3214 6 лет назад

    ዋው በስጣም ነው የምታምሩት የ S.O.S ከፍተኛ 23 ት/ቤ ተማሪዋች እንኳ ደስ አላችው እያልኩ በዝሁ አጋጣሚ በ fb ገጸችን S.O.S ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤ በሚል በተከፍተው ገጽ ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻላን .....አፍልጉኝ

  • @martahoney6262
    @martahoney6262 6 лет назад

    ዋው በጣም ምርጥ አርገው ድሮውን መስለውታል የSOS ተማሪዎች ብራቮ.

  • @liyafiker9438
    @liyafiker9438 6 лет назад

    አድለኛ ትውልድ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃችው

  • @josii09
    @josii09 6 лет назад +7

    Happy to see my high school ከፍተኛ 23 (SOS)

  • @tesfaneshmilashu5420
    @tesfaneshmilashu5420 6 лет назад

    ወይኔ እስከዛሬ ስላመለጠኝ ተናደድኩ እንዴት ደስ ይላል።

  • @wellaabrilo429
    @wellaabrilo429 6 лет назад +3

    the most amazing program i never see its so nice and amazing keep going brother

  • @huzeyfabinyeman9078
    @huzeyfabinyeman9078 6 лет назад

    Wow ቆሰቆሳቹብኝ ትዝታዬን አይይይይይይ ብቻ ደስ ይላል♥♥♥♥

  • @elsabetdamteu2022
    @elsabetdamteu2022 6 лет назад

    ወይኔ ትምህርት ቤቴ እግዚአብሔር ይስጣችው በጣም ታምራላችው በርቱ

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 6 лет назад +13

    ደስ ይላል ክሬዚ ደይ ከሚሉ የኞ የሆነውን ማክበር ነው

    • @fafinegn3473
      @fafinegn3473 6 лет назад

      Kidist Tigabe 😃😃😃😃😃😃esum alealakm neber

  • @ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል

    እንዴት ደስ ስትሉ ምናለበት እንደዚህ ብንለብስና እንደ ድሮ ብንኖር ፍቅር ያሸንፋል ፈበሉልኝ

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 6 лет назад

    That is absolutely true about Piassa!!
    Missed my home town

  • @ak47eto
    @ak47eto 6 лет назад

    Ahune gena tezeta 🇪🇹🇪🇹👍🏿from yenegew sew school 💋💋💋💋

  • @mitikumahlet4318
    @mitikumahlet4318 6 лет назад

    wow i like it all of the program including past fashion and the act of all students tameralchu

  • @selamawithagos8224
    @selamawithagos8224 6 лет назад

    it looks like prime minister Dr Abiy Ahmed finished high school at age 27 in 1996 Ethiopian calendar ,i think it is a big motivation for those who are old and still wanna go to school ,never too late to go to school

  • @othmanmhallawi6353
    @othmanmhallawi6353 6 лет назад +2

    Wow beautiful days really i whatch this video i am happy nice days

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 6 лет назад

    Beautiful no word to express i love your programme Yonese . You know it How too describe story

  • @aschalewyehuala98
    @aschalewyehuala98 6 лет назад

    ምርጥ ኘሮግራም so far! 👊

  • @wedRahelfiker
    @wedRahelfiker 6 лет назад +11

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት

  • @hailatkibrom5990
    @hailatkibrom5990 6 лет назад

    SOS ማለት እኮ ከባድ ሚዛን የነበረ ትምህርት ቤተ ነበረ በ 1990ዎቹ በተለይ። ያም ሆነ ይህ እኛም ተምረን አልፈንበታል እነ ጋሽ ተሼ፣መክብብ፣ሀይለሚካኤል። ግሩም ትዝታዎች አሉን እነዚህም በጣም ያምራሉ በርቱ

  • @aron5741
    @aron5741 6 лет назад

    በጣም ምወደው ፕሮግራም

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 6 лет назад

    Btame dess yelale yewente egziabhare yebarekacewe maneneten yemesele nger yelem

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 6 лет назад

    How they are beautiful thank-you brother Yonese to invite as

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ

    ዋውዋው በጣም ደስይላል
    እናመሰግናለን

  • @ethio2121
    @ethio2121 6 лет назад

    መቼም አረሳሽም ት/ት ቤቴ ገና ሳየው የድሮው ትዝታ መጣብኝ እነ መምህር መኮንን.. ..

  • @mimitel6772
    @mimitel6772 6 лет назад +5

    በጣም ደስ ይላል

  • @mareshetngmareshetng9504
    @mareshetngmareshetng9504 6 лет назад

    ልዩ ትዝታ አለብኝ sosትምርህት ቤቴ ሚስዩ😍😘😘😘😘

  • @GETNET-ETH
    @GETNET-ETH 6 лет назад

    ክሬዚ ዳይ ከሚሉ ይህ በጣም ደስ የሚል ነው ወድጀዋለሁ

  • @woinshetadugnaw2020
    @woinshetadugnaw2020 6 лет назад

    በጣም ነው የምታምሩ ከሙዜቃው እስከ አለባበሳችው ዋው ነው ሙሽሮች ግን የእውነት ነው ወይስ

  • @Shenbrsultan
    @Shenbrsultan 6 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በዚው ይቀጥልልን !!

  • @ጎልሸረፃዕዳ
    @ጎልሸረፃዕዳ 6 лет назад +19

    ውይ ሃገሬ ናፈቀኝ

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 6 лет назад

    Wow! It's so beautiful guys and I wish for you good luck. Journalist Yonase welldone.

  • @samuelhabte3485
    @samuelhabte3485 4 года назад

    1996 ላይ የ 9ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እንዳጋጣሚ ፊልሙ ላይ ፋይሉን አየሁት

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    እውነት የምርጥምርጥናችሁ ይህአለባበስ ባህላችንን ይገልፀል ትውልድ ሊስታዉሰውቻለይከው
    የኛስ ምንቅጥሊባልነው የነእራቁት 666ተከታዩች አርቲስቶችልብስ የነእራቁት ፋሽን እናተግን እድግበሉጉበዝወች

  • @yeshiteklegiorgis8342
    @yeshiteklegiorgis8342 6 лет назад

    Thankyou Yonas i love your show

  • @samiabrha3800
    @samiabrha3800 6 лет назад

    ከምር ታምራላችሁ በትዝታ አንሳፈፋችሁኝ ስላም በሉልኝ ጂሴ ትምህርት ቤትን ስንት እውቀት እና እርድና የሽመትንበት የጨርቆስ እና የቄራ ልጆች ሙሁር እና እንዲሁም ከባድ ሌባ ያስመረቀች ትምህርት ቤት መምርህ ፀጋዬ ወዳጆ ውስጤ ነው ብቃት ያለው መምህር ስሙን እስክሞት አረሳውም አምቼ ወንድማችሁ ነኝ ከአስመራ

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን

    እኛ እንደዚ ነው የሚያምርብን እሰቲ ውበታቹን እዩት እንዴት እንደምታምሩ አጎል ያምርብናል እያልን ይህን የመሰለ ውበታችን ለቀቅን

  • @muluworkmiske1405
    @muluworkmiske1405 6 лет назад

    Wow you guys looking nice Iike it thanks keep it up!

  • @ሰብክቡርአዩተስፋፍቅሪእም

    ስታምሩ ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ።

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha2114 6 лет назад

    wowww betam dess yemile sera new

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    Allah lakumngr yabkachu balchubte salmachehu yebeza

  • @ነበርባይሰበር
    @ነበርባይሰበር 6 лет назад

    አዋ ትዝታ መቼም አይረሳም ..አቦ ይመቻቹ !!!!!

  • @mesfinbekure4655
    @mesfinbekure4655 6 лет назад

    Betam arif

  • @hanilove4677
    @hanilove4677 6 лет назад +3

    የእዉነት ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 6 лет назад

    ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል!

  • @betelhambetelham6393
    @betelhambetelham6393 6 лет назад +3

    👍Betam des yelale👌 እደዚ ነው ሚያምርብን😍😍😍😘😘😘😘እወዳችኋለዉ💝

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 лет назад

    Wowwww sitmru lekumnger yabkchu fetri

  • @abebe7017
    @abebe7017 6 лет назад

    programu betam arif new. Gin andandem esti library hedachu megoch min endechegerachew teykuachew. Werem yetm ayadersenm. 12 kifl honew keld...ho... gud eko new.

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 6 лет назад

    I really enjoyed this show....Woooooooooooooooooowwwwwwwwwww. Thanxxxxxxxx

  • @nuhamins6672
    @nuhamins6672 6 лет назад +1

    Egezabeher yebarkachu des telalchu betam

  • @litafeker6135
    @litafeker6135 6 лет назад

    Wow edit edemitamiru selamacu yebeza😍

  • @rahwashikor8357
    @rahwashikor8357 6 лет назад

    Wowwww betam tameralchu Egzabher yasbachitn yasklachu....kubr le Ethiopian hagery

  • @tsehayeyihdego6912
    @tsehayeyihdego6912 6 лет назад

    Wow beautiful you remember me adugnet from America

  • @ethiopiannewsentertainment6064
    @ethiopiannewsentertainment6064 6 лет назад

    Abbo des stlu. Ye Ethiopia ljoch...yadisabebawochu...abet stmechu...you reminded me of my own last day of my secondary high school ( Tikur Anbessa)!

  • @aynedagne1872
    @aynedagne1872 6 лет назад

    so gorgeous may God bless u and good luck for your entrance exam

  • @bisratkassa6663
    @bisratkassa6663 6 лет назад

    OMG u guys are amazing. #LOVE#SOS#HIGHER 23

  • @mobailymobaily8157
    @mobailymobaily8157 6 лет назад

    ዋው ዋው ዋው በጣም ያምርል በርቱ

  • @marugenet4309
    @marugenet4309 6 лет назад

    wooowwww really i like it!!!!!!!

  • @Manu-tn8jh
    @Manu-tn8jh 6 лет назад

    መሸአላሥታምሩ

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv 6 лет назад +1

    Very nice 👍keep going.

  • @azebteshome8402
    @azebteshome8402 6 лет назад

    Wow nice program 👌👌

  • @melatnoha8611
    @melatnoha8611 6 лет назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @nigatgetaneh3652
    @nigatgetaneh3652 6 лет назад

    በጣም አሪፍ አንደኛ።

  • @hayatfaris6236
    @hayatfaris6236 6 лет назад

    በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱ

  • @frewt5320
    @frewt5320 6 лет назад

    Happy to see seferen Kazanchis

  • @amengirum2116
    @amengirum2116 6 лет назад

    ዋው እንዴት ያምራል

  • @zumrasuliman2300
    @zumrasuliman2300 6 лет назад

    ውይ እዴት ደስ ይላሉ

  • @kukew1885
    @kukew1885 6 лет назад

    waoooooyha tizita mecham aygnm

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 лет назад

    ወይኔ ይከን ፕሮግራም ስወደዉ እኮ ዮናስዬ በርታ

  • @ከተዘጋውዶሴ
    @ከተዘጋውዶሴ 6 лет назад +1

    Oldes day l miss well done students God belss you all good memory

  • @sisaydemessie6524
    @sisaydemessie6524 6 лет назад

    Wow wow wow betame des yelal beteley s.o.s lene betam tiru yehone 4 yefiker ametaten yasalefkubet school new .