የሐዋርያት ድንጋጌ ተክዶ እውነትን ይዣለሁ? 🤔

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 15

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 8 месяцев назад +2

    መግብያው ላይ ሁለታቹህን የተስማማቹህበት ርእስ ነበር:: 'የኣባቶች ትምህርት ለማን ይደግፋል?' የሚል ሓሳብ ነበር::
    በዚህ ሐሳብ ኣስመልክቶ: ካንተ በኩል የቀረበ ሲታይ: ያቀረብከውን ኣንድም ኣባት ኣልነበረም:: ለቀረበልክ የኣባቶችን ትምህርት ድግሞ: በሙሉ ኣንድም ሳይቀር እንደማትቀበላቸው ነው የገለጽክ::
    ስለዚ: በሙጉቱ ውስጥ: ኣስረጅ ለማቅረብ ተቸግረሃል:: የባሰውን ደግሞ: ጥምቀት ለህጻናት ኣምነህ ወጥተሃል::

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 6 месяцев назад

    ቁርኣን የአምላክ ቃል ስላ መሆን ኢውቀት ካለህ ከሞት ቦሃላ መነሳት ኢንዳለ ከሰማህ ክርስትያን ሆነህ ኢንዳት ሞት በጌታ ዘንድ አመጸኛች ጌታ ስላለ ወዴ ኢስሊምና ተቀላቀል ከጥርጣረ ትድናለህ።

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 8 месяцев назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ አማኑ 🙌

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk 8 месяцев назад

    ወይ አለማወቅ መጽሐፍ ቅዱስ ማንም ሊቃውንት የጸፉት ጥናታዊ ጽሁፍ አይደለም።ስለ ጥምቀት የማታውቅ ከሆነ ጥምቀት ማለት ከአደም የመጠውን የዉርስ ሀጢያትታችንን ማስወገጃ እንዲሁም ልጅነት ማግኛችን ነው።ተጠመቅን ማለት ደግሞ ምንም ሀጢአት ውስጥ አንወድቅም ማለት አይደለም።በስሙ ስለተጠመቅን ሀጢአት እንኳን ብንሰራ በንስሐ በደሙ እንነጻለን።
    Titus 3 አማ - ቲቶ
    4: ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥
    5: እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤

  • @zelalemaddis1501
    @zelalemaddis1501 7 месяцев назад

    ህይወት እንዴት ነው?

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 8 месяцев назад

    ተባረክ አማን ወንድማችን

  • @hirutabebe5426
    @hirutabebe5426 8 месяцев назад +1

    Berta….Geta yebarkeh, yebzaleh❤❤❤❤

  • @kedestbekele3476
    @kedestbekele3476 7 месяцев назад

    በርታ የኔ ልጅ።።

  • @Haset7866
    @Haset7866 8 месяцев назад

    God bless you brother.

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 8 месяцев назад

    Amanyie be blessed ❤❤

  • @alfuutintin2207
    @alfuutintin2207 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 7 месяцев назад

    Amanye ebakh diteyl xihafln

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @FaruSabri
    @FaruSabri 7 месяцев назад

    ❤❤