ቃል ገብቶ ካስረገዘኝ ቡሀላ ከሌላ 3 ሴቶች አስረግዟል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 17

  • @dvdhdhsge8980
    @dvdhdhsge8980 14 дней назад +11

    ዝሙትን ተጠንቀቁ እራቁ የሚባለውኮ ለዛ ነው ያለ ኒካህ ምን ሲያቀብጥሽ ፍቅረኛ እያላችሁ ዝሙት ላይ ወደቅሽ ሲጀመር ያለኒካህ የተወለደ ልጂ አባቱ ሊሆንም አይችልም የሰው የሴት ልጂ ገላ ክቡር ነው ለሃላልጂ ለሃራም መገለጥ የሌለበት አላህም ዝሙትን እራቁ አትቅረቡ ተብለናል ክብራችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ የወጣነው ሰርተን እራሳችንን ልንቀይርጂ አትልከስከሱ ጥንቁቅ ሁኑ ህይወታችሁን አታበላሹ ሲጀመር በዝሙት ተጨማልቃችሁ የወለዳችሁት ልጂ ልጁ አትባልም

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 14 дней назад +2

    ጀግና ነሽ🌹🌹🌹🌹የፍቅር ዶክተር

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 14 дней назад +1

    ሀቢባ አንችም አርግዘሻል አለች አአያድርስ ነው እኔ አልፈርድም ግን ሴቶችዬ ተጠንቀቁ

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu 11 дней назад

    ያስታዉቃል በፎቶ አስረግዛል አረ ይሄን ሰዉየው ተጠንቀቁ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 14 дней назад

    እንደ ምክር ሀቢቢ ችከይቅርታ ጋር በጣም የሚስጠላ ነገር ልንገርሽ እንደው ምግብ እየበላሽ ባትቀርቢ ምን መልክት እንዳለው ባላውቅም ግን ፌመስ ስትሆን ለይት ያለ ነገር ማድረግ ትርጉም ካለው አላውቅም የስራቹህ ፀባይ ሊሆን ይችላል ህዝብ ፊት መብላት ግን ሰው ተቸግሮ ታሞ ተርቦ ወይ ከፍቶት ነው ሊማክር የሚደውልልሽ እና ባንደኛ ደረጃ ክብር የሚባ ለገር አለና ብታሻሽይብተይ ሴት ነሽ እናት ነሽ ሚስት ነሽ በሚል ነው ምክር ቢጢ ብሰጥሽ

  • @GoGi-c4o
    @GoGi-c4o 14 дней назад +5

    ያለ ኒካህ የተወለደ ልጅ ልጁ አይደለችም እራስሽ ተወጭው ጅላጅል ለምን ከፍተሽ ሰጠሽ ሳታገቢ

  • @SamiraEssah
    @SamiraEssah 13 дней назад

    Sejmr ke sheraw wchy lezawm sekrshi atfrem ahun begza ejshi

  • @MesmerAbabu
    @MesmerAbabu 7 дней назад

    ሀቢባየአችምፌዳሽንአየሽአይዞሽጠክሪ

  • @XnxnXnd
    @XnxnXnd 14 дней назад +2

    ግንኮ በዉነቱ ልጁ አደለችም ምክንያቱም ዲአላ ናት በሸሪአዉም ተናግሯል ቆይ ያልገባኝ ታትጋቡ የምትጋደሙ ጤነኛ ናችሁዴ

  • @GebrielaFessahaye
    @GebrielaFessahaye 14 дней назад

    Lijita meskin stasazn lije masadeg betam kebad new

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 14 дней назад

    ሀቡ ምን አመጣሽ ዛሬ .እንደ ለስራ መተው.ማርገዝ😂😂😂ኤረ ሴቶች አደብ ግዙ😂እኔ ጠለቤ ትሞቀኝ.እኮ ሁቢ😂ዱባዮች ጨርሳችሁ አፍቃሪ ሆናችሁ😂😂😂

  • @MistereLemma
    @MistereLemma 14 дней назад

    አይ ሃቡዬ 💋💋💋 አፍቃሪ ነሽ?

  • @GlxyA-y3e
    @GlxyA-y3e 14 дней назад

    አስገቢኚ

  • @BetselotAseter
    @BetselotAseter 14 дней назад

    Yane fqr

  • @istme4224
    @istme4224 14 дней назад

    ምስኪን ሀቢባ😅😅