አልሀምዱሊላህ ሁን ያለው ይፈፀም ዘንድ አላህ የበላይ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 370

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 8 часов назад +1

    ኦኦኦኦ በጣይ አዝናለው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥክ በርታ የወላጅ ነገር ምን ይደረግ
    መበርታት ነው

  • @binitube7524
    @binitube7524  2 дня назад +46

    እናቴን የማጣት ህመሙ ሳይለቀኝ አባቴንም አጣሁ መጠሪያዬን ክብሬን ከንግዲህ አላውቅም ብቻዬን ቀረሁኝ አባት አለኝታዬን በሞት ተነጠኩኝ ኡፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ ቀደር አላህ ያሻውን ሰሪ ብቻውን ቀሪ ውሳኔው የሱነው የ አላህ ብቻ ና ብቻ ሱብሀን አላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mshayat
      @mshayat 2 дня назад +1

      አላህ ሰብሩን ይስጥህ😢😢😢

    • @Gurage4
      @Gurage4 2 дня назад +1

      ሰብር ይሰጥህ ያረብ

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 2 дня назад

      ሶብሩን ይስጥህ😭😭

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 дня назад +1

      አላህ ስብር ይስጥህ አብሽር ቢኒ

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 2 дня назад

      ሶብሩን ይስጥህ😭😭

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa День назад +7

    አላሕ ሶብሩን ይስጥሕ አላሕ ጀነተፍርዶሶ የወፍቃቸዉ ሑላችንም የታሞቸነን

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    አይዞክ
    ቢኒይ
    እኔ12አመቴ
    ስዴት አባቴን
    ሳላየው ነው
    ወዴአኪራየሂዴብኛ
    ማንም ተጎኔ ሳይኖረኛ
    የአባቴሞት ተቀብየ
    በመዳቤት አጀቴ ተቃጥሎቀረ
    ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭
    አላህ አይከሰስ ብቻአልሀምዱሊላህ
    ኩሉነብሴ ዛይቀትልሞት😭😭😭

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 19 часов назад +1

    እግዚአብሔር ያፅናህ ብርታቱን ይስጥህ አይዞኝ ቢኒ መጠንከር አለብህ በጣም እሺ

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 14 часов назад +1

    ኢላሊላሂ ወኢለ ኢለይሂ ራጂኡል አላህ ሰብር ይስጥህ እሷቸውንም አላህ ይርሀማቸው

  • @lubabaomar5013
    @lubabaomar5013 День назад +7

    ቢኒ አባትህን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው አላህ ይሶብርህ😢😢😢

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    አብሽር ብኒ አባትህ አላህ ጀነተልፈርዶሥይወፍቃቸውያረብ😢

  • @tube-bk9fb
    @tube-bk9fb 11 часов назад +1

    አብሽር ሁላችንም ሀጅ ነን. ዲንክ ላይ እምነትህ ላይ ሦላትህ ላይ ጠካራ ሁን

  • @Uነኝየአሏህባሪያ
    @Uነኝየአሏህባሪያ День назад +2

    አባትህን አላህ ይርሃማቸዉ ወንድሜ አተንም አላህ ሶብሩን ይወፍቅህ እኛ የአላህነን ወዴሱም ተመላሾችነን😭😭😭

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 2 минуты назад

      ካፊር ነው

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 День назад +4

    አይዞክ ቢንዬ አላህ ሶብር ይስጥክ 🤲🤲😥😥😥🥰🥰አልሃምዱሊላህ.... እስትይ የማዳም ቂመሞች እናተ ዎረኛ እና አስመሳይ ሰው ብቻ ነው እንዴ ሳብስክርብ ምታደርጉት ኤረ ተውት .. እንደዚህ አይነት ምስኪን እናበርታታ ከጎን እንሆን ክርስታንም ሆነ ሙስሊም.. እስት ቢን 50k.... ቻለንጅ እናደርግ 🙏🙏🥺🥺🥺ከዛ ዎደ 100k እናስገባ አይከፈልበትም please በ አላህ ይሁንባቺው እንዲሁም ክርስታኞች በ እግዚአብሔር 🙏🙏🥺🥺

    • @binitube7524
      @binitube7524  День назад +2

      እውነትን እሚመርጥ እኮ ከመቶ አስር ሆነ ውድ እህቴ ዛሬላይ መከራ ስቃይ ቸነፈር ጦርነት ሞት የመሬት መንቀጥቀጥ የበዛው ከምን አንፃር ይመስልሻል ይሄ ሚስኪን የዋህ ህዝብን በሚያታልሉ ውሸት አስፋፊዎች እኮነው መከራ የበዛው ለሀቅ እሚኖር መች ይደገፋል ብለሽ ነው ውዴ ብቻ አላህ እምናስተውልበትን ቀልብ ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FdrFgt
    @FdrFgt День назад

    አላህይሶብርህ

  • @Hanna-z7t
    @Hanna-z7t 5 часов назад +1

    እግዚአብሔር ያፅናክ😢

  • @NejQatar
    @NejQatar День назад +6

    አላህ ጀነተል ፊደረሰው ይፈቀቻውአብሺሪ

  • @kidu715
    @kidu715 23 часа назад +1

    ፈጣሪ ያፅናህ ቢኒ ነፍስ ይማር 😢😢

  • @AsiyaSayedi
    @AsiyaSayedi День назад +1

    😢😢😭😭😭አብሽርአይዞህ🤲🤲

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ День назад +3

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን አሏህ በጀነት ያበሽረዉ አተንም አሏህ ሦብሩን ይሥጥክ መላዉ ቤተሠቡን ለካፊሮቹም አላህ የተሠጠንን የተወደደዉን እሥልምና ይወፍቃቼዉ ለኛም ለሞእሚኖች መጨረሻችንን አሏህ ያሣምርልን በኒየ አብሽሪ ወድሜ አይዞህ ዱአ አድርግ ሠላትክን ሥገድ አደራ እሽ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 22 часа назад +1

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው አንተንም አላህ ስብር ይስጥክ. ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጁእን😢😢

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 2 минуты назад

      ካፊር ነውኮ አባቱ

  • @maitamaita7391
    @maitamaita7391 2 дня назад +6

    አላህ ይሶብርህ ቢኒ አላህ አለህ ብቸኝነት አይሠማህ ወድሜ አላህ ካተጋ ይሁን

  • @Murshida-z5q
    @Murshida-z5q День назад

    አላህ ይራህመም አተም ሶብር ይሰጥህ

  • @meymunatube
    @meymunatube 2 дня назад +5

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ
    አላህ ሶብሩን ይስጥህ ወንድሜ
    ለአባትህም አላህ ይዘንላቸው አብሽር

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ День назад

    አባትህን አላህ ይርሃማቸዉ ወድሜ አተንም አላህ ሶብሩን ይወፍቅህ እኛ የአላህ ነን ወዴሱም ተመላሾችነን አልሃምዱሊላህ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw День назад +2

    አብሽር ወድሜ አላህ ይሶብርህ አባትችንንም አላህ ይዘንላቸው😢😢😢 እኔም አባቴን ያጣሁት በልጅነቴ ነው 😢😢😢ግን አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅልኝ😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናክ ቢኒ

  • @ተወከልአላህ-ተ9ቨ
    @ተወከልአላህ-ተ9ቨ День назад

    አላህ ይሶብርህ😢😢😢😢

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 дня назад +3

    አይዞህ ቢኒ በርታ በል እግዚአብሔር የፈቀደውን ነው ያረገው

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 2 дня назад +2

    አላህ ይዘንለት ቢኒየ አብሽር ደስ የሚለው ነገር ውሽት ምናምን አታውቅ በቃ አላህ በድንህ ጠንካራ ወንድ ያርግህ ወደ አላህ ከተጠጋህ ለሁሉም መፍቲሄ አለውአብሽር

  • @ቃልዬ-ጐ9ከ
    @ቃልዬ-ጐ9ከ 23 часа назад +1

    አይዞህ 🥹🥹😢😭

  • @nasimaawol7859
    @nasimaawol7859 День назад +1

    አላህ ያጸናናህ ወድሜ ሁሉም ግዜ ነው የሚጠብቀው ኩሉ ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት አፈሩን ያቅልላቸው

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz Минуту назад

    አባቱ አሏህ ይዘንለት እምትሉት ካፊር ነውኮ
    ማሂር አሏህ ያፅናህ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 часа назад

    😢😢😢😢አብሽር

  • @ranu2992
    @ranu2992 День назад

    አላህ ሶብሩን ይስጥህ አብሽር ሁላችንም የሱነን መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @SunamayaFulmaya-d2l
    @SunamayaFulmaya-d2l День назад +2

    ሚኪ አላህ ጀናተል ፈረዶስ ይወፈቃቸው አላህ ይሶብረህ

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba День назад

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁኡን አላህ ይሶብርህ ቢኒ ዱአ አድርግለቸው

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ День назад

    አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር የፈቀደውን ነው ያደረገው ሁላችንም ወደዛው ነን

  • @Murshida-z5q
    @Murshida-z5q День назад +1

    አላህ ጀነተል ፊደረሰዉ ይፊቀቻዉ አብሸር

  • @whya5801
    @whya5801 2 дня назад +1

    አላህ ሶብሩን ይስጥህ ማሂር ወድማችን አባትህንም ጀነትን ይወፍቀው

  • @EmanAmeen-z4h
    @EmanAmeen-z4h День назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢miskin abashir

  • @maeritube21
    @maeritube21 День назад

    አይዞህ ቢኒ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ😢😢😢😢😢ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን🙏😭

  • @fafemohamd
    @fafemohamd День назад

    አላህ ይራህማቸው

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f День назад +2

    አላህ የምራቸዉ አብሸረ

  • @ፍሬይቱብ
    @ፍሬይቱብ 2 дня назад +2

    ነብሥይማርቢኒ አይዞህ እግዛብሄር ያጵናህ ተነቤተሠብህ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 День назад

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር አይዞህ እግዚአብሔር የፀና ቢኒ😢😢😢😢

  • @Zhara214
    @Zhara214 День назад

    አለህ ሰአብሪ ይስጠቹ አበተቹን አለህ የጄነት የሪገቸዉ ለሞለህ ብተሰብ የፀነቸቹ😢😢😢😢😢

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 дня назад +2

    አፈሩን ገለባ ያርግላቸው😢😢😢

  • @Zedutbe
    @Zedutbe День назад

    ሁላችንም ወደኣላህ ተመላሾች ነን ኣብሽር ኣላህ ትልቁንም ትንሹንም ወንጀል ያቅልልላቸው ኣብሽር ኣላህ ሶብር ይሥጥህ ኣቅል ያላትን ኣህላቅ ጥሩ ሥነምግባር ያላትን ሳልህ ሚሥት ይሥጥህ የምትከባከብህን 🤲🤲🤲🥰

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 День назад +1

    ቢኒ እግዚአብሔር ያፅናህ አይዞህ

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube День назад +3

    አብሸረ እኛም ወደ እዛወ ነን😢😢

  • @ayishaahmed9212
    @ayishaahmed9212 День назад

    አላህ ይሶብርህ ቢኒ

  • @hawaalharbi5692
    @hawaalharbi5692 День назад +1

    አላህ ያሶብርህ

  • @AishaAhmed-o8e
    @AishaAhmed-o8e День назад

    Allah seber yesteh

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 День назад

    አላህ ይራህመው ብኒየ የጀንት ይበለው አንተም ብርታቱን ይስጥህ 😢😢😢😢

  • @SadahMamo
    @SadahMamo 2 дня назад +2

    Ayzoha bin alleha saberun yesteka😢😢😢😢😢😢

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 дня назад +1

    ነፍስ ይማር🙏እግዚአብሔር ያፅናክ ቢኒ🙏😭

  • @trytyrhu8331
    @trytyrhu8331 День назад

    Allah sabrun yisxih yene wadin ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf День назад

    😭😭😭😭😭😭 አላህ ይራህማየው አይዞክ ወድሜ ይች የዱኒያ ዋና ቸግባሯ ነው

  • @MesiS-j7r
    @MesiS-j7r День назад +1

    እግዚአብሔር ያፅናህ ቢኒ ነብስ ይማር

  • @semretgedion2842
    @semretgedion2842 2 дня назад

    😢😢😢😢😢😢አይዞህ ቢኒ ሁሉም ቀን ጠባቂ ነው ነብስ ይማር ላንተና ለቤተሰቦችህ ፅናቱን ይስጣቹ ቢኒዬ በርታበል

  • @SenyaNuru
    @SenyaNuru День назад +1

    አባትህ ሙስሊም ከነበረም አላአህ ይረሀመው😢😢😢😢😢😢😢

  • @fetyakedri
    @fetyakedri День назад

    ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኦን

  • @Aseyamohammed-u4o
    @Aseyamohammed-u4o День назад

    አብሽሩ አላህ ሱብረን ይስጥህ

  • @rishane9576
    @rishane9576 День назад

    ኣይዞህ ምን ይደረግ ሞት የተፈጥሮ ህግ ሆነ እና ጽናቱ ይስጥህ ደሞም ኣማማታችን ያሳምርልን እንጂ ሁላችን በየቀናችን እንጠራለን እና ኣይዞህ በርታ ወንድሜ

  • @umuahematube349
    @umuahematube349 День назад

    አላህ ይሶብርህ ቢኒ እሳቸውንም ነብሳቸውን ይማር

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ День назад

    ቢኒ አይዞህ ፈጣሪ ያፅናህ💔😭😭😭😭

  • @meazamekonen-c5y
    @meazamekonen-c5y День назад

    እግዚአብሄር ያፅናህ ነብስ ይማር

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 День назад

    ለሞቱት አላህ ይራህማቸው ላተም አላህ ይሶብርህ 😢😢 ሞት ክፍ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 День назад

    አብሽር አላህ ጀነተልፍሮዶስን ይወፍቃቸው አብሽር እኛም ተራችንንን እየጠበቅነው ዋናው ሙስልም ሆነው መሞት ነው😢😢😢

  • @SSSS-jv2eg
    @SSSS-jv2eg День назад

    አለህ.ጀነተል.ፍርጀዉስ.ይወፍቀቸዉ.ለንተም.ሰብርን.ይስጥክ.አብሽር😢😢😢

  • @sabayessuf4150
    @sabayessuf4150 2 дня назад +2

    አሏህ ይሶብርህ

  • @amiramahmud2643
    @amiramahmud2643 2 дня назад +2

    Allah yzenlh allah sober ysth

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 2 дня назад +1

    አይዞህአላህ ኢሶብርህ እኛም ለሱ ነን

  • @MissZubaida-c9x
    @MissZubaida-c9x День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢አለህ ጀነተል ፍርዶስ ይዎፍቃቻው ለአንቴም ፂነቱን ይስጥህ አብሽር

  • @a-bm7zb
    @a-bm7zb День назад +1

    Alah sabirun yistik isachewunim ba janat yiwafiqachew abshir 😢😢😢😢

  • @NasraAkmad
    @NasraAkmad 20 часов назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سعادماقي
    @سعادماقي День назад +1

    😢😢😢😢😢😢😮😮nebs ymar

  • @BusyLine2-e5q
    @BusyLine2-e5q День назад +1

    አላህ የምራቸዉ

  • @Medi-m3u
    @Medi-m3u День назад

    አይዞህ ቢኒየ😢😢😢

  • @zamzm-qo9kc
    @zamzm-qo9kc 2 дня назад

    አላህ የጀነት ይበላቸው አተንም አላህ ዪሶብርህ 😢😢😢

  • @RukyaHussain
    @RukyaHussain День назад

    አላህ ያበርታህ ሁላችን ሀጅ ነን 😢

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    አብሸሪ 😭😭😭😭😭

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke День назад

    አይዞህ አሏህያበርታህ ማሂር

  • @SaniMohammed-o7c
    @SaniMohammed-o7c 2 дня назад

    አብሽር አላህ ይሶብርህ አባት ማጣት እንዴት እንደሚከብድ አዉቀዋለሁ 🥹😔😔

  • @mohdabdu172
    @mohdabdu172 День назад

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @FhCh-v9b
    @FhCh-v9b День назад

    አባትክ ወደ እስልምና መተው ነው የሞቱት ማለቴ አላህ ይራህመው ሲሉ አይቸነው ሙስሊም እህት እና ወድሜች አብሽር ወድሜ አላህ የሶብሩን ውሃ ያጠጣህ አላህ ይሶብርህ❤

  • @SadMus-m6t
    @SadMus-m6t 2 дня назад +1

    አለህ ይሶብርህ ያራብ

  • @maregSahle
    @maregSahle День назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @Zubaida-cw3o
    @Zubaida-cw3o День назад

    አይዞህአላህይሶብርህቢኒ😢

  • @حياتاادم
    @حياتاادم День назад

    እሳቸውንም ጀነተል ፍርዶወስን ይወፍቃቸው

  • @bekelechmedia343
    @bekelechmedia343 День назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fkffjgjj7628
    @fkffjgjj7628 День назад

    አላህ ያሶብርህ ቢኒ

  • @RahimaRahima-eb4mo
    @RahimaRahima-eb4mo День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @VgHh-yw3hx
    @VgHh-yw3hx День назад

    asalmu alikum werhmatulhi webrhkatu alhan bin😢😢😢

  • @neimanure
    @neimanure День назад

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

  • @Fahtmasman
    @Fahtmasman 2 дня назад +2

    አለህሰቢረ ኢሱጠ

  • @የBini
    @የBini День назад +1

    😢ነፍስ ይማር

  • @MdMd-zy1qq
    @MdMd-zy1qq День назад

    አለህ ሰቢር ይስጠሀ

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 День назад

    God bless your father And bless he's soul 🙏

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa День назад

    ወይኔ ቢኒየ አላህ ሰብሩን ይሰጥህ ወድሜ አባትህንም አፈሩን ገለባ ያድርግለት 😢😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያዊነኛ
    @ኢትዮጵያዊነኛ День назад

    ፈደሰን ጀነት ይወፍቀው ያረብ 😭😭😭

  • @SafiyaOro
    @SafiyaOro 2 дня назад +1

    😢😢 rabbii sabirihakenuu jajabadhuu