🔴ሰበር ዜና‼️👉 ''ተገደን እንጂ ወደን አይደለም'' ብጹዕ አቡነ አብርሐም♦️👉 በወለጋ ጉዳይ አቡነ ሩፋኤልን ለምነን ነው

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 21

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 Месяц назад

    በርከትዎ ይድርብን አባታችን በእውነት የቤተክርስትያናችን የደርስባትን ፈተና እርሱ ያቅልልን

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z Месяц назад +2

    ጌታሆይ አባቶችን ከሚከፋፍል የተረገመ ክፉ መንፈስ እሰርልን አንድ ልብ አርግልን ያስፈራል

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd Месяц назад +2

    በርከታችሁ ይደርብን ለቤተክርስቲያን ሰላምን ይመልሰልን አንድ ያርገን

  • @esess-wx1ud
    @esess-wx1ud Месяц назад

    አባቶቻችን በርቱ ፈተናውን በፀሎት እናልፋለን ለሐገራችን ሠላም እገዜር አምጣልን ።

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይለክልን እንጅ የቤተክርስቲያን ሹክቻ ከባድ ነው ስጀምር እንዴት ነው ይሄ ሁሉ ሀገር ስብከት ለአንድ ሰው ይሰጣል ነገሮችን እግዚአብሔር ይፍታው ይሄ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር😢😢😢

  • @abrhamkelmawork8785
    @abrhamkelmawork8785 Месяц назад

    የተከበረ ጠቅላይ ሚኒስትር እውነት አባታችን።

  • @MegbaruGetanehe
    @MegbaruGetanehe Месяц назад

    ሩፋኤል ጎረምሳው የጃልመሮ ቀኝ እጅ ✋✋✋✋✋ ነው

  • @haimanotabebe8279
    @haimanotabebe8279 Месяц назад +3

    ምነው ቆርጣችሁ እየቀጠላችሁ የተዛባ ዜና ከምታወሩ እግዚአብሔር ብትፈሩ።

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 Месяц назад +1

    እረ ምንግዜ ደረስን ምነው አቡነ በርገርን አልተቃወሙም ያሳዝናልእኔ በጣም ያዘንኩበት ግዜነው አቡነ ልቆስ ምን አጠፉ አብይ አንድ ዘር የስጨፈጨፈ እርጉም እርኩስ ጨካኝአረመኔ ሰይጣንነው እናንተ ለሆዳችሁ ስትሉ አቡነ ልቆስን ማሸማቀቅ አይቻልም አቡነ ሉቃስጀግና ናቸው እውነቱንፍርጥርጥ አርገው የተናገሩ ጀግና አባታችን ናቸው እሳቸውን በሚቻለው ቦታ እንረዳለን ሆዳምጻጻስ የተቀመጠ ብቻ ያሳዝናል አሁንም አብይ አፈርይብላ ይሙት

  • @girmayit
    @girmayit 27 дней назад

    እንደዚ informal የሆነ title ባትጽፉ ጥሩ ነው። ቤተክርስቲያንን አይመጥንም። ሁሉም ቪዲዮች ላይ። ትኩረት ለመሳብ ይመስላል ግን ምን እንደምታቀርቡም አትርሱት

  • @haimanotabebe8279
    @haimanotabebe8279 Месяц назад +1

    መጀመሪያ ላይ ያስገባችሁት ንግግር የሌላ ግዜውን ቆርጣችሁ ጨምራችሁበት ነው። እንደው ለቤተክርስቲያን ስትሉ እውነት አቅርቡ ሜዲያዎች።

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 Месяц назад

      Tekekele tebarekulge 🎉 EGZABHER kenghe aunete yegelaglene.

  • @ElyasSemayawi-hq9zy
    @ElyasSemayawi-hq9zy Месяц назад

    አብይ የተከበረ ጠቅላይ ሚንስቴር
    ፈጣሪ ይፍረድ

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Месяц назад

    Kalatune kirtachu yakerebachu EGZABHER meksefte yelakebachu. Mene gudoche nachu.

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 Месяц назад

    እናንተ በአሁን እንዲህ አይነት መናገርነበረባችሁ ታሳዝናላችሁ እናተ ምናችሁ ይታመናል

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Месяц назад

    የቡሽቲ ስብሰባ ነው።

  • @Kahsaytewelde627
    @Kahsaytewelde627 Месяц назад

    ሰይጣን

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt Месяц назад

    ሂድ ውጣ ቦቢ ጁርናሊስት ቀውስ