በነዳጅ ምርቶች መሸጫ ላይ የተደረገውን የዋጋ ጭማሪ የምጣኔ ሐብት ባለሞያዎች እንዴት አገኙት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 11

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 4 часа назад +1

    እኛን የሚመስሉ ቅኝገዢዎች ናቸው እየገዙ ያሉት

  • @Robloxcreatorforever
    @Robloxcreatorforever 4 часа назад +1

    ቆንጠንጢኖስን ምሁር ብለህ አመጣህው ? 😂😂😂

  • @surafelhabtemariam2179
    @surafelhabtemariam2179 2 часа назад

    የሚገረመው ጎማ በአንዴ 3000 4000 ጭማሪ አሳይቶል

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t 3 часа назад

    ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ? አይመስለኝም የትኛው የልማት ስራ ነው? ሲቀጥል ደሞ ኮንትሮባንድ ንግድ የሚቆጣጠረው በህዝብ የኑሮ ቀውስ ላይ ነው ?
    ዋነኞቹ የኮንትሮባንድ ተዋናዮች የመንግስት ባለስልጣናት መሆናቸው እየታወቀ።

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 4 часа назад

    መቼ ነው ድጎማ ያለው? እንደኔ ሰው ራሱ ራሱን ለመሸወድ የተወጋጄ ነው ከኃይለማሪያም ጀምሮ ድጎማ የተነሳ መሰለኝ

  • @Salih-Amazing
    @Salih-Amazing 3 часа назад

    ህዝብ ሲርበው ሚበላው .....ነው።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 4 часа назад

    ዶርቆስጠንጢኖሥ ካድሬሁኑ እንዴ?

  • @Salih-Amazing
    @Salih-Amazing 3 часа назад

    እየተበዘበዝን ነው ። ቀኝ ቅዛት።

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 4 часа назад

    ጣሊያን ለ 5አመት ሲቀመጥ የዚህን ያህል ሕዝቡን አልበዘበዘም ነበረ::