በኩበት የጋገርኩት የቡሄ ሙልሙል|ከዉብዬ ጋር|nahitube Buhe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #nahitube #ethiopianfood #habeshafood

Комментарии • 377

  • @tube2984
    @tube2984 Год назад +77

    እኔ የዛሬ አመት አከብራለሁ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ 1ወር 15 ቀን ቀረኝ ወዶቼ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልኝ😊

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 Год назад +4

      ወይኔ ታድለሽ እኔንም ውሰጂኝ በሻንጣሽ ከተሽ

    • @madenam8568
      @madenam8568 Год назад +3

      እህት፣በሰላም፣ለሀግርሽያብቃሺ

    • @ewniteyemimeseleginwesheti8743
      @ewniteyemimeseleginwesheti8743 Год назад

      Beselam yasgebashi Fetari yemisaniw Neger Yelem☝️🙄🙏🥰

    • @tube2984
      @tube2984 Год назад +1

      @@abaydemis866 ብችል አደርገው ነበር አይዞሽ🙏😘

    • @tube2984
      @tube2984 Год назад +1

      @@madenam8568 አመሰግናለሁ 🙏

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Год назад +103

    ትዝታ ብቻ ሆነ እኔስ መቼ ይሆን ከባሌጋ አመት በአልን የማሳልፈዉ

    • @azahelazahel4472
      @azahelazahel4472 Год назад +3

      Fetari yefekede ken hagerachin selam yarglin fetari

    • @user-oi3rp5jj3x
      @user-oi3rp5jj3x Год назад

      የምን ባል ነው አመትባል ደረሰ እንድ 🤔🤔🤔🤔😢😢😢😢😢

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Год назад +1

      ኢንሻአላህ አንድ ቀን

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Год назад

      የኔባልዬትነህ😂😂😂

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Год назад

      Wayne ihite nesh?

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Год назад +33

    እኳን አደረሳችሁ የእዉነት ትዝታ መጣብ
    ጎበዝ ባለሙያ በርች❤❤❤❤❤❤
    ሰላም ለሀገራችን😢😢😢😢

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Год назад +17

    wow ውብየ በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @user-xf5kn2bl6l
      @user-xf5kn2bl6l Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @drphone9773
    @drphone9773 Год назад +20

    ❤አይ ትዝታ የምር የኩበቱ ሽታ ናፈቀኝ 😢😢እንኳን አደረሳችሁ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Год назад +11

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግንበኛ ክልል ቡሄ የሁላችንም ነበር ቡሄ ባማራ ዘድ በክብርየምናከብረው እንጫወተው ነበርዛሬ ግን እኛ ክልል በከባድ ሀዘን ቡሄን እረስተን ጥቁር ድኳን ጥለን አለን ዛሬእናተስትሉትሰማሁ ቡሄመሆኑን አይዞን አማራየ የማይነጋሌሊት የማያልፍቀን የለም ያልፍል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ababishrizk6603
      @ababishrizk6603 Год назад

      አይዝሽ የማያልፍ የማይነጋ ለልት የለም እግዚአብሔር ይመለከታል ለሁሉም መልስ አለው ባለግዜም ግዜው ያልቃል የእጁን ያገኛል ፀልይ ❤ለሀገራችን ምህረትን ይላክልን አሜን

    • @user-vc1qk4so1p
      @user-vc1qk4so1p Год назад +1

      ትክክል ነሽ በአማራ ምድር ብሄ ሁላችንም ነን የምናከብረው ብዙ ትዝታ አለ ዳቦ ተሰብስቦ ጎጆ ተሰርቶ ትልቅ ሰው ባርኮት ከተበላ በኃላ ያለ ጨዋታ ትዝታ ብቻ ሆነ
      ዛሬ ደግሞ ይባስ ብሎ ህዝቡ በስቀቀን በጨለማ እየተሰቃየ ነው በክርምት ገበሬው እንዳይዘራ ጦርነት አወጀብ አብይ የሚባል ሰው ያልፍል ብለን ተስፍ እናደርጋለን

    • @mesifkr-or2lc3qb2g
      @mesifkr-or2lc3qb2g Год назад

      Betam😢😢😢😢😢

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 Год назад +28

    የሄ ቀን ናፍቀኝ 😢😢😢😢

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 Год назад +17

    ውብዬ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል እንኳን አደረሳቹ ❤❤

  • @PetiPeti-zt3qr
    @PetiPeti-zt3qr Год назад +28

    ዛሬ ልደቴ ነው እንካን ተወለድሽ በሉኝ ውዶችዬ

    • @wubenahi
      @wubenahi  Год назад +2

      እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎂

    • @azahelazahel4472
      @azahelazahel4472 Год назад

      Happy berthday yene eht

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Год назад +1

      ቀሪው ዘመንሽን ለመልካም ያድርግልሽ እግዚአብሔር

    • @user-js1ty5ci4n
      @user-js1ty5ci4n Год назад +1

      እንኳንተወለድሽእህት

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Год назад +1

      Happy birthday to you 🎉🎉🎉🎉

  • @user-qs9sy3ql7o
    @user-qs9sy3ql7o Год назад +6

    ማሻአላህ ወላሂ ብዙነገርአሥታወሥኩ መሸነዉከሥደት የምንወጣዉ😢😢😢😢😢😢

  • @burtacanheila1184
    @burtacanheila1184 Год назад +10

    እንኳን አብሩ አድረሰን የዛሬ አመት ከቤተሰቡች ጋር አክብሪ ነበር

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 Год назад +2

    የምር እባዬ መጣ ትዝታ የኩበቱ ጭስ የዳቦው ሽታ ናፈቀኝ በስደት ያላቹ እህቶቼ ውድሞቼ ላከራችን ያብቃን❤ የኔውድ ውብዬ ባለሞያ እወድሻለው ❤❤❤❤

  • @fatenfaten9937
    @fatenfaten9937 Год назад +10

    ❤❤❤የኔ ውድ ውብየ ደሞ እኮ ባለሙያ ነሺ ለመለው ለተዋውዶ ልጅች እንኳን አደረሳቹህ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Год назад +1

    ውብየ ወላሂ ደስ ስትይ ፖራክሽ ሁሉ ደስ አይለኝም ነበር ሁሌ እናደድብሽ ነበር አፉ በይኝ አሁን ግን በጣም ነው የወደድኩሽ በርች ማማየ በጣም ያምራል

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ ውብርስት የኔ ባለሙያ እኛንም ከስደት መልስ፡ለዚህ ያብቃን❤❤❤❤

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ውብዬ የኛ አስታዋሽ አች ብቻ ነሽ ሁሌም ስለኛ የምትቆረቆሪው የኔ መልከመልካም እንደስምሽ ውብ ነሽ እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +10

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ባለሙያ።

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 Год назад +1

    ውብዬ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ❤ወይኔ አስቀናሽኝ ሙልሙል ትዝ አለኝ የእናቴ ቤት እጀሽ ይባረክ

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Год назад +5

    እስይ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቼ ❤

  • @tsehaytsehay9286
    @tsehaytsehay9286 Год назад +2

    አሜን እኳን አብሮ አደርሠን ትዝታ ቀሠቀሸብኝ😢😢 የኔባለሙያ ያለማደነቅ አይቻል

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 Год назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ጓበዝ ባለሙያ ነሽ በርች እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Год назад +10

    ያርብ ሰደት ያለን እህቶች የእረፍት እጀራ ይሰጠን

  • @seble1020
    @seble1020 Год назад +5

    አችም ውብ ነሽ ሞያሽም ውብ ነው ❤❤❤ በርች ውዴ

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Год назад +1

    ውብዬ የኔ ባለ ሞያ እኳን አደረሰሽ❤❤❤❤❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Год назад +8

    ወይ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የምወደዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቼ ነዉ አገር ሰላም ሆን ገብቻ የምበላበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ እሰኪ አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን 😭

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Год назад +13

    የኔ ባለሞያ ዉብየ ዋዉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lu7lf9mx4u
    @user-lu7lf9mx4u Год назад

    በጣም ያምራን አገርቤት ነዉ ያስታወሰኝ በርች

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Год назад +2

    ውብየ ጀግና ነሽ ግን ፀሀይ ላይ አትጋግሪ ምች ይመታሻል ጥላ ቦታ ብትሆኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    ውብዬ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርቺ ዉዴ እንኩዋን አብሮ አደረሰን 🙏🥰

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад

    ያምራል,,ባቸኩይበት,,አሪፍነበር,,ቀንበር,ቢል

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Год назад +1

    እንኳን አደርሳችው የተዋህዶ ልጆች❤❤ዋው ያምራል ውብዬ እጅሽ ይባርክ

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 Год назад

    በርቺ ግበዝ እንዲህ ዐይነት ሴቴች ናቸው የናፈቁን መልካም በዐል

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Год назад +4

    አሜን እኳን አብሮ አደረስን ❤❤❤❤ በስደት ያለንም በስላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Год назад +1

    ምንም ደስታ ባይኖረንም በሀገራችን ጉዳ ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እርሱ በቃ እንዲለን ፀልዩ ውድ ኢትዮጵያኖች እንኳን አብሮ አደረሰን ውብዬ 🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr Год назад

    ማሻ አላህ ዉብዬ ወላሂ እኔ መብላት ብቻ ሣይሆን ሽታዉ ናፍቆኛል የጤና ምግብ የፍቅር የሠላም ምግብ ያርግላችሁ መልካም በአል ከነቤተሠቦችሽ 😍😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Год назад

    ውብዬ ባለሙያነሽ የኔ ምርጥ በርቺልን❤🥰

  • @Hope20437
    @Hope20437 Год назад +1

    ጎበዝ በርቺ ግን አንድ አስተያዬት ልስጥሽ። ቪዲዮችሽን አታርዝሚ በቻልሺው አቅም እጥር ምጥን ያሉ ይሁኑ። በረዘመ ቁጥር ተመልካች አይኖረውም

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Год назад

    የቡሄ ትዝታ መቸም አይርሳ

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Год назад

    Wubeye yene balemuya ejesh yibarek equane le debre tabore kenemelawe betesebesh beselam aderesesh ezih hogne yekubetu shita deresognal tebareki🥰🙏

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ የእውነት ትዝታዬን ነው ያመጣሸው እኛም ከስደት መልሰ ለዚህ ያብቃን

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Год назад +2

    እጅሽ ይባረኩ ዉብዬ 💓💓😍😍

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p Год назад +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳችሁ እኔስ መች ይሆን በሀገሬ እማከብረው አሁንማ ተስፋ ቀመቁረጤ የተነሳ ምንም ብአል ብአል አይመስለኝም😢😢😢

  • @mulu5
    @mulu5 Год назад +1

    አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን ለማክበር ያብቃን❤❤❤

  • @mistreatnaf5442
    @mistreatnaf5442 Год назад +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +3

    እንኳን አደረሰን 🙏🙏❤️🇪🇷

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Год назад

    እጅሽ እንደይ ይዝ ትንሽ ዘይት ተቀብ አያስቸግርም በተረፈ እንኳን አደራሰቹ❤❤❤❤❤

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Год назад

    አአይይይውብየ ትዝታ ቀሰቀሺ ቅጠ መልምየ የማዘጋጅላት ለኡሚይ ትዝአለኝ እህህህ መች ይሆን

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 Год назад

    ውብዬ የኔ ቆንጆ ባለሙያ እኮ ነሽ እጅሽ ይባረክ የዛሬ አመት እኔም እቤቴ ነበርኩው እንግዲ ላመቱው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንና በሀገራችን እናከብራለን

  • @user-ym4hf7vf9p
    @user-ym4hf7vf9p Год назад

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ውብዬ ሙልሙሉ ደሞ በጣም ነው የሚያምረው

  • @mesita204
    @mesita204 Год назад +1

    5 ወር ነዉ የቀረኝ ሰላም ያርግልን ሀገራችንን

  • @seblesefineh6595
    @seblesefineh6595 Год назад

    ዉብየ ካንች ብዙ ነገር እማራለሁ፤ደስታችሁን ያብዛልኝ

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 Год назад

    ውብየ ነኔ ውድ የረሣሁትን ሙያ አሥታወሽኝ በጣም ጎበዝ

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 Год назад

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ዋው በጣም ደስ ይላል ባህላችን ማን እንደ ሀገር !

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Год назад +4

    ❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ አደረን❤❤❤አሮጌው አመት አልቆ አዲሱ አመት በሰላም ይምጣልን የፍቅር የአንድነት ና የመተሳሰብ ይሁንልን "አሜን አሜን አሜን "!!!!!

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Год назад +2

    በቃ በአል ሲመጣ እንኳን ቁስል ያለበት ስደቱ ያስለቅሳል እናቴዋ ነፍስሽን ይማርልኝ የበአል ድባቡ አንች ነበርሽ የቤታችን ሞገስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤💔 ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Год назад +1

      እግዚአብሔር ያፅናችሁ❤❤❤

  • @user-le9xq3oc4b
    @user-le9xq3oc4b Год назад +3

    Wow wubey barchii❤❤❤❤❤️💙💜🌹⚘️⚘️🌹🌹🌹🙏🙏

  • @Fatma-rd3hl
    @Fatma-rd3hl Год назад

    የኔ ባለሙያ እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ ያምራል ግን ከሀላ ቀረት ይለዋል የኔ ቆጆ

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Год назад +6

    AMEN AMEN Enkuwan abero aderesen

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 Год назад

    ዋውውውው አቤት ትዝታ😭😭😭እፍፍፍ እርእስክመች ስድት

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዉብየ ቆንጆ መልካም በዓል

  • @user-qm5ul5gi2r
    @user-qm5ul5gi2r Год назад

    ቀጥይበት ጎበዝ

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o Год назад +3

    ዉብዬ ምርጥ ባለሞያ ❤❤❤

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሠን እሕታችን ባለሙያ

  • @nefsneshfeteneashene3871
    @nefsneshfeteneashene3871 Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @senayitdemisse187
    @senayitdemisse187 Год назад

    Enkuwan aderesachuu wubiyee yene kimem tezitaaa kesekeshibegn

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Год назад

    እኳን አደረሰሸ ውብዬ ቆጇነው እጂሸይባረክ❤🥰

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +1

    😢😢😢እፍፍፍ እኔ አመት በአል ስመጣ ብቻ ነው ባል ማግባት የምያምረኝ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርገህልን በሰላም ለገራችን አብቃን እፍፍፍ ማነ እደኔ የሃገር ሰላም እደ ውሃ የጠማው😢😢😢

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Год назад

    መልካም በአል ይሁንላችሁም ውብዬ እናመሰግናለን

  • @SelamsolomonSelinafiker-kl7cn
    @SelamsolomonSelinafiker-kl7cn Год назад

    ውብዬ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @genetgoa6260
    @genetgoa6260 Год назад

    Tileyilesh mariamin inkuwan Abron Aderesen kirstina iminet teketayoch be mulun ❤❤❤❤❤

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 Год назад

    ማሻአላ ባለሙያነሽ

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሰ የከርሞ ሰው ይበለን የኔ ፈንድሻ

  • @teklieyilma1300
    @teklieyilma1300 Год назад

    ኧረ ውብዬ ባለሙያ ነሺሺሺሺ ሰወድሺሺሺ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Год назад +1

    😢😢😢 እንኮን አብሮ አደረሰን ያመት ሰዉ ይበለን😢😢

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Год назад

    ዎውውውውውውውውው በታም እናቴ ትዝ አላቺይ ዉብዬ ጃግና ጎባዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌ናይ ታፋ ምኖ አረ ናይ እና ባባዬ 🙆‍♂️🙏

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 Год назад +2

    የኔባለሙያ❤❤

  • @user-wh6jc6zp5d
    @user-wh6jc6zp5d Год назад

    አሪ ማሻ አለህ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 Год назад

    ውብዬ ፀባይ ብቻ ሳይሆን ሙያም አለሽ በርቺ

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Год назад

    አሜንአሜንአሜንነፍሷንይማረውበእውነትእናመሠግናለንዉብዬ

  • @user-gi9po6wb5c
    @user-gi9po6wb5c Год назад

    የኔ የዋህ እዳቺ አይነቱን የዋህ ያብዛል❤❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Год назад

    ውብየ የኔውድድ የዛሬ አመት ውዱባሌ ልጄጋር አክብሬ ነበር አሁን ስዴትት😢😢ብቻ አገሬችንንሰላም ያርግልን

  • @HaiHai-ud6yr
    @HaiHai-ud6yr Год назад

    ውብየ ምርጥ ባለሞያ😍😍😍

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Год назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬም በስደት😢❤❤❤❤❤❤

  • @heesan7389
    @heesan7389 Год назад +1

    እናቴ ትዝ አለችኝ 😢😢😢 እንኳን አደረሳችሁ ውብዬ

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u Год назад

    ደሰይላል በተረፈ ቦረጪ ሰራ ፈታ ዉብየ❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Год назад

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለቡሄ፣በዓል ውብዬ የኔ፣ጎቦዝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🌭🌭🌭🌭🌭🌭

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰዉ ይበለን

  • @user-dz3qm7fy7w
    @user-dz3qm7fy7w Год назад

    እኳን አደረሳችሁ አደረስን ለቡሄ ብአል

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Год назад +2

    የኔ የሴት ወይዘሮ የበአል ስጦታዬ ሰብስክራብ ነው አይበቃም

    • @wubenahi
      @wubenahi  Год назад

      🙏አመሰግናለሁ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +3

    ውብዬ የኩበቱ ሽታ እንዴት እንደናፈቀኝ ደጉ ሀገር ናችው ኩበቱ እንጨቱ ሁሉ ነገር እንደልባችሁ ሀገር ገብቼ ከየት አባቴ ላምጣ ናፍቆኝ የኩበት ሽታውን ከማህበራዊ ኑሮ አፈናቅሎ ፎቅ ላይ አንጠልጥሎኝ በሰላም ሀገሬ ልግባና የናፈቀኝን የኩበት ሽታውን እፈልጋለው እንኮአን አደረሳችሁ

  • @BlenMekonin
    @BlenMekonin Год назад +1

    ሆያሆዬ ቢኖረው መሀል መሀል ላይ ከሀገር ውጪ ላሉ ቤተሰቦቻችን ውብ ነበር በተረፈ ባለሙያ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +1

    ዋው

  • @yorodonasbeyena558
    @yorodonasbeyena558 Год назад

    Ekuwan abiro aderesen wowwww

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Год назад

    ውብዬ እና ናሂ እንኳን አደረሳችው ውብዬ የኔ ባለሞያ ሀገራችንን ሰላም ያረግልኝ ❤❤❤❤❤

  • @foziya4520
    @foziya4520 Год назад

    እናመሰግናለንየኔቆጆ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Год назад

    way balmuya neshi betam adeqsalhu Wubya albabeshi erasu betam konjo nawu gobez berchi Enkan adershi yena wedde

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 Год назад

    Wubiyee siwedish ekoo yene 1 Nga blamoyaa 👌👌💯💯💯

  • @konjokonjo7332
    @konjokonjo7332 Год назад +2

    የኔ ባለሞያ❤❤❤❤❤

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Год назад +7

    እኔማ በአሁኑ ትውልድ እርር ድብን ብዬ ልሞት ነው
    እኔ 27 አመቴ በጂዳ ምድር በምድር ላይ ያሉ ፈተናዎች ከሞላ ጐደል በኔ ላይ ያለፉ አሁንም ያሉ ፈተናዎች ናቸው
    ነገር ግን በእግዚአብሄር ረዳትነት በኔ ብርታት ለአሁኗ ሰአት ደርሻለሁ
    ለወደፊትም ተስፋዬ እግዚአብሄር ነው
    የአሁኖቹ ከይቅርታ ጋር ስሜታዊ ይሆናሉ
    ቶሎ ይወዳሉ
    ቶሎ ተስፋ ያጣሉ
    ለምን ገንዘብም ይተካል
    ወንድም ሺ ወንድ ይመጣል
    ረሀብም ነገ ጥጋብ አለ
    ምን ሆናችሁ ነው በፎቅ ለመወርወር የምትቸኩሉት ወገኖቼ
    እንዴት እንዳሳዘነችኝ መግለፅ አልችልም