በሳቅ ያለቀስኩበት የዉብዬ አዲሱ ስራ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #nahitube #eregnaye #couples

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  Год назад +510

    ዉዷ እናቴን❤ በምን ሰርፕራይዝ ላርግ?

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +119

    እፍፍፍፍ እስከመቼ የወገኖቻችን ስቃይ አሏህ ይርዳችሁ የኔ አባቶች እናቶች😭😭😭😭ናሂ ተባረክ 💕

    • @tizta1441
      @tizta1441 Год назад +1

      ውብዬ ያምርብሻል ሱፉ

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Год назад +46

    ውቤይ የኔፍልቅልቅ ሲያምርብሽ😂😂😂 ውብይን የሚውድበላይክክ😂😂😂

  • @Enuye-d8p
    @Enuye-d8p Год назад +328

    የስደት እህት ወድሞቼ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ

  • @areazz1754
    @areazz1754 Год назад +17

    የመዳም ቆመሞች ስራዉን አሏህ ያግዛቹ ራሳችሁን ጠብቁ በሽተኛ ብንሀን የሰራነዉ ብር መታከሚያ አይሆንም ሀባይብ

  • @workieyeshiwas7313
    @workieyeshiwas7313 Год назад +31

    አልመሳቅ አይቻልም ውብዩ ፈታ አረግሸን ሰላማቹህ ይብዛ ልጃቹህን ፈጣሪ ያሳድግላችህ አምሮብሻል ውብየ ናሂ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @TarikwaTarikwa-vg2sd
    @TarikwaTarikwa-vg2sd Год назад +35

    😂😂😂😂ኧረ ውቤ ዛሬ ተለይተሻል ሸበሊት ሆነሼል😉😍😍😍; ለተቸግሩት ወገኖቻችን እግዚአብሔር በረዴቱ ይጎብኛቸው🙏🙏🙏

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Год назад +3

    ናሂ አውቀህ ነው ወይስ አይገባህም ሁሌ ፕራንክ ትሰራላችሁ እና ለውብዬ ፕራንክ ሰትሰራ መመቸት አለብህ እሷ ስንት አስባ ያመጣችሁ አይዲያ እኮ ነው

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Год назад +20

    በጣምነው የምታምሩት መዳናለም ይጠብቃችው ለኛም እደናተ አይነት ትዳር ይስጠን ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @አለህከዐርሽበለይነው

    ዉብዬ አካባባቹ ያሉ ሙስልሞችን አስፋጢሪ 10'000 ላይክ ሲያንሳቹነው እስካሁን ካመቶ ሺ ማላፉ ነባራብች ያዉ ሰው ባዛር ባባሄር ባሃይማኖት ጉዳላው ቁራጣዉ ያምላ ካሎነ አይማላካትም አያባራታታም እንንታ ታባራኩ❤

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад +3

    አቤት ናሆምን የወለደች እናት በሰመአብ ለሴት ልጅ ያለው ክብር እመቤቴ ታክብርህ ናሆምዬ ውብየም ምርጥ ሴት ነች እርግት ያለች❤❤

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 Год назад +62

    ዋው የኔ ፍቅር ሁሉም ያምርብሻል ማማዬዬ ባልየው በጣም ታድለካል ምርጥ አዝናኝ ሚስት አለችክ👍 በአረብ ሐገራት ያላቹ ውድ እህቶቼ የረመዳን ስራ ከባድ ነው እራሳቹን እየጠበቃቹ ስሩ ፈጣሪ ጉልበታቹን ይባርክ ክፉ አይንካቹ🙏 ፍቅር ሰላም አንድነት ለማማ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇷

  • @chayenaabiy2729
    @chayenaabiy2729 Год назад +9

    የኔ ውቦች ምንም ብትሠሩ ውብ ናችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት

  • @hairme5723
    @hairme5723 Год назад +3

    *የዛሬው ያስቃል ዘና ያረጋል ከሰራሽ አይቀር እንዲህ ነው እሄ ምናም ምናም የምትይው ፕራንክ ጥሩ አይደለም ተመልካቾች ወደቻናሌ ጎራ በሉ ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ*

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ Год назад +6

    እኔ ስለሰራሽው ስራ ሳይሆን ዘንጠሽ ስላየሁች ብቻ ነው የትደሰትኩት ጥሎብኝ ዘናጭ ሴት እወዳለው
    እኔ የፈለገ ስራ ቢያጨናንቀኝ ውሌም በጠዋት ቅድሚያ እራሴን ማዘነጥ ነው የምፈልገው ባልበላ ቢቀርቢኝ ይሻለኛል

  • @salam9960
    @salam9960 Год назад +41

    ወይኔ ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችኋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahiethio
    @mahiethio Год назад +5

    ከላይ ቆጆ አለባበስ የጫማው ነገር😅 የሴት ጓደኞችሽን በዚአለባበሰሽ {ቤተሠብም} ቢሆን ፕራክ የሆነ መላ ፈጥረሸ አድርጊያቸው

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Год назад +8

    የኔ ውድ ውብዬ ከልብሽ ውብ ነሽ እንደስምሽ
    ሳቅ አይጥፋ ከቤታቹ 😍😍😍

  • @lulumohammed4070
    @lulumohammed4070 Год назад +6

    አሚን የኔ መልካም እናተም መልካም የፍሲካ ፆም ይሁንላችሁ 🕌💞⛪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ወገኖችን ከስቃይ ከግፍ በቃ ይበላቸዉ 😢

  • @Enuye-d8p
    @Enuye-d8p Год назад +65

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @medhin8187
    @medhin8187 Год назад +4

    ዉብዬ እሰይ ❤😂
    መልበስ ካልቀረ ዉብዬ ትልበሰዉ የት ኣባታቸዉ ወንዶች ኣምሮብሻል 👌😁
    ቀጥይበት ትችልበቻለሽ
    ፕራንክ ምትባል ተዉን ኤጭ 😏

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Год назад +6

    በእውነት ውብዬ ያምርብሻል ድምቅ ነው ያደረገሽ ❤❤❤

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 Год назад +12

    አይ ውብዬ በጣም ኣምሮብሻል 🤣🤣🤣 ትለያለሽ እኮ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂🤣🤣

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን Год назад +20

    በጣም ነው የሙያምርብሽ የምር❤❤❤❤

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ Год назад +32

    የሀገሬ ልጆች እስቲ በእናታቹ ወደ ቤቴ በመምጣት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ የበሰው ሀገር ኑሮ የመረረኝ እህታቹ ነኝ 😢😢😢የሰው ሀገር ኑሮ የመረረን ሁሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢😢😢 ስደት በእኛ ቢያበቃ ምን ነበረበት😢

    • @Aditubeአዲቲዩብ
      @Aditubeአዲቲዩብ Год назад

      በርቺ አይዞሽ እህቴ ያልፋል ነይ ቤተሰብ ሁኚ

  • @godislove2670
    @godislove2670 Год назад +12

    ናሂና ውቤ በልጅ ልጃችሁ መደሰት ይሁንላችሁ በተረፈ በጣም እወዳችሃለሁ😍😍😍😍

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 Год назад

      ሁቢዪ፤ዪማቻሻሊ፤አግዚእብሔር፤ዪባራካች

  • @Tube-gr6ji
    @Tube-gr6ji Год назад +40

    የስደት እህት ወኔድሞቹ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Год назад +13

    ዋዉ ዛሬ ደግሞ በጣም ይለያል ዉብየ በጣም አምሮብሻል 😘😘😘😘

  • @ሶፍያወሎየዋይቶብ
    @ሶፍያወሎየዋይቶብ Год назад +4

    እሰይ ደግ አረግሽይ ይቅመሰው እቤት ይዋልና ልጁን ይከባከብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tezeatez4809
      @tezeatez4809 Год назад +1

      ዋውውው❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @saronermiofficialayalew5677
    @saronermiofficialayalew5677 Год назад +1

    ኢትዮጵያ መምጣጥ ፍልጌ ነበር እና 5 month baby አለኝ እና ምን አይነት ፎርሙላ አርፍ ነው ትላላችሁ እስኪ ንገሩኝ

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 Год назад +3

    ውብዬ አምሮብሽል እረ ፍትህ የመዳም ቅመማች ❤❤❤❤🎉🎉

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 8 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ የዛሬውየለለነውየሰራችሁትውብዬ ወላሂ በሳቅ ሆዴእደትእደቆሰለ😂😂. እህ ፈታአረግሽኝኮልብሱም ዋው ነው የሚገርምነው😂ደሞ ሲያምርብሽ ዘናፈታእዳረግሽኝአላህ ያስደስትሽ ድነልኢስላምንአላህይወፍቃችሁያረብ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +4

    ክክክክክ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ውብዬ ፈታ አረግሽኝ እውነት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
    @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ Год назад +11

    አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ጥዶች

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe Год назад +9

    ሰላም ናሀና ዉብዬ አምሮባችዋል በርቱ በማዳም ስራ ደክሞኝ ነበር በሳቅ ሞትኩኝ ዘና አርጋችሁጅ የማዳም ቅመሞች አይዞዋችሁ በርቱ እርስ በርስ እንያያዝ እንተጋገዝ የልብ ቅንነት ካለ የማይቻል ነገር የለም ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ ሰላም ላገሬ ይሁን🙏

    • @alami5787
      @alami5787 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ውዷ

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 Год назад +8

    ስታምሪ ደብሮኝ ነበር ዘና አደረግሽኝ እህቴ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Год назад +7

    ማርያምን ዛሬም በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Год назад +6

    ኧረ ውብሄ ገደልሽኝ😂 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ
    ኢትዮጵያ አገራችንን አምላክ ይጠብቅልን❤

  • @tigitube3
    @tigitube3 Год назад +4

    የጫማዉ ነገርስ 😳 ወይኔ ዉብዬ በሳቅ ገደልሽኝ ማርያምን 😂😂😂😂

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Год назад +3

    ውብዬ ተመቸሽኘ ዋው በጣም አምሮብሻል ስታምሪ ❤😃😘😘

  • @ዙለይካ-ዀ1ዠ
    @ዙለይካ-ዀ1ዠ Год назад +3

    ማሻእላህ ፍቅራች አላህ ለዘላለም ያዝልቅላቹ❤

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +8

    እናመሰግናለን ውብየ 😂😂😂 የሱፉነገርግን 😅

  • @የኩታበሯነኝመዲ
    @የኩታበሯነኝመዲ Год назад +20

    ምክትል ከቲባ አዳነች አቤቤ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ታናሽእህቷን ነሽደ😅😅😅😅

    • @titititi6005
      @titititi6005 Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Год назад

      😂😂😂😂 ወንድሟ

    • @astkebe1317
      @astkebe1317 Год назад

      አዳንቺ አሽበርቅቺ 😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Год назад

      😂😂😂😂😂ያዳነችአይነፋም

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ደስሰትሉ የኔ ውዶች🥀🥀❤❤
    ውብዬ ፈታ አደረግሽን ይመችሽ😁😁

  • @madinhamed7253
    @madinhamed7253 Год назад +11

    Bay'ee siraa baredaaa dhugaa rabbi wubiye konjoo❤❤❤❤❤❤

    • @aashacook9266
      @aashacook9266 Год назад +1

      Wbyee yenee qojoo dastlcee❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe Год назад +1

      Irraa baredaare Irraa baredaa dhugaa

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад

    ናሂየ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ደስታህን ለማየት ያብቃህ መልካምነት ለራስ ነው በርቱ ውብየ ግን ትችያለሺ ዋው ግን ደቂቃዋ ማነሱዋ እየጣፈጠች አለቀች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Год назад +3

    ማሸአለህ አለህ ፍቅርን ጨምሮ ጨመምሮ ይስጠቹ አለህ በወጠ ይተከለቹ ምርጥ ጥንዶች✅🥀🌹ዉቤ ከከከከከ አምሮብሸል🌹🥀

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +2

    ክክክክክክክክክ እረ ዉቤ ሸቀጥቀጥ ብለሻል
    ቀላል ግርማ ሞገስ መቶልሻል እሽ እማማ ዉቤ እናደርጋለን

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад +5

    ወገኖቸየ ኡፍፍፍ ከሞቀ በቤታቸው ተከራተቱ ኡፍፍፍፍ እር አላህ እይን 😥😥😥😥💔💔💔

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Год назад +2

    የኔ ማር ስወድሽኮ ማርያምን ትለይብኛለሽ ❤ ሱሶቸ ዉድድ ሆዴ ነፈረ በሳቅ😂😂😂😂 ናሆም እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወገኖቸ💔😢😢

  • @getahun605
    @getahun605 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ ምረጥ ጥዶች ይመቻችሁ ታምራላችሁ

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Год назад

    በጣም ነው ያዝናናሽኝ ውብዬ የኔ ውዶች አላህ በትዳራችሁ ደስተኛ ሁኑልኝ የኔ ውዶች ውብዬ ሱፉ አምሮብሻል በጣም

  • @drphone9773
    @drphone9773 Год назад +7

    ❤❤ውብየ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Год назад

    ውብዬዬ የኔ ውብ በጣም ትችያለሽ ምንም ነገር ብሰሪ ያምርብሻል የኔ ፀባዬ ሸጋ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @azezahazezah
    @azezahazezah Год назад +1

    መሻ አለህ በጣም ደስ እምትይ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው ቀጥይበት

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 Год назад +3

    አምሮብሻል ሱፉ

  • @tagutagu123
    @tagutagu123 Год назад +1

    Nahi fatari yebarik ya Ehunati la seti lije yeleki kiberi betexinew dassi yamilow wubiyee tedilashi geta zalalamaawii yerigechu🙏🙏🙏beteminew miwodachu❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤

  • @sosinamekonnen601
    @sosinamekonnen601 Год назад +6

    አዳዲስ ስራ ይዘሽ የምትመጭው ነው የሚስገርመኝ😂

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ Год назад +14

    እፋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴህ ነው ❤❤❤ ዘና ማለት

  • @sossai4197
    @sossai4197 Год назад +9

    የዛሬዉ ያበደ ነዉ ዉብዬ አሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂

  • @GenetWende
    @GenetWende 26 дней назад

    አቤት ውቤ ሁሉም ያምርብሻል አልተቻልሽም❤❤❤

  • @AmisalMathwose
    @AmisalMathwose Год назад +9

    😂😂😂😂😂በጣም አምብርሻል
    🤷‍♀️🤷‍♀️💪

  • @abebech352
    @abebech352 Год назад

    በጣም ያምርብሻል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ww🥰wwww🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰wwww🥰🥰🥰🥰🥰wwww🥰🥰🥰🥰www🥰🥰🥰🥰

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +3

    እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +7

    በሳቅ ነው የጀመርኩት😅😅😅😅😂😂😂 ስወድሽ❤❤❤❤

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Год назад +10

    ወቡየ ናሂ እንደዝህ አይነት ጫዋታ አምጡልን የምትሉ ላይክ 😂😂😂😂😂😂

  • @biscut4652
    @biscut4652 Год назад

    ዋውውውውው ዉብዬ ፈታ ገረግሽኝ በስራ ተቀናንቄ ነበር በየሳምንቱ ስሩልን አዳዲስ ነገር

  • @hananzanaba
    @hananzanaba Год назад +6

    እግዚአብሔር ይጥቅችሁ ወይኔ ሰታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 Год назад +3

    ጋሽ ውብዬ
    ዲመቶ አጂባህ ነው😂😂😂 ዘናጭ ነህ እዳታወልቅው እስከዚህ ስአት እኮ 68ሽ ሰውአይቶታል ላይክ እያደረግን ብናይ ምን ችግር አለው👍👍👍 በሉ ጀምሩ

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Год назад +6

    ወይኔ በሳቅ ወደኩ😂😂😂😂😂😅😅ውብየ ፈታ አደረግሽኝ

  • @Hiskael
    @Hiskael 10 месяцев назад

    ውብዬ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @meklit4262
    @meklit4262 Год назад +3

    አለመሳቅ አይቻልም ይመችሽ ❤❤

  • @abdullatheef7587
    @abdullatheef7587 Год назад

    Yene inate ❤❤❤❤❤❤ yimchish wolyi ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Enuye-d8p
    @Enuye-d8p Год назад +23

    ናሂና ዉብዬ ትለያላችሁ እኮ ዉብዬ የኔ ምርጥ በርሁልኝ💖💖💖💖

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад

    የባጃጅ አላለም አይይይይ ናሂ ውብዬ ሆስቴስት ናሂ ፓይለት ትሆናላችሁ ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ✈️✈️✈️✈️✈️

  • @emuye-f8t
    @emuye-f8t Год назад +3

    ያምርብሻል

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 Год назад +1

    እህህህህህህ አይይይ ወገኖቸ እስከመቸ ስቃይ ያረበና ይድረስላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔አይ እማማ ኢትዮጵያ ለአማራ እንጀራናት ሆንሽ በሞተልሽ ዘንድ
    ናሂየ አላህ ይጨምርልህ ወንድማለም

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Год назад +4

    በጣም ነው የሚያብርብሽ ውብዬ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад +2

    አምሮብሻል

  • @hayat854
    @hayat854 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርከካችሁ ውብየ እና ናሂ❤❤❤

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Год назад +2

    ለሳቅ የታደላችሁ ሰዎች እድለኛ ናችሁ ዛሬ ማዳም አናዳኛለች ቅጥል ብየ ነዉ ያመሸሁ ግን መቸ ነዉ ከልባችን የምንስቅ

  • @ekram2819
    @ekram2819 Год назад +6

    ደብረብራሀን ያሉት ተፍናቃዮች 😭😭😭

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Год назад +2

    ኧረ ውብዬ ውበቱን ደፍቶብሻል በጣም አምሮብሻል💕💕💕

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 Год назад +7

    ደስስስስ ትላላችሁ።😍😍😍😍😍

  • @henokmolla3538
    @henokmolla3538 Год назад

    ያምርብሽል እውነት ይመችሽ

  • @mestwetyilma8343
    @mestwetyilma8343 Год назад +10

    😂😂😂የበደ ነው ዋው❤❤❤

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 23 дня назад

    ያምርብሻ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et Год назад +5

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ በይ በቀጣይ 😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад +4

    ወይ ሢያምርብሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhffdyfghhv
    @hhffdyfghhv Год назад

    አቦ ሰወዳችሁ ይልያል ኑርልን ርጅም አድማ ክታእና timihuii

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ Год назад +5

    😂😂😂😂ዘና ነው ያረግሽኝ ውብየ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Год назад

    ውብየ የምር ያምርብሻል ደግሞ ስቅጥጥ አድርገሽዋል አምሮብሻል

  • @shibershiber6288
    @shibershiber6288 Год назад +6

    Wwowow siraa baredee😂❤❤❤❤❤

  • @madinay7646
    @madinay7646 Год назад +2

    ዉብየጠያሪውስጢይምስሩትመስያለሽየነቆንጆውብየከመስቀያውነውይነደርባባለባልሺምረጂምእዲመይስጠውያችሄሉየምትባልምነውእንዳችብትሆንውንዶችንእምታዋጋሄሉከኪፉአይንይጠብቃችሁ

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Год назад +8

    ወብዬ እና ናሂ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @جميلهحوسين
    @جميلهحوسين Год назад

    ውብየ ያች አረጉት ባልቲቱ ሴትዩ ናፍቃኛልቸ ሰራልኝ ከመውልድሸ በፊት የሰራሸው😅😅😅

  • @-zedye
    @-zedye Год назад +3

    ይመቺሽ ኮፍያ ጨምርና ሆቴል ግቢ የሰው ርያክት ረና ያረገኛል ማርያምን 🎉🎉🎉🎉

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +2

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @wubegnen7793
    @wubegnen7793 Год назад +4

    ዎዉ ትችያለሽ ዉብያ

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Год назад

    ወንድ መስለሽ ሙሺራየ ጠፍታኝ ብለሽ ሰዎችን ፕራክ አድርጊቸው