ለአይን ለሲህር ለጅን ለሚጥል በሽታ ለሀሰድ መፍትሄ ኢስላማዊ ሩቃያ በሸኽ ኳሊድ ሒቤሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 222

  • @Hawa-h5p
    @Hawa-h5p 4 месяца назад +7

    የአላህ እስቲ እህት ወድሞቸዱአ አድርጉልኝ ላላህ ስትሉ እነተም እደኒ በስደት ያላችሁ አላህ ዪዘንልን

  • @አሰገደ
    @አሰገደ 4 месяца назад +15

    እህት ወዲሞቸ ያላህ ፍጡርን በሙሉ አላህ አፊያ ያዲርገን ያረብ

  • @madenasaeed7607
    @madenasaeed7607 8 месяцев назад +16

    ያርብ አዛኙጌታችህአላህሱበሀኑተአላ በዝናትህ ከክፉናገርጠብቀን

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws Год назад +84

    ❤❤❤❤አሜን ውዶቼ ያኢላሂ ያረብ ውዶች፣እንደኔ በስደት ያላችሁ፣ዬመዳም ቅመሞች፣አላህ ቀን ያውጣልን ያኢላሂ፣ያረብ ኡፍፍፍ ሀገራችንንም፣ሰላም አድርጎ፣ክፎዎችን፣ከምድረ ገፅ፣አጥፍቶ ፣በጀስታ በእልልታ፣ዬምንኖር አላህ፣ያድርገን

  • @Ggfg-zv7mb
    @Ggfg-zv7mb 5 дней назад

    አሚን ዉደ አላህ ከክፊ ይጠብቅን

  • @khedijakhedija3471
    @khedijakhedija3471 2 года назад +8

    አላህይጠብቀንበረከላፊክ☝️🙏🙏🙏

  • @meyruail-hv8bi
    @meyruail-hv8bi 10 месяцев назад +18

    ውድ እህትና ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ እራሴን ያቃጥለኛል መሥገድም አልቻልኩ ሠውነቴ ይብረከረካል ሥቆም በዱአችሁ አሥቡኝ በሰው ቤት ይከብዳል አንድ አንድየ ተስፋ እቆርጣለሁ ያርብ አንተው በዝነትህ

    • @halimah8631
      @halimah8631 8 месяцев назад

      አላህ ያሽርሽ እህቴ ጦሁሩን ኢንሻአላህ

    • @moomoalkaaber2171
      @moomoalkaaber2171 8 месяцев назад

      እኔም ያረብ😢😢

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 8 месяцев назад

      አይዞሽ ምግብ ብይ

    • @MedinaMohammed-u5v
      @MedinaMohammed-u5v 6 месяцев назад

      እያምእዳችውነኝውደአላህይገዘን😢

    • @ነጃትአህመድ-ፈ2ሐ
      @ነጃትአህመድ-ፈ2ሐ 5 месяцев назад +1

      አሏህይዘንልን እኔም በሰዉቤትይዣለሁመሰቃየት የኔ መሀል አናቴላይ እንደት እንቁላልይከባለልብኛል እንደትል ይፍለከለካልእስከግንባሬ ከዛም እንደእሳትያቃጥለኛል ኮንትራትካላለቀምወደሀገርአልሸኘኝአሉ

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 10 месяцев назад +3

    اللهم امين يرب😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲برك اللة فياك

  • @ZainabZainab-gq7xd
    @ZainabZainab-gq7xd 6 месяцев назад +11

    ለበጎ ነው አላህ ኸይሪ ሽቶልሽ ነው ጠሩ ስራ ይስጥሽ አላህ ይዘንልሽ እንቅፋትሽን ያስወግድልሽ ያረቀቀው አለሚን

  • @Sofiya-ys2nq
    @Sofiya-ys2nq 2 месяца назад +1

    አሚንአላጭቀታችንያሣልን❤❤❤

  • @BanNsn-v8w
    @BanNsn-v8w Месяц назад +2

    አሞኝዱአአደረጉልኝ

  • @HabatmeeshtuHabatmeeshtu
    @HabatmeeshtuHabatmeeshtu 5 дней назад

    አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Месяц назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @EkramAlhila
    @EkramAlhila Год назад +10

    አለህ ሁላችንም ከመጥፎነገር ይጠብቀን❤❤

  • @محمدسعيد-ق7ك2ك
    @محمدسعيد-ق7ك2ك Год назад +1

    አሚንያረብ

  • @SojibSojib-xk2pj
    @SojibSojib-xk2pj 7 месяцев назад +6

    እኔ እራሤን ያመኛል ሁሌም አዳምጣለሁ ጭነቀኝ ምላርግ ሥደት እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

    • @RadiaTluhen
      @RadiaTluhen 15 дней назад

      አይዛሺዉደ እኔምነኚ

  • @fatomjamal8623
    @fatomjamal8623 8 месяцев назад +2

    ያረቢአላህከመጥፎነገርይጠብቀን☝☝☝☝☝

  • @foziafozia2983
    @foziafozia2983 2 года назад +19

    አላህ ከሠጥፎ አጋጣሚ አላህ ይጠብቀን

  • @MedinaSeid-f2p
    @MedinaSeid-f2p 4 месяца назад +1

    ያጀመአ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ😢

  • @SadaYemr
    @SadaYemr 7 месяцев назад +2

    ማሻአላ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatWussein
    @HayatWussein 2 месяца назад

    መሺአላ❤❤❤

  • @sharjasharjah5023
    @sharjasharjah5023 7 месяцев назад +2

    አሚንልጀንአሞብኛልዱአርጉልኚ፣፣🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Haoa32
    @Haoa32 5 месяцев назад +1

    አለሀ ለታመሙት መደኔትን ለጢት አፊየ አድሪገቸው የርቢ ኢኔም( ዎ ግምት አለቅሺም ቢሎኝል በአድ አመት ሶሲት ተደሪግለው ግን አሁንም አልትሽለኝም ከዝ በሀለ ወደ ዶቢቶሮች ገ አሊህድም ኢሻአለሀ ሩቅየ ለመሲመትነ ለመቅረት ይሞኪረለው
    አርቢ አገሪ ዶቢቶሮች ሩቅየ አይቀሩም ደምቢቸ ነው የምየወጡት ሩቅየ ግዴታ የሲፈልገወል 😢😢😢😢😢 በታርፈው ዱአ አድሪጉልኝ የታመሙት አለሀ አፈየ የድሪገቸው የርሂም

  • @SeadaHaile
    @SeadaHaile 2 месяца назад +1

    አረ እህቶቼ አላህ ያሽረን እኔም እራሴን በጣም እያመመኝ ነው

  • @fatuma9133
    @fatuma9133 2 года назад +5

    አልላህ ይጠብቀን ገዛክ Allah

  • @Fatoma-c1w
    @Fatoma-c1w 7 месяцев назад +1

    አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤ያረብ

  • @hawaseid396
    @hawaseid396 2 года назад +4

    መሻአላህ ወንድሜ። ሰንተየ ልሰማዉ።

    • @Sanjar_Fa
      @Sanjar_Fa Год назад +2

      ሳምንት ወይም ለ7 ቀን በተመሳሳይ ሰዓት 🙏

  • @KadijaAhmed-n3v
    @KadijaAhmed-n3v Месяц назад

    አላህ የሁላችንንም ጭንቀት ያቅልልን ተመሳሳይ ናቸው ቺግሮቻችን

  • @FatumamuhamedFatumamuhamed
    @FatumamuhamedFatumamuhamed 6 месяцев назад +6

    እረ ዱአ አርጉልኝ ልቤን ያመኛል ምን ላርግ ትንፋሽ ያጥረኛል

  • @Imani-r4q
    @Imani-r4q 10 месяцев назад +2

    Masha allah Amiiiin yallah jzkla 🙏🙏🙏

  • @MedinaSeid-f2p
    @MedinaSeid-f2p 4 месяца назад +1

    ያረብ አተአፊያ አድርገን

  • @MaAm-ke4gb
    @MaAm-ke4gb 8 месяцев назад +3

    አሚን

  • @SadSad-fu6ck
    @SadSad-fu6ck Год назад

    ጀረይንይመኞለሰተለሰማወ

  • @mdinhmdinh-l2r
    @mdinhmdinh-l2r Месяц назад

    اللهم امين برك الله فليك

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Год назад

    አላሕክፉን ያርቅልን ሠላሙን አቅርብልን ያርቢ

  • @KuwaitKwt-v6f
    @KuwaitKwt-v6f 4 месяца назад +1

    አሰላም አለይኩም

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 6 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ የኡሰታዝ ቁጥር ቢቅመጥልን እዴት አሪፍ ነበረ ጠያቄ ለመጠየቅ እና ቃል በቃል መፈተሂዉን ለማወቅ

  • @1-hi2zh
    @1-hi2zh 11 месяцев назад

    አሚንንንን❤

  • @SadSad-fu6ck
    @SadSad-fu6ck Год назад

    ጀረይንአማኞለሠተየለሰመወ

  • @selahudinsadtube4211
    @selahudinsadtube4211 4 месяца назад +3

    የረብ አትፈትነን ታዛዥ ባርያህ አድርገን

  • @seada-vc8vb
    @seada-vc8vb 5 месяцев назад

    አሚን😢😢😢😢❤❤❤

  • @alquaalqua4905
    @alquaalqua4905 2 года назад +4

    ማሻአላህ

  • @Ggfg-zv7mb
    @Ggfg-zv7mb 5 дней назад

    ያረብ ሁሉም በሺተኚሁናል አላህ ይድረስልን ያረብ ወላሂ እኔብቺይመስለኚነበር አላህ ይፈዉሰን

  • @howaa
    @howaa Год назад +1

    አላህ.ይጠብቀን.ያረ🤲🤲🤲

  • @Hawa-h5p
    @Hawa-h5p 4 месяца назад

    ኡስታዝ እራሴን ያቃጥለኛል

  • @shemsiyasodeno2753
    @shemsiyasodeno2753 5 месяцев назад

    አላሁማአሚንንንን😢😢😢

  • @hayatali8586
    @hayatali8586 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @ita8996
    @ita8996 10 месяцев назад +3

    يرب

  • @hayatababe9000
    @hayatababe9000 Год назад

    ያረቢ

  • @HadiAad-e1g
    @HadiAad-e1g 8 месяцев назад +4

    እሀቶቸ እሥኪደአረጉልኝ በቅልፍማጣት ተሠቃየሁ ምላደረግ ጭረሺ አይወሥደኝም ቁጭብየ አድራለሁ

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ 2 месяца назад

    ያረብ

  • @bersisasiyoum
    @bersisasiyoum 11 месяцев назад +2

    best

  • @MedinaShemsu-so1vg
    @MedinaShemsu-so1vg 8 месяцев назад

    አላህ የሺፊና

  • @بنتسعيد-ص7ز
    @بنتسعيد-ص7ز 2 года назад +2

    ያአላህ

  • @MsCamary
    @MsCamary 10 месяцев назад

    ማሻማሻአላህ

  • @Dad-sk4rv
    @Dad-sk4rv 11 месяцев назад

    አሚን አሚን አሚን

  • @ZaiNat-x1l
    @ZaiNat-x1l Год назад

    አሚንአላህማ😢😢😢😢😢

  • @ዚዙነኝእማየንሀገሬንናፋቂ

    ያረብይጠብቀንእሱ

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf 5 месяцев назад +1

    እባካችሁ እኔ እራሴን በጣም ያመኛል ሀኪምቤት ሥሄድ ደማነሥ የራሥ ቅጥቅጣት ነው ብለው መዳኒት ሰጡኝ ግን መፈትሄ የለውም

  • @Zenetabdu
    @Zenetabdu Год назад

    ያርብ😢😢😢

  • @HabibaHabiba-n4h
    @HabibaHabiba-n4h 5 месяцев назад +1

    1:39 የአላህአተእገዘኝ

  • @ShamsAtheopia
    @ShamsAtheopia 4 месяца назад +1

    ጭንቀት ሊገለኝነው መፍቴው ምንድነው በአለህ ንገሩኝ በስደት ነውየለሁት😢😢😢😢😢

    • @Tebah-xz1nw
      @Tebah-xz1nw 4 месяца назад

      ቁረአንቅሪ።አዳምጭ።አይዞሺ

  • @abfrazakahmedahmedhaseen-w5w
    @abfrazakahmedahmedhaseen-w5w 4 месяца назад

    ቀጥታ ይደወልልኝ Please

  • @MeryemNesru
    @MeryemNesru 26 дней назад

    Aselamualeykum werahetullahi weberkatu

  • @Rabaa-h4h
    @Rabaa-h4h Месяц назад

    በአላህ ስልክ ባገኘዉ ሩቁ ለማስቀራት

  • @madey56
    @madey56 Год назад +3

    አላህ ከመጥፎ ነገረ ይጠብቀን

  • @UaeUar-gq4ef
    @UaeUar-gq4ef 6 месяцев назад

    yireb Elah Ate Erdagni Sra Atahu Betam Tesekayehu Yireb Ate Erzkiyen Kfetlgni Yireb😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @UaeUar-gq4ef
    @UaeUar-gq4ef 6 месяцев назад

    Alahye Mechereshiyiyen Asamrlgni Yirb

  • @RABIRABI-dx3br
    @RABIRABI-dx3br 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሚን

  • @HayatHayaty-d6l
    @HayatHayaty-d6l 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜን

  • @ኡሚyoutube-t8t
    @ኡሚyoutube-t8t 2 года назад +3

    ያረብ አንተው ጠብቀን

  • @Abdul-wahid123
    @Abdul-wahid123 2 месяца назад

    በጣም ነወየማመኝ፣በጣም ፣ሰለቸኝ፣መኖር፣ምክናያቱም ፣ከአላህ ፣በታች ፣ማንም ፣የለኝም ፣ምንይሻለኛል???

  • @alyaaalshamsi2161
    @alyaaalshamsi2161 3 года назад +4

    አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @ኢማንኡመር
      @ኢማንኡመር 2 года назад

      አላህይጠብቅህ

    • @musaahmed7630
      @musaahmed7630 2 года назад

      ረቃ ከ
      ስሰማ በጣም ነዉ ደስ ይቸኛል በመሀል ግ ስውር ያረገኝና አንዳንድ ነገር ያሳየኛል ኡስታዝ ለምንድን ነው?

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 2 года назад +4

    አለህ ይጣብቃን ያረብ ☝

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад

      አላህየ ተምጥፎነገርባተእጥብቅአለሁ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 года назад +1

    አላህከመጥፎነገርይጠብቀን

  • @خديخةخديج
    @خديخةخديج 4 месяца назад +1

    ❤😢🤲🤲

  • @ksraj2448
    @ksraj2448 Год назад +5

    አሰለሙ አሌይኩም ዎረመቱለይ ዎበረኩቱ ለቤታቹ አድስ ነኝ እሰክ አንድ ጥየቄ ልጠይቃቹ እናት ምትዎዱት እነቴ በጠም ታመሌች አከለቱሀ ሁሉም ይቀጠለታል ሁሉም ሀክም ቤት ዎሰደነታል ምንም ጥቅም የላም እስክ ውዶቼ መለ በሉ መቀጠል ከጀማራት ቆይቶሀል 😥😭💔💔

    • @ksaaksaa5951
      @ksaaksaa5951 Год назад

      አለህ የነትሽን አፊየ ይመሊስለት የረብ

    • @zaynaba7832
      @zaynaba7832 Год назад

      ​@@ksaaksaa5951 አላህ ያሽረልሽ

    • @Love-ue1qz
      @Love-ue1qz Год назад

      አላህ አፊያዋን ይመልስላት

    • @ksraj2448
      @ksraj2448 Год назад

      አሚንን ውድ እህቶቼ❤️

    • @Munira-u6b
      @Munira-u6b Год назад

      አለህአፊየየርግልሽ አይዞሽ

  • @yuvavms3115
    @yuvavms3115 8 месяцев назад

    ቁጥርአስቀምጡልን

  • @KamarMuda
    @KamarMuda Год назад

    ይረብ

  • @KikiFreaky-i3c
    @KikiFreaky-i3c Год назад

    Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HeyruAbdulshukur
    @HeyruAbdulshukur 4 месяца назад

    ዱአአርጉልኝ

  • @endrisassfa6103
    @endrisassfa6103 Год назад

    የሚገደፍ ነው ማሻአላህ

  • @halimaadem190
    @halimaadem190 6 месяцев назад +1

  • @ZihabuKasiwe
    @ZihabuKasiwe 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤😮😮😮😮🎉🎉

  • @HayatKader-tk3xd
    @HayatKader-tk3xd 10 месяцев назад

    Amn

  • @asbb3931
    @asbb3931 Год назад

    አሰላሙአለይኩም እደት ናችሁ እህቴን በጣም ያማታል ለሚጥል በሽታ መድሀኒት ንገሩኝ በአላህ በጣም ተጨኒቃለሁ አሁን ደግሞ አይኗን እየጋረዳት ነው እምታቁ ጠቁሙኝ

  • @harbeharbe7352
    @harbeharbe7352 2 года назад +2

    አላይ ይጠብቀን

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 4 месяца назад

    እኔ ልቤን ያፍነኛል ይጨንቀኛል አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል😢

    • @MaryammosaAnderi
      @MaryammosaAnderi Месяц назад

      አብሺሪአላህያሺርሺ አይዞሺ

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 4 месяца назад

    😢🕋

  • @kadija160
    @kadija160 4 года назад +2

    ጀሞ በርቺሊኝ

  • @muhetullu
    @muhetullu 2 года назад +1

    የማን ሱራ ነው ንገሪኝ እህቴ
    ለማፈዝ ፈልጌ ነው 🙏

    • @pentube6273
      @pentube6273  2 года назад

      ከዬ ሱራው ቅልቅል አለው ወንድሜ

    • @muhetullu
      @muhetullu 2 года назад

      @@pentube6273 ጀዛ ኩምላ ኬይረን🤲 ኮመንቴን በመመለስሽ 🥰 መጀመርያ በቀራ ነው ከዛ ቀጥሎ የማን ሱራ እንደሆነ ኣላወኩምና ነው ✅

  • @ሱመያአደም-ረ1ኀ
    @ሱመያአደም-ረ1ኀ 8 месяцев назад +1

    አሰላምአሊኩም. እህትወድሞች ያለሁት ሰደትነው ስራከለቀኩ ሰባትወሬ ተሰቃየሁላች. ተ ስፋቆርጨቁጭ ብያለሁ ለአላህብላችሁለአላህእሆነችሁአለሁ. ያለኝን መርጥቂና ነቸው. ይሉኝ እነ አሺብየይመጣሉ ወላሂነው የምላችሁአደሰአትአይሞላ የሚቀሩተብኝ እመሚእደተነሳብኝትነውኝይሂዳሉ. ስደሰተየአሰቀርቻለሁ ከአምስት መቶ አሰከ አንድ ሺ እየከፈልኩ አሁግን እባዱቤትብቻየን እሰቃያለሁ እነትየለኘ አባት እሰደትላይ ነውያለሁት😢😢😢

    • @ፊዶስ
      @ፊዶስ 7 месяцев назад

      አብሺሪ ወይም አብሽር የትእደምትገኚ በደብ አስረጂን ወይም ቲክቶክ ላይ ችግርሽን አካፍይ ደጋግ የአላህ ባርኦች ይረዱሻል አድራሻሽን አስቀምጪ አብሽሪ አላህ ይድረስልሽ ያማል 💔😭😭💔💔

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 Год назад

    ❤❤❤

  • @FeredosEsha-ll5nn
    @FeredosEsha-ll5nn 5 месяцев назад

    😢

  • @SadSad-fu6ck
    @SadSad-fu6ck Год назад

    ጀረይንይማኞለሰተየ

  • @ahlamalkhatib6535
    @ahlamalkhatib6535 2 года назад +1

  • @kalidhassen6465
    @kalidhassen6465 7 месяцев назад

    🙏

  • @sharjasharjah5023
    @sharjasharjah5023 2 года назад +1

    🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛

  • @user-zs4ie6yj7e
    @user-zs4ie6yj7e 8 месяцев назад

    😭😭😭

  • @JeddahNew-x5s
    @JeddahNew-x5s Год назад

    በዱአችሁአሰብኝ

    • @HalimaAlh
      @HalimaAlh Год назад

      አብሽረአላህአለለሁሉም