- Видео 86
- Просмотров 230 938
DEGAN TUBE (ደጋን ቱዩብ)
Саудовская Аравия
Добавлен 3 апр 2019
እንኳን ወደ DEGAN Tube በሰላም መጡ ኢንሻ አሏህ ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ፡ግጥሞችን እና ትረካዎችን እናጋራለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ባረከሏሁ ፊኩም!
የድን ችቦ በራ ሻማው ተለኮሰ፣
ጨለማው ለቀቀ ግርዶው ፈራረሰ፣
እስላም በሩን ከፍቶ መንገዱን አደሰ፣
የነቃ ሰው ሮጠ ሄደ ገሰገሰ፣
ያልነቃ ሰውማ ቀረ እያለቀሰ፣
ኑሮውን ሳይቀይር እድሜውን
ጨረሰ።
ወገኔ ነቃ በል ጊዜው የንቁ ነው፣ ያልነቃ ሰውማ ዘላለም ለቅሶ ነው
የድን ችቦ አብርቷል እንጠቀምበት ፣
ወገኔ ነቃ በል እንነሳ ለእድገት፣
በአሏህ ገመድ ላይ በአንድ ተያይዘን
ያለመለያየት፣
እናብብ እናፍራ እንጓዝ በህብረት።

Видео
የጧት አዝካር /اذكار الصباح. ቀናችን ያማረ ይሁን
Просмотров 328 месяцев назад
የጧት አዝካር /اذكار الصباح. ቀናችን ያማረ ይሁን
የነዚህን በቁርኣን ውስጥ የሚገኙ ምልክቶች መልዕክት ወይም ትርጉም ያውቃሉን??
Просмотров 289 месяцев назад
የነዚህን በቁርኣን ውስጥ የሚገኙ ምልክቶች መልዕክት ወይም ትርጉም ያውቃሉን??
21 April 2024
Просмотров 709 месяцев назад
ለጅን ለድግምት ለአይነናስ ለሀሰድ ለራስ ህመም ፈውስ የሆነ ሩቃያ ሸርዕያ / رقية شرعية للعين والحسد والسحر
ماذا يحدث الميت اول ساعة في القبر وما شكل منكر ونكير በቀብር ውስጥ የመጀመሪያ ሰአት ንግግር የሙንከር እና የነኪር ገፅታ
Просмотров 30Год назад
ماذا يحدث الميت اول ساعة في القبر وما شكل منكر ونكير በቀብር ውስጥ የመጀመሪያ ሰአት ንግግር የሙንከር እና የነኪር ገፅታ
ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ //የታላቁ ነብይ ሙሀመድ( ሰ. ዐ. ወ) የእዝነት ባህሪያት
Просмотров 483 года назад
ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ //የታላቁ ነብይ ሙሀመድ( ሰ. ዐ. ወ) የእዝነት ባህሪያት
ለዘመድኩን አድርሱለት የማተብን ትርጉም ለምንስ ጥቁር ክር ሆነ ታሪካዊ አጀማመሩስ ለምንስ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ብቻ ያስሩታል?
Просмотров 3603 года назад
ለዘመድኩን አድርሱለት የማተብን ትርጉም ለምንስ ጥቁር ክር ሆነ ታሪካዊ አጀማመሩስ ለምንስ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ብቻ ያስሩታል?
የማይሽር ጠባሳ ራሴን ላጠፋ ነበር የአንድት አሳዛኝ እህት አሳዛኝ ታሪክ
Просмотров 6673 года назад
የማይሽር ጠባሳ ራሴን ላጠፋ ነበር የአንድት አሳዛኝ እህት አሳዛኝ ታሪክ
صيغ الصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم بالشيخ أبوبكر آداب
Просмотров 653 года назад
صيغ الصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم بالشيخ أبوبكر آداب
صورة الروم بصوت قارئ الشيخ عبدالرحمن السديس surat AL room quran reaction by Shekh Abdurahman Sudais
Просмотров 3474 года назад
صورة الروم بصوت قارئ الشيخ عبدالرحمن السديس surat AL room quran reaction by Shekh Abdurahman Sudais
( ተረት ተረት) የገበሬዎቹ የበሬ የበግ የዶሮ የአይጥ እና እባብ ታሪክ
Просмотров 3164 года назад
( ተረት ተረት) የገበሬዎቹ የበሬ የበግ የዶሮ የአይጥ እና እባብ ታሪክ
2 |ነፍስን ማጥራት|ኡስታዝ በድሩ ሁሴን | ከፋጡመት አዝ-ዘህራእ (ሳባ) መስጂድ | 26-01-2021
Просмотров 2624 года назад
2 |ነፍስን ማጥራት|ኡስታዝ በድሩ ሁሴን | ከፋጡመት አዝ-ዘህራእ (ሳባ) መስጂድ | 26-01-2021
የኡሱሉ አል ኢማን መግቢያ ክፍል 1 በኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ
Просмотров 3364 года назад
የኡሱሉ አል ኢማን መግቢያ ክፍል 1 በኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ
ቀጥታ የሙሀደራ ፕሮግራም ከባዩሽ መስጂድ ♥ በኡስታዝ አቡበክር አህመድ ♥ ርዕስ ‼ወጣትነት እና ለውጥ‼
Просмотров 1544 года назад
ቀጥታ የሙሀደራ ፕሮግራም ከባዩሽ መስጂድ ♥ በኡስታዝ አቡበክር አህመድ ♥ ርዕስ ‼ወጣትነት እና ለውጥ‼
ለአይን ለሲህር ለጅን ለሚጥል በሽታ ለሀሰድ መፍትሄ ኢስላማዊ ሩቃያ በሸኽ ኳሊድ ሒቤሽ
Просмотров 182 тыс.4 года назад
ለአይን ለሲህር ለጅን ለሚጥል በሽታ ለሀሰድ መፍትሄ ኢስላማዊ ሩቃያ በሸኽ ኳሊድ ሒቤሽ
የኡስታዝ በድሩ ሁሴን የዳዕዋ ፕሮግራም በቀጥታ ከባዩሽ መስጂድ ርዕስ የስኬታማ ሙስሊም ባህሪያት
Просмотров 1384 года назад
የኡስታዝ በድሩ ሁሴን የዳዕዋ ፕሮግራም በቀጥታ ከባዩሽ መስጂድ ርዕስ የስኬታማ ሙስሊም ባህሪያት
የእናትን ትርጉም እንደት ልናውቅ እንችላለን?ረጂም እድሜ ለእናቶቻችን አሏህ ከሀቃቸው ይጠብቀን!
Просмотров 1,6 тыс.4 года назад
የእናትን ትርጉም እንደት ልናውቅ እንችላለን?ረጂም እድሜ ለእናቶቻችን አሏህ ከሀቃቸው ይጠብቀን!
ሱብሀነክ ያረብ በጣም የሚያስፈራ ሀድስ አሏህ ይጠብቀን በኡስታዝ አቡ ሀይደር
Просмотров 8 тыс.4 года назад
ሱብሀነክ ያረብ በጣም የሚያስፈራ ሀድስ አሏህ ይጠብቀን በኡስታዝ አቡ ሀይደር
የዱዓ አደቦች ዱአ ለማድረግ ግጥም አያስፈልግም በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Просмотров 10 тыс.4 года назад
የዱዓ አደቦች ዱአ ለማድረግ ግጥም አያስፈልግም በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
ስለ ጀነት ክፍል ሁለት መሳጭ ሙሀደራ በኡስታዝ አቡበክር ሁሴን
Просмотров 4354 года назад
ስለ ጀነት ክፍል ሁለት መሳጭ ሙሀደራ በኡስታዝ አቡበክር ሁሴን
❤❤❤❤❤😮😮😮😮🎉🎉
አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያረብ ሁሉም በሺተኚሁናል አላህ ይድረስልን ያረብ ወላሂ እኔብቺይመስለኚነበር አላህ ይፈዉሰን
አሚን ዉደ አላህ ከክፊ ይጠብቅን
የመዳምቅመሞችእህትወድሞቸበያለንበትአላህይጠብቀንበሠላምሠርተንሀገራችንየምንገባያድርገንያርብያርብ❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ❤❤❤
❤❤😂
አሰላመአለይኩምኡስታዝበጣምአሞኝነውበሀኪምይልተገኘንውእኝናአፕልኬሽንስሩልኝያለንትጀዝከላኸይር
Aselamualeykum werahetullahi weberkatu
አላህ የሁላችንንም ጭንቀት ያቅልልን ተመሳሳይ ናቸው ቺግሮቻችን
በአላህ ስልክ ባገኘዉ ሩቁ ለማስቀራት
اللهم امين برك الله فليك
አሞኝዱአአደረጉልኝ
ጀዛከላህ ኸይር
መሺአላ❤❤❤
አሚንአላጭቀታችንያሣልን❤❤❤
Zidn yarebi
በጣም ነወየማመኝ፣በጣም ፣ሰለቸኝ፣መኖር፣ምክናያቱም ፣ከአላህ ፣በታች ፣ማንም ፣የለኝም ፣ምንይሻለኛል???
አውዞሽለከየርነው. ሁላችንንምነን
ያረብ
አረ እህቶቼ አላህ ያሽረን እኔም እራሴን በጣም እያመመኝ ነው
❤❤❤❤❤
ኡስታዝ እራሴን ያቃጥለኛል
የአላህ እስቲ እህት ወድሞቸዱአ አድርጉልኝ ላላህ ስትሉ እነተም እደኒ በስደት ያላችሁ አላህ ዪዘንልን
አሚን❤
አሰላም አለይኩም
አሰላም አለይኩም
አሰላም አለይኩም
ዱአአርጉልኝ
እኔ ልቤን ያፍነኛል ይጨንቀኛል አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል😢
አብሺሪአላህያሺርሺ አይዞሺ
❤😢🤲🤲
❤❤
❤
❤
❤
😢😢🤲🤲 2:51
❤❤❤❤
ያጀመአ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ😢
ያረብ አተአፊያ አድርገን
አሚን
ቀጥታ ይደወልልኝ Please
የረብ አትፈትነን ታዛዥ ባርያህ አድርገን
አሚን
ጭንቀት ሊገለኝነው መፍቴው ምንድነው በአለህ ንገሩኝ በስደት ነውየለሁት😢😢😢😢😢
ቁረአንቅሪ።አዳምጭ።አይዞሺ
እህት ወዲሞቸ ያላህ ፍጡርን በሙሉ አላህ አፊያ ያዲርገን ያረብ
አሚን
አሚን ያረብ
አሚንአላህያሸራችሁ
አሚን አሚን አሚን
አሚንንያረብ😭
😢🕋
አለሀ ለታመሙት መደኔትን ለጢት አፊየ አድሪገቸው የርቢ ኢኔም( ዎ ግምት አለቅሺም ቢሎኝል በአድ አመት ሶሲት ተደሪግለው ግን አሁንም አልትሽለኝም ከዝ በሀለ ወደ ዶቢቶሮች ገ አሊህድም ኢሻአለሀ ሩቅየ ለመሲመትነ ለመቅረት ይሞኪረለው አርቢ አገሪ ዶቢቶሮች ሩቅየ አይቀሩም ደምቢቸ ነው የምየወጡት ሩቅየ ግዴታ የሲፈልገወል 😢😢😢😢😢 በታርፈው ዱአ አድሪጉልኝ የታመሙት አለሀ አፈየ የድሪገቸው የርሂም
አሚን
አሚንንን
አላሁማአሚንንንን😢😢😢
1:39 የአላህአተእገዘኝ
😢
እባካችሁ እኔ እራሴን በጣም ያመኛል ሀኪምቤት ሥሄድ ደማነሥ የራሥ ቅጥቅጣት ነው ብለው መዳኒት ሰጡኝ ግን መፈትሄ የለውም
አሚን😢😢😢😢❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ የኡሰታዝ ቁጥር ቢቅመጥልን እዴት አሪፍ ነበረ ጠያቄ ለመጠየቅ እና ቃል በቃል መፈተሂዉን ለማወቅ
ማሻ አላህ