በማሪቱ ለገሰ ምክንያት ማሲንቆየን ጣልኩ!! የባህሩ ቃኘ የአክስት ልጅ። ባህሩ መሞቱን በሬዲዮ ነው የተረዳነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 26

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Год назад +1

    እናመሰግናለን ማሩ ባህላችን ሃገራችን ሰላሳየህን ደላንታ❤❤

  • @ዑሙአነስነኝየልጄእናት

    አይይይ ማሩየ አሁን ሀገራችን ዘፈን ሳይሆን ሁሉም በየሀይማኖቱ መፀለይ ነው ያለበት የእምነት ቤቶች እየፈረሱ ወንድሞቻችን በግፍ እየተገደሉ ነው እኔ በጣም ከፍቶኛል ያረብ 😭

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +3

    ደስ ሲል ቦታው ውውውይ ነፃነቱ የሚናፍቀኝ ነገርስ😢

  • @sofayasprays912
    @sofayasprays912 Год назад +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂መሩ በለገሩ ደነነኪ በጠም ጎበዚ ነው በሪተ

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 Год назад +1

    ድምጹም የበሀሩን ቀኜን ድምጽ ይዟል

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤edimena tenait emegnalehu

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Год назад

    ድምፃቸው ከባህሩ ጋር በጣም ይመሳሰላል

  • @teddytaye
    @teddytaye Год назад

    Tebarek Maru!

  • @kidaniegetu3553
    @kidaniegetu3553 Год назад

    ማርየ ምን ላርግህ ግን ስሞትልህ ዙይ ማሪያም ዘመዶች አሉኝ ሰላም በልልኝ

  • @kidanegetachew248
    @kidanegetachew248 Год назад

    desssss yemilu abat, edmewot yrzem

  • @ምርቃት
    @ምርቃት Год назад

    ይህንን ምስኪን የሀገር ዋልታ አማራ ህዝብ ነው ምንም በማያውቀው ነገር እየገደሉት ያሉት ፈጣሪ ግን ምን ነው ፍርድህ ዘገየ😪

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @husenali4882
    @husenali4882 Год назад

    መገን የድምፅ መመሳሰል! ቁርጥ ጋሽ ባህሩን ነው ድምፃቸው፡፡ እባካችሁ ወደ መድረክ አምጧቸው ሌላኛውን ጋሽ ባህሩን፡፡

  • @fairusindalkaco-wy2mt
    @fairusindalkaco-wy2mt 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤

  • @harakath118rak2
    @harakath118rak2 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @FetiaAli
    @FetiaAli Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-et3rt
    @Rahma-et3rt Год назад

    ወይ ገጠር ሲምር 😢ናፈቀኝ

  • @btbt4487
    @btbt4487 Год назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AysheshimTarekegn
    @AysheshimTarekegn Год назад

    maruye

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ Год назад

    የሰውየው ድምጽ ከጋሽ ባህሩ ድምጽ ጋር ይመሳሰላል። ገራሚ ተፈጥሮ።

  • @መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😮😮

  • @AbduSeid-iw4ju
    @AbduSeid-iw4ju Год назад +1

    በወሎ ክፍልሀገር ደላታ ወረዳ በሉት አትፈሩ

  • @ትዝየቢኒ58
    @ትዝየቢኒ58 Год назад

    እረ ማሩ ቀናሁ ሁሌ እከታተላለሁ ተረትና እንቆቅልሽ እና ጎጃም ሂድ እባክህ❤😂😢🎉

  • @AWOL-g7s
    @AWOL-g7s Год назад

    አይ ሚስኪው ወሎዬ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Год назад

    መሬቱ ምነው ራቁቱን። ድምጽዎት ግን የ ባህሩ ቃኘን ይመስላል

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 8 месяцев назад +1

    ማሩ ውስጤን አታሼብረው የገጠሩን አካባቢ በስስት ነው የማየው😢 ጥሎብኝ😊