Bishop Degu | ኢየሱስ እና ስጦታው | JESUS & HIS GIFT | JESUS IS GOD | ACIFNA 2023 | July 09-2023 Oakland,CA
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- ቢሾፕ ደጉ ከበደ @North America
=========
የእግዚአብሔርን ስጦታና። ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ..
=========
የዮሐንስ ወንጌል 4: 7 ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም። ውኃ አጠጪኝ አላት፤
8 ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ወደ ከተማ ሄደው ነበርና።
9 ስለዚህ ሳምራዊቲቱ። አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ሴት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና።
10 ኢየሱስ መልሶ። የእግዚአብሔርን ስጦታና። ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።
==========
ትንቢተ ኢሳይያስ 9: 6 ፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
==========
አሜንንን 🙌🙌🙌😭ተመስገን የሱስ በ እውነት ዎንጌል እንደዚ በ ስፋት ሲሰበክ በ ሂዎት አኑረክ ስላሳየከይኝ አመሰግናለሁ ጌታዬ ክብርና ምስጋና ከ ዘላለም እስከ ዘላለም ላንተ ለ ☝️አንድ አምላክ ይሁንልክ ተባረኪ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Ameeen❤❤❤❤
Hallelujah Jesus Christ is the one just God and the saviour, Amen!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🙌🙌🙌🙌
Hallelujah hallelujah hallelujah amen thank you Jesus 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Amen Amen hallelujah hallelujah 🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰
❤የሚገርም እውነት ሻሎም ተባርከካል።