"የጎዳና ልጆች ትልቁ ረሀብ ፍቅር ነው" ጎዳናን የሚያቀኑት አባት አቶ በቀለ /ቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Комментарии • 29

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 года назад +3

    ጋሽ በቀለ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-np6dy4mq8q
    @user-np6dy4mq8q 3 года назад +4

    እንደነዚህ አይነቶችን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 года назад +1

    May god bless u ur an example for all Ethiopian’s

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 года назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ይስጥዎት። እውነተኛ ስለሆኑ ሲናገሩ እንኳን " እ እ እ " ሳይሉ እውነተኛ ቁምነገር የሰሩት በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ የእርስዎን አይነት ጀግና ያብዛልን።

  • @philiag.bekele3542
    @philiag.bekele3542 3 года назад +2

    I’m proud of you Grandpa ❤️❤️❤️

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад +1

    He has a lot of experience 👍🏽💪🏽🙏🏾 god bless you. I wish you long life and happiness 💚💛❤️✊🏽✊🏽✊🏽 love you Eritrean sister. Beautiful young lady...👍🏽👍🏽👍🏽she is innocent ...

  • @belekassahun7677
    @belekassahun7677 3 года назад +4

    የእውነት አባት ናቸዉ አውቃቸዋለሁ አሳድገውኛል በ ጎል ኢትዮጲያ ረጅም እድሜ ጋሽ በቄ

  • @kebedeaster9159
    @kebedeaster9159 3 года назад +1

    ወይኔ ጋሽ በቄ የሰፈሬ ጀግና የሳቸው ስራ መቼም ቢነገር አያልቅም እግዚአብሔርን ገና የዛሬ አስራ ስምት አስራ ሰባት አመት የጎዳና ልጆችን ቀበሌውስጥ ቆርቆሮ ቤት ሰርተው ያኖሯቸው ነበር የእጅ ስራ የፀጉር ስራ የሙዚቃ ችሎታ ያላቸውን ሙዚቃ እረ ብዙ ነገር ያረጉ ነበር ስለሳቸው ቡዙ ነገር መናገር እችላለሁ እንደውም በጣም ታዋቂ ጨፍሬ የጉዳና ልጅ የነበረ ዛሬ የት ደርሶል እሱም ምስክር ነው በጣም ደስ አለኝ እውነት ጀግና ጀግና ጋሽ በቅዬ ውድድድድ ነው የማረጉት

  • @sadaahmedahmedin1596
    @sadaahmedahmedin1596 3 года назад +1

    I ask god to give u long life and god health Ameen

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +2

    እውነትም ያልተዘመረላቸው አቶ በቀለ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት

  • @maeregtelahun3614
    @maeregtelahun3614 3 года назад +1

    ልጁቱ ጎበዝ ነች።።።

  • @nature4291
    @nature4291 3 года назад +2

    እሰይ ሊድያ እንኳን ደስ አለሽ:: አያቶችሽ ደምና አጥንት የገበሩላት ሀገርሽ ናት ኢትዮጵያ:: ፈጣሪ ሲፈቅድ ባንዳ ሲዋረድ አንድ እንሆናለን::

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +1

    ደስ የሚሉ አባት

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +1

    እድሜ ይስጦት

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 3 года назад

    እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 года назад

    የኔ ማር በርች ማማየ

  • @sirguteyilma5097
    @sirguteyilma5097 3 года назад

    Amazing work

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +1

    በጣም ፍቅር የኔ አባት

  • @user-ke4oj7gb6y
    @user-ke4oj7gb6y 3 года назад

    በጣም ደሰ የሚል ነገረ
    በረቱ አሪፈ ነወ
    ነፈሰ ነገረ ናቹህ

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 3 года назад +1

    ወይ ቃንቃ ችግር እኮ ነው
    ጎበዝ ነሽ ኤርትራዊ መሆንሽ ኣመስክረሻል !!!

  • @seblelema7316
    @seblelema7316 3 года назад +1

    Wow

  • @zynbshemsuweday7420
    @zynbshemsuweday7420 3 года назад

    Ewnet edma yestot trunet leras new

  • @abiyberhanu7785
    @abiyberhanu7785 3 года назад

    ሁላችንም የጎዳና ተዳዳሪ ሆነን የምናውቅ ቢሆን ኖሮ አንድም የጎዳና ተዳዳሪ አይኖርም ነበር ።

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 3 года назад

    Geta ybarlum kibur ato Bekele .melkam sira yezelalem desta new

  • @maeregtelahun3614
    @maeregtelahun3614 3 года назад +1

    እኛ መልካም ነ ን። ኤርትራዉያን እናከብለን።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 года назад

      🙏😘 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘 🙏 ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад

    እረ እኛም እንደሶ ነው ያደግ ነው ስለሀገር እና ስለባንዲራ

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d 3 года назад

    እኔምመማርእፈልጋለሁእባካችሁ፣ከሸቃልነትአዉጡኝ

  • @adanchaewl6484
    @adanchaewl6484 3 года назад

    እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ አያሳጣን