የሽረ (እንዳስላሴ) ረብሻ ህወሓት እጄ የለበትም አለ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 14

  • @fikreslassagemeda4646
    @fikreslassagemeda4646 3 дня назад +1

    SOLODA MIDYA KEEP IT UP WE WISH OUR TEGRAY PEOPLE PEACE AND PROSPERITY 🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Abiy-ft4cs
    @Abiy-ft4cs 2 дня назад

    ይቺ ሴትዮ ዜና የምታቀርብበት መንገድ እና ድምጿ ደስ ይላል።❤❤

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 3 дня назад

    ህወሀተ አንኳን ረብሾ ገሎም ከደሙ ንጹህነኝ ይላል

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 дня назад

    ጌታቸው ረዳ በአስቸኳይ በነ ደብረፂዮን ቡድን ላይ እርምጃ መውሰድ አለበት ።

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 3 дня назад

    ድንቄም እጁ የለበት በዚህ ውሸትና መርዝ ነው ስንቱ ወጣት ያለቀው የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ

  • @Wahgwan-s1q
    @Wahgwan-s1q 2 дня назад

    ህዉሓት ሁሌ እጁ የለበትም ! ወጥ ያማሰለበት ማማሰያ እጁ ላይ ተይዞ እጁ የለበትም 😅

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 3 дня назад

    ህወሀት መላ ሰውነቱ ከተመሰረተ ጀምሮ ውሸትን ሲናገር ሀሰትን ሲያወራ የነበረው ነው ።

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le 3 дня назад +2

    አይ ጊዜ የማይሰማ የለ
    ነገሩ ሆነና የተገላብጦሽ
    አህያ ወደ ጓሮ ውሻ ወደግጦሽ

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 3 дня назад

    Crazy people

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 дня назад

    Weak reporting

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 дня назад

    Tplf is always a Lier. Needs to go. Btw