@@zaharaadem101 yemaisek Sew Beshetgna New. Yemesik Sew Gen Hulaym Tengina New. But Habesha Setoche Betam Kesaken Bal Anginem Belachu Selemtasebu Seseik Yeayachehuten Hulu Jil New Telalchu So If You Want Be Healthy You Need To Lough 👈 A Lot Like Halima And Don't Jage Her Because What She Chose For. And I Agree With Her Marriage This Time Is Not Working For Everybody. Most people Are Divorcing After 3 Month Of Marriage So What Is The Use. And She Is Right She Can Have Only Her Baby And Rease Her Child By Her Self👈
She is free let her be what ever she wants to be she only have one life enjoy it live it the way you want it .it's free world . Habash if full of drama
በሳውዱ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች ፍትህ መሳቁን ተውና
አው ፍት እንፈልጋለን ተሰቃየን
በጣም
በጣም
እነሱ ይሳቁጅ ምን አለባቸው ትኩረትይሰጠው ሰይፋ
ፍትህ የለም! በሰለጠነ መንገድ ማሰብና ያገራችንን ችግር መፍታት እስካልቻልን ድረስ ሁሌም ስድት ሁሌም እስር ግርፋት...አይቀርም::
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ለሳውዲ እስረኞች ለህት ወንድሞቻችኝ
ፈጣሪ ይርዳቸው በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው በጣም ከባድነው ስደትን እስር ቤትን ያየ ያው 😭😭😭😭😭😭
ፈጣር ይድርስላቸው
እውነት ነው እባካቹህ
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ❤️
ስላሴዎች በምህረት ይጎብኟቸው!!!
ሀሳብሽን ባልደግፈው ግን ግልፅነትሽ የዋህነትሽን ያሳያል እግዚአብሔር የሰው አርአያ የሚሆን ትዳር እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ
Amen Amen Amen 🙏
Demrigne
Me too
ይህ የዋህነት አይደለም ።አስተውሉ ግልፅነትና እብደትን ለዩ
@@tegistbale9574 እብደትስ መሽቁቆች እንደናንተ ያለ በድብቅ ስራውን የሚሰራ ነው እሷ ብቻ ደሞ አደለችም ልጅ ብቻ የምትፈለግ ብዙ ሴቶ አሉ
አላህ ሱ ወ ሳትሞቺ በፊት ተዉባን ንሳሃን ሰጥቶሽ የሃላል ልጅ እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ ሂወት እኮ አጭር ናት በዛ ላይ መሳቅ ጥሩ ነዉ ፈገግታ ሱና ነዉ ሳቅ ሲበዛ ልብ ያደርቃል
Degmo be haram lemwld eyasbch new subhan allah Allah yahdyha bis
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜............
Iwnet new sak sibeza jel yaregal fegegita suna bihonem ... ine ategebua bihon behiweta mesak yastelagn neber
@@zaharaadem101 yemaisek Sew Beshetgna New. Yemesik Sew Gen Hulaym Tengina New. But Habesha Setoche Betam Kesaken Bal Anginem Belachu Selemtasebu Seseik Yeayachehuten Hulu Jil New Telalchu So If You Want Be Healthy You Need To Lough 👈 A Lot Like Halima And Don't Jage Her Because What She Chose For. And I Agree With Her Marriage This Time Is Not Working For Everybody. Most people Are Divorcing After 3 Month Of Marriage So What Is The Use. And She Is Right She Can Have Only Her Baby And Rease Her Child By Her Self👈
ሰህህ ትክክል
ሀሊማዬ ከሙዚቃ አለም ስትወጪ ህይወትሽን ሁሉ አላህ የሰምርልሻል ይሰከልሻል
Betam senserat yalew angager des yelal ababalesh be senserat mehone alebet endanch Allah eko new hedaya yemesetew
😂😂😂er bakesh
@@selamasseffa9952 አቺ ምን ማን ጠራሽ
Loop
እረባክሽ ሀሀሀሀሀሀ
ሀሊማዬ የኔ ፋልቅልቅ ላንቺ የትዳር አጋር ከ ድሬና ወይ ከሀረር የማያጨናንቀውን ተመኝቼልሻለው ።
Mihrtabe
Aman Aman lehulachn yeny wede and the first place in the q22qqq22is q32qqqqqqq awww that's a lot of
Maroche nu endemamer emelsalehu
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜............
ድሬና ሃረር አይጨናነቅም እንዴ
ትዳር የሚጨንቀው ፍቅር ከሌለ ነው። ፍቅር ካለ ነጻነት አለ፣ መተሳሰብ አለ፣ ወዘተ። ለራስ ብቻ ነጻነት መፈለግም ጤናማ አስተሳሰብ አይደለም። ያለ ትዳር ልጅ ለመውለድ መፈለግም ራስ ወዳድነት ነው። አንደኛ ልጁ ሲያድግ አባቴ ማለቱ አይቀርም። በዚህም የልጁ ስነ ልቡና ይጎዳል። የወለድሽለት ሰውም ልጄ ብሎ መምጣቱ አይቀርም። ትዳርን ፈርቶ ከትዳር ለመሸሽ የሚደረግ ሽሽት የራሱን ችግር ይዞ ይመጣል። ማሕበራዊ ቀውስ ያመጣል። ጥሩ ምሳሌም አይሆንም። እግዚአብሔር ትዳር የሚያስጠላውን መንፈስ ያርቅልሽ!
እድሏ ሁኖ ነውንጂ ሚጨቀጭቋት ብዙ ያላገቡ አርቲስቶች አሉ ጌታ ሲፈቅድ ታግባ ምንድነው
በትክክል
እህቴ እንዛመድ
ሙሥሊም ሥለሆነች ነው
ትክክል ።ደሞ ምን ጎደላት
@@tigistbirru4622 ቀይራ የለዴ
እረ ፍትህ ሰይፋ ድምፅ ሁናቸው በሳኡድ ለሚሰቃዩት እስረኞች እረ ሰለፈጠረን 😭😭😭😭😭😭
አንቺ የአላህ ባሪያ ሆይ አሁንም ጊዜ አለሽ ተውበት አድርጊ
ሂዳ አላህ ይሥጣት ያረብ 🤲🤲
ኢማን የሌላት
ሀያዕ የሌላት ሴት ሁልጊዜ በራሷ አትተማመንም አላህ ሂዳ ይስጥሽ
አላህ ሂድያ ያስጥሽ
😜😜😂😂 so jealous that is her choice not your business what you do not what you looking 💯💯💯💯💯💯🌻
ሳህ
ራስሽ ሂድያ ይስጥሽ በሰው ሒወት የምዘባርቂው
@@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ ሱበሀን አላህ አሁን አንች ምን ልሁን ነዉ እምትይዉ አልተሳደበች አላህ ሂድያ ይስጥሽ ነዉ ያለቻት ታዳ አንች ምን ለማለት ፈልገሽ ነዉ እ ስምሽ ማሻ አላህ ንግግርሽ ግን አኡዙቢላህ ነዉ
አሏህ ከሙዝቅ የርቅሽ
አሏህ ኢማን ይወፍቅሽ እን
አሏህ መልከም በል ይስጥሽ ሙሲሊም እህት
ወደ አሏህ እጅሽን ዘርግ
ትክክል
ሀሊማዬ አንቺ እንደፈራሽው ሳይሆን. ያማረ በፍቅር ምትኖሪበት ውብ ትዳር አላህ ይወፍቅሽ. ከሀራም ይጠብቀን
አምላካችን አላህ እንዳሰብሽው ሳይሆን በሀላል ባማረ ትዳር ልጆች ይስጥሽ ።በቃ ይህ ነው የህሊና እረፍት ሚሰጥሽ ሀሊማየ።
ልጅም ሆነ ትዳር ፈጣሪ ሲፈቅደዉ ነዉ እንደዚህ አይነት ምኞት እንኳን ካንቺ አይጠበቅም በእምነትሸ ጶሎት ወይም ዱዋአ አርጊ
ትክክል
ሳህ
አርቲስት ሀሊማ አብዱራህምስን እንዲህ ዘና ፈታ ያልሽ አነጋገርሽ ሁሉ የሚመች ሰው በመሆንሽ ተመችተሽኛል
Haram New diqala mewuled tfelgiyalesh
@@amhassan2743
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
እንደማመር ዉዶቼ
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜............
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜............
ሀሊማዬ ውድድ!!! አላህ የምትደሰቺበትን ትዳር አላህ ይስጥሽ። የአላህ ያረብ🙏🙏🙏
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜...............
ሀሊማ ሳቂታዋ
አላህ ይመልስሽና ትዳር ይዘሽ ልጅ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
Yet new anchi mimelesat
@@wanberamedia2787 😂😂😂😂
@@wanberamedia2787ያላወቀ ሰው ዝምምምምምም🤐🤐🤐🤐
ዝምምም በይ
@@wanberamedia2787 ምን አገባሽ😳
Thank you Seyfsha
I never seen such a good personality, her confidence and honesty. God will help you with whatever u looking.
ብዙ የ ኢትዮ ስዎች የሚሞቱት በማያገባቸው
በመግባት ነው ለምን የራሳችሁን ጉድለት አታዩም ፈጣሪያ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ!!!!! ሁሉም ሰው የራሱን ጉድ ቢመለከት እንዴት መልካም ነበር 🤔🤔
Malet?
@@mohammadjamal7149 ሁላችንም የራሳችንን ኑሮ መኖር አቅቶን የሰው ኑሮ ውስጥ ገብተን የተለየ ነገር እንዘባርቃለን የነሱ የገነነው ፐፕሊክ ተጠቃሚ ስለሆነ ነው እንጂ ስንቱ ነው በየቤቱ ፈጣሪ የሚያሳዝን ኑሮ ሚኖረው ለምን እንፋረዳለን ከቻልን መፀለይ በትክክለኛው መንገድ እንዲመራት ካልቻልን ደሞ ዝም በማለት መተባበር ለማለት ያህል ነው ደሞ እኛን ማን ፈራጅ አረገን የሰውን ልጅ በሰራው ልክ መጠን የሚከፈል አምላክ እያለ አሁንስ ተረዳህኝ??
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜............
Kkkkk qeld nw ante qeld ataqm ende
@@መልካምወጣትነኝ awo be tikikl ke mafredu elikunis dua madergu balach new bayi negn
ሃሊማዬ አላህ ላደለው መልካም ትዳር ማለት ምድራዊ ጀነት ነው ግን ምንም ይሁን ምንም አግብተሽ አላህ በሚፈቅደው መንገድ ወልደሽ እንድትስሚ ነው እምመኝልሽ
It is better to be by yourself than to be with the wrong people.
correct!
Very true 💯💯💯
ትክክል
Absolutely right
Endemamer wudoche
She is so honest & humble woman
ይመጣል
Agree 👍
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜............
የዝህ ሁሉ ወጀል ነው ሀገራችንም ከሀገራችንም ውጭ ስቃይ የበዛብን
ሳህህህህህህህ
ትክከል
አዳሜ የራሱ ጭንቀት አጨማዶት ስለሰው ሲያቦካ ይገርማል ቆንጂት ህይወት አጭር ናት ያለጭንቀት ሳቂ የምትመኝውን አድርጊ
ትክክል አዳሜ አጉል ፃዲቅ ነኝ ሲሉ እኮ ነው እጁ አብዛኛው የራሱ ጭንቀት ልብስ ሊያስጥለው የደረሰ ነው
ቢያንስ ፕሮፋይልሽን / ህን / እንኳን ቀይር ወይም ቀይሪ
@@sara-ll7cb በእውነት ትክክል ብለሻል
ትክክል
Wenet
እውነት ልጅ ህይወት ጸጋ ሀብት ነው ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ
anichim yihene bizu dikala wolidesh yihonal satageba yemewuled hasabuan mitidegifiyat
@@maofilmproduction3608 you are so negative
ቲጂ ደምሪኝ 🙏
በትክክል ግዴታ ድግስ ካላበላን አይሆንም?
Amen Amen Amen demrugn jemari negn enem emelesalehu
እባክሽን እሊማዬ! ምንም እንዳትፈሪ አላህን ይዘሽ ደፍረሽ አግብተሽ ውለጅ:: አለህ ሁሉን ያገራዋል::
ሰይፉ በጣም አድናቂህና በጣም ተከታታይህ ነኝ ሚድያ ደግሞ የህዝብ ነው ይባላል የአንተ ሚድያ ለምን ለህዝቡ ድምፅ አትሆንም ለምሳሌ በሳውዲ አረብያ በእንግልትና ስቃይ ላይ ላሉ ወገኖቻችን ለምን ድምፅ አትሆንም ከአንድ አመት በላይ በእስር ላይ ያሉ ወገኖቻችን አሉ ለእነሱ ድምፅ ሁናቸው እባክህን የአንተን ብሮግራም መላው ኢትዮጵያውያን ይከታተሉታል ስለዚህ እባክህ ድምፅ ሁናቸው
ሀሊማዬ የሳቅ ሽ ምንጭ አይደርቅም ። 6 አመት ጠብቂ የእኔ ልጅ ሲያድግ እድርልሻለሁ።ሃሃ ሳቅሽ ሳቅ ይፈጥራል ለሌላውም ይጋባል ሁሌም ደስ ይበልሽ።
ኧረ እባካችሁ ኮመንታተሮች ስርአት የምባል ነገር ይኑራችሁ በቃ እንደፈለገች ትኑር ይሄ የግል ህይወቷ ነዉ ምን አገባችሁ አይመለከታችሁም።።።።
ትክክል::
🤗🤗
ምናለ. መልካም መልካም ነገር ስወራ ብናበረታታ. ማን አደባባይ ላይ መልካም ስራ ይመስል ማግባት. ትቸ. ልጂ ትያለሺ
ሁሉም እንዳንች ስርአት ኖሮት ሚናገረውን ቢያውቅ ጥሩ ነበር 👍
Zas right...now
እንኳን ለሰማዕት ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!
ሰላም ወንድሜ ደምረኝ 🙏🙏🙏
እረ አፈር ብላ ደብተራ
Amen amen amen
አሜን
Enquwan aebro aederesen jemari negn Beteseb enhun
ሰይፈየ አንተ ድንቅ ነህ ሀሊማየ አላህ( ሱ,ው) ሂዲያ ይስጠን ይስጥሽ የምር ትክክለኛው መንገድ ይምራሽ ይምራን ዱአ አርጉላት ዱንያ ብርቅርቅ ናት አታታለን!
ላኢላሀኢለላህ ያርብ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ የኡስታዝ ሳዳቱን ለቺ ያደርገውን ደአዋ ስሚ እህት አላህ ሆይ መጨረሻይን አሳምሪልን
ሰይፍሻ ድምፅ ሆናቸው ሳኡድ አረቢያ ታስረው ለሚሰቃዪ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ሰላማዊ ሰልፍ ውጡላቸው እባካችሁ ተሰቃዩ
ጓደኛችሽ ናቸው ክፋ እሙች የትዳርን መጥፋ ጎን ብቻ አሳይተውሻል ......ስትናገሪ እራሱ ምርር አልሽ እኮ
ረመዳን🤗🤗🤗🤗
እህቴ እንደማመር
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜............
በሃሳቡዋ ተስማምቻለው እድሜም እየሄደ ነው ልጅን የመስለ ነገር የለም እኔም ሁለት ልጅ ወልጄ ከባሌ ጋር ተለያይቼ በነጻነት ነው ምወጣው ምገባው ያለውትም ነጻነት ያለበት ሲውዘርላንድ ነው ልጆቼን በፍቅር ነው ማሳድጋቸው
ውሰ ጂኝ እህቴ
የት እዚህ ሃገር ለመምጣት ፍልገሽ ከሆነ ከቱርክ ግሪክ ከግሪክ ፍረሳ ከፈረሳ ሲውዘርላንድ እዲህ ነው የገባውት
ሰላምሸ ይብዛ የኔቆንጆ ያልደረሰበት ብዙ ያወራል ከነልሽ ተባረኪ ጠንካራ ጀግና ነሸ በራስሽ የምትተማመኚ ❤️🙏
Kt. Tigegnet siteyiki gin ..ezaw mgemrya yegbashibet ager new meteyk yalbish yilalu. Ine inkuan already ezih europ negn yalewut. Behigawi menged new yemtawut.....gin sister jndanchi memitat tifelgalech ....kechalish esti inawura....silk sichign
አሚን አሚን አንቺም ተባረኪልኝ
ትዳር ና 👶የግዝሀብሔር ስጦታ ነው ጌታ ይስጥሽ
A men amen
አይ ሀሊዬ ህዝቡ ይተባባረኝ አልሽ በሳቅሽ እኔ የተባበርኩሽ ነው ለልጄ ግን አላህ ይተባበርሽ
ሀሊመትን እኔ በተረዳሁበት መልክ የተረዳት አለ ሳላገባ እወልዳለሁ ያለችውን እኔ የተረዳኃት ወላጅ አልባን ለማሳደግ አስባ መሰለኝ
የኔ ቆንጆ ከንግግርሽ የተረዳሁት ነገር ትዳርን አትጠይም አላህ መልካም ሰው ይስጥሽ። አላህ ወደሚወደው መንገድ ሚመራሽን አላህ ይወፍቅሽ። ትዳር አላህ ካልፈቀደ ሺ ጊዜ እኛ ብናስብ አይሆንም። ስለዚህ በሀላል (አላህ በፈቀደው መንገድ) አግብተሽ፣ወልደሽ እናይሻለን ኢንሻአላህ!ዱአ አደርግልሻለሁ የኔ እህት😊
ሰይፉ ግን መቸ ነው የአረብ ሃገር ልጆች የማውረው ግን ኮ እኛ ነኝ ሽግሩ ላይክ ና ሰብስክራይብ እያረግኝ ሞኝዎች መሰላቸው
አንቺ ገብቶሻል ህይወት በተፈጥሮ ሀሊማችን🙏እራሱ አንድ ተሰጥዖ ነው👌 የልጁም ሀሳብ ከባህሪሽ ጋር ምንም የሚያስቸግርሽ አይሆንም ስለዚህ ጥሩ ሀሳብ ነው።🙏bless you!!! very beautiful human being you are🙏
❤️🙏
አኡዙቢላህ ሚንሽጧን ርጂም አላህ ይቅር ይበልሽ በጣም ነው እምታሳዝኒው አላህ ያህድኪ
አሚንንንንንንን ሡበሀን አላህ
ሀሊማ በእዉነት አሳዘንሽኝ ከሳቅሽ ጀርባ ምን ያህል ጭለማ ዉስጥ እንዳለሽ ነው የተረዳውት።ትስቂያለሽ እንጂ ደስታ የለሽም።
ሃሊማዬ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
ፈጣሪ ያሰብሽውን ይስጥሽ!❤🙏
Demrign jemari negn enem emelesalehu
ውድ እህቶቼ እንዛመድ
እንደማመር ምርጦቼ
@@hanigech6376 ኑ
ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ግልፅነትን ይላል አቦ ይመችሸ
Wudoche endemamer
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜............
ሀሊማ የኛ ሳቂታ
Ante ye prosperity pary junta
salageba wolidalewu balechiwu gudayis min tilataleh dave?
ክክክክክክክክክክ. እግዚአብሔር ይሰጣል ውድ
@@tomtom1121 antew eco neh juntaw
😂😂😂😂😂😂😂
wow አሊሚዬ ተመሳሳይ ባሕርህ ስለአገኜውሽ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ባል ማለት በዝህ ዘመን ብዙም የምያስፈልግ አይመስለኝም እሰይ የኔቆጆ ልጅ ብቻ ግን ባባቱ መጠራት አለበት።
የጥመት ጥግ ከትዳር በፊት መውለድን መመኘት ምን ይሉታል አላህ ይመልስሽ
ሱባሐን አላሕ የጥመት ጥግ ይገልፀዋል አንደ በአላሕ ጭራሽ ከትዳር በፊት ልጅ ይች እንድሑ የቀረች አኡዙቢላሕ ሙጅሪም ነች እውነት
@@ruufjj7355 በጣም አኡዙቢላህ። ሙሥሊም አሠዳቢ ነች ይች ሙሥሊምን አቶክልምምም
@@lubabatube7975 በፉፁም ሙሥሊሙን ልትወክል አትችልም ግን መሥሊሙን ማሕበረሠብ አሣፈረችን በዚሕ እድሜዋ መቸ ነው ወዳላሕ የምትመለሠው
@@ruufjj7355 አወ ወላሂ
አትፍረዱባት ስለ እምነቷ ምንም አታውቅም ብታውቅማ የሰይጣንን ስራ ባልሰራች ዘፈን የሸይጣን ስራ ነው
ትዳር ትክክል ነሽ ማንም አይሳካለትም በዚህ ዘመን ትዳር እቃቃ ጨዋታ ሆኗል።እኔም ማግባት አልፈልግም
ግን ሙስሊም ነሽኮ ያለ ትዳር እንዴት ነው ልጅ የምትወልጅው?
አላህ ሂዳያ ይሰጥሽ ዱኒያ አታላይ ናት ዷአ አደርግልሽ አለሁ😥😥😥😥😥
She is a super smart lady!!!!!!!!!!!!!!!!
ሀሊማዬ አንቺስ ታድለሻል የዋህ ነሽ በእውነት የዋህነትሽ ነው ግልፅነትሽ ነው ግን አንድ ነገር እመኚ አምላክ የፃፈልሽን ነው የምትኖሪው ስለዚህ አትጨነቂ ሁሉም በሱ ፍቃድ ነው
❤️😘🙏
She so sweet
Self-confidence 👏.. I THINK SHE IS PREGNANT
🤔🤔Do you think
Big shame on u really
Kind of that
@@queenzuzu710 why she already say it." Wait me soon"
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ💙
I am absolutely agree 👍with you, you live one's do what ever makes you happy!
ሀሊማ ሀላል የሆነ ትዳር ይዘውጅሽ ሷልህ ልጆችን ይወፍቅሽ ከዚህ ህይወትም ያውጣሽ ሙስሊም እህታችን ናት ኸይር እንመኝላት።
አላህ ስትይ ሰማሆሽ ልበል 🤔እምነት ያለው ሰው እኩ የፈጣሪውን ፍቃድ ነው የሚያደርገው ለዚህም ነው ከማያምኖት
የምንለየው ስለዚ ያልሆነ ነገር ተናግረሽ አንቺን የሚከተሉትን ከማሳት ፃም ፀሉት ይዘሽ ፈጣሪሽን ብትጠይቂ መልስ ታገኛለሽ
ሊላው 👉 ስንት ወላጅ አልባ ልጆች አሉ እነሱን ብታሳድጌ የሰማይ ቤትሽን ትሰሪለሽ ውበት እረጋፈ እድሚም አላፈ ነው መልካም
ስራ ግር ገነት ያስገባል
አሏህን ተወክለሸ አግቢ
ትዳር ከአላህ ነው ይስጥሽ የኔ እናት ብቻሽንልጅ መውለድ አትመኝ ስንት በጣም ቅን ሰወች አሉ
እኛ ወደ ኻላ የጎተተን የራሳችን ኑሮ መኖር ትተን ስለሰው መፈትፈት ስለምኖድ ነው መብትዋ ነው በቃ
1~ ቅንድቧን የምትቀነድብ ሴት
2~ ሰውነቷን የምትነቅስ ሴት
3~ ለቁንጅና ብላ ጥርሷን የምትሞርድ ሴት
4~ ፀጉሯን ዊግ ወይም አርቴፍሻን የምትቀጥል ሴት
5~ ባሏ ለግንኝነት ፈልጓት መኝታ ቀይራ የተኛች ሴት እሰኪነጋ ድረስ መላይካዎች እየረገሟት ያነጋሉ
6~ በአለባበሷ ወንድን ለመምሠል የምታደርግ ወንዳወንድ ሴት
7~ በሀዘን ጊዜ አስለቃሽ ሀዘን የምታባብስ ሴት
8~ የቀበር ዘያራ የምታበዛ ሴት
9~ የሠውነት ቅርጿን የሚያሣይ ልብስ የምትለብስ የሂጃቧን መስፈርትአሟልታ የማትለብስ ሴት
10~ አላህ የሠጣትን የሠውነት ክፈል ለቁጅና ብላ የምትቀይር ሴት
እነዚህ ከአላህ ራህመት የራቁ ናቸው ።
#ያረህማን_ያአሏህ_አንተው_ጠብቀን_በራህመትህ_አካ
በን_ከከለከልከው_ሰትረን_በፈቀድከው_አብቃቃን_ያ
ኢላሃና_ከነዚህ_መካከል_ከመሆን_በአንተው_እንጠበቃለን !!
ሰይፍሽ በስደተኟች ላይ ላደረከው ቃለ መጠይቅ ከምንም በላይ እናመሰግናለን
ከማግባትሽ በፊት ወዴ ቀልብሽ አላህ ይመልስሽ መቸም ላኢላሀኢለላህ አስተሳስሮናል እህታችን ነሽ የዕዉነት ሀሊማ ሁኝ ይህንስም ተሸክመሽ ምንዋጋ አለዉ በዛላይ አንች ፈጣሪሽን ስታከብሪ እሱም ያዝነንልሻል ለተዉበት ጊዜ አትስጪ አዱኒያ አጭር ናት
በቃ ረሀ ሆና መኖር ነው ምትፈልገው ኡፋ እንደው የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይስጥሽና አብረሽው ምትኖሪው ያድርግልሽ💜
Maroche nu endemamer emelsalwhu
ሙስሊም ወንዶች የት ናችሁ አረ ይህችን የመሰለች ሙእሚን እህት ለማግባት ምን ያዛችሁ እሷንም በዲኖ ላይ ሚያግዛት በዲኑ የጠነከረ ወንድ የአላህ ባሪያ የት ነህ
እዉነትህን ነዉ ደስ የምትል ግልፅ ናት
Welahi euwenet new yareb kerb aedreglat
አለን አለን
ሀሊማዬ ከመጀመሪያው ካሴትሽ ጀምሮ አድናቂሽ ነኝ። ስለ ልጅ ለቀልድም እንደዛ አታስቢ። አባት አልባ ልጅ ለራስሽ እንጂ ለልጅሽ መልካም አይደለም። ባል ሞልቷል። አምላክ ይርዳሽ
south african they use like a culture halim idea...even me i like it please.let us do
የህዝብ የሆነ ሰው ከአንደበቱ የሚወጣው ቃል የታረመ እና የታረቀ መሆን ግድ ይላል:: እራስ ወዳድነት መጥፎ በሽታ ነው:: ልጆች የአባትንም ሆነ የእናትን ፍቅር ይሻሉ:: ትውልድ ላይ ያለንን ግዴለሽነት ውጤቱን እያየነው ነው:: የራስ ፍላጎት ለራስ ነው:: የህዝብ መገናኛ ላይ ወጥቶ ትኩረትን ለማግኘት የሚደረግ አላግባብ የሆነ ፌዝ ማጣፊያው ይከብዳል:: የሃይማኖት አባቶች ሲመክሩ አለመመከር ዋልጌነት ነው:: የህዝብን ትኩረት ለማግኘት የሄድሽበት መንገድ በእናት እና በአባት ፍቅር ለሚሰቃዩ ታዳጊዎች ህመም ነው:: ፍቅርን መልካም ስብእናን ቀድሞ ለተነፈገው ለሚወለደው ጨቅላ በመቆርቆር እድሜ ልክሽን ሳትወልጂ እንድትኖሪ አጥብቄ እፀልያለሁ::
ጠለቅ ብለን ብናስብበት ይሻላል ትዳር እግዛብሄር የፈቀደው የተባረከ ነው::
ልጅ ነው ብቻ የምንፈልገው ስንል መልካም አይመስለኝም
ማመንዘር ነው የሚሆነው
ብዙ ነፃነት ሲሰጠን (ሲኖረን ) ሂወታችን የተጨማለቀ ይሆናል አንድ ነገር ሊገድበን የሚችል ነገር መኖር አለበት::
ሳቆ መልካም ነው አልቃወማትም መልካም እድል ::
Lk nesh demrign jemari negn enem emelesalehu
ምርጥ ሀሳብ ነው ልጅ ብቻ ከፈጣሪ ነው እመብርሀን ትስጥሽ አይዞሽ
ትክክል!
አኡዙ ቢላህ
በጣም ግልፅ ነሽ ::እግዛብሄር ሀሳብሽን ይፈፅምልሻል::
Demrign jemari negn
Endemamer wudoche endemamer
ነፃነትሽ ደስ ይላል
ለወንድም ሰይፉ እንተዋወቅ የምኖረው በጀርመን ነው ስልክ ቁጥርህን ስጠኝና የምነግርህ ቁም ነገር አለኝ ባጋጣሚ ሃሊማን አውቃታለሁ ባለፉት ዓመታት
የኔን አልበም ሥርታለች ። አሁን የፈለግሁህ ግን ለሌላ ትልቅ ጉዳይ ነው ። አመሰግናለሁ።
ሀሊማ የስላም ወንድምሽ ነኝ አምመክርሽ ካለሽበት ወጪና አሏህን ነስሀ ጠይቂው ተውበትሽን ይቀበልሻል የደስታ ህወትም ያኖርሻል ኢሻአ አሏህ ።ጥሩ ባልም ከዚያ በኋላ ይሰጥሻል አሁን ባል ያልሰጠሽ አሁን አነቺ ያለሽበት ሁኔታ አሏህን በሚስቆጣ ሁኔታ ለይ ነሽ ።መድረክ ላይ የምትወጪው ተገላልጠሽ አሏህ ሴት ልጅ እዳትገላለጥ ብሏል፣ሙዚቃ በስልምና ክልክል ነው ።ልጅ ቢሰጥሽ ልጅሽም ያቺኑ ፈለግ ነው እሚከተለው በዚህ መጀመሪያ ወደ አሏህ ተመለሽ ጥሩ ባልና ጥሩልጅ ይሰጥሻል።አሏህ አቺንም ይምራሽ፣እዝነቱን በቀልብሽ ያስገባልሽ እኛን ፅናትና ሀላችንም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን።አሚን
አህለን ሀሊማዬ አብሽሪ እህት ሁሉምነገር አላህ ሲፈቅድነዉ የሚሆነዉ አታስቢ አላህ ጥሩትዳር ይወፍቅሽ የኔዉድ አላህሂዳይስጥሽ ስጠን ያረብ
ፊፊዬ ❤️🙏
እኔም እንዳንቺው ነኝ ሀሊማ ኮሜንት አርጊልኝ እንጋባ ልጅ በልጅ አረግሻለሁ ካይሮ ነው ያለሁት
ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው እኮ በራሱ ሰዓት ይመጣል የሷ ያን ያህል አይካበድም ስንት ያላገቡ አሉ
realy
የኔ ማር ሀንዬ ስወድሽ
ህይወት ምኑ ላይ እንደሁ ጣእሙ አልገባሽም ግን እደፈለግሽ ኧረ እኔስ ጥሩውን የትዳር አጋር ይወፍቀኝና የትነሽ እያለ ይንከባከበኝ
እውነት ብለሻል በተለይ ሃበሻ ባል በፍፁም አያስፈልግም ገቢሽ በቂ ነው ብቻሽን ልጅ ለማሳደግ ታዲያ ማን አግብቶ ይቃጠላል እኔም ልክ እንዳችው ነው ያደረኩት
ጎበዝ
You did good.
አረ አህቴ ስንት ጥሩ ከአናት በላይ የሆኑ ሀበሻ ባሎች አሉ ሁሉም አንድ አይደለም ብቻ ፈጣሪ ከስጠሽ ትዳር ትልቅ በረከት የአግዚአብሄር አላማ የሚሳካበት ምድራዊ ደስታ ነው ብቻ መኖር ተመራጭ አይደለም
@@merytube9234 Damerge Emalasalhu meriiyee💕💕
@@Nahi_Entertainment አሺ ማማዬ አኔ አልሰራበትም አንቺን ግን ደምርሻለው በርቺ
እኔም ጭቅጭቅ ፈርቼ ይኸው ቁሜ ቀረሁ ሀሌማዬ😍
No ayhonim
😂
አሊማዬ ፈጣሪ የተባረከ ባል ይስጥሽ ትዳር በረከት ነው ፈጣሪ ጥሩ ባል ለሰጠው መከበሪያ ,ከዝሙት መራቂያ የህይወት ትልቅ ምአራፍ ነው አኛም ሴቶች ለባላችን መልካምና ዘውድ ለመሆን መዘጋጀት አለብን ብልህ ሴት በቶን በአጁአ ትሰራለች ሰነፍ ሴት ግን በቶን በአጁአ ታፈርሳለች ይላል መጽሀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ ያላገባችሁ አህቶቼ ❤️
የኔ ውድ እውነት ነው ፈጣሪ ይሰጥሽ መልካም ባል ማግኘት ከባድ ነው
ልጅ እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው
እውነትሽን ነው ሀሊማዬ ማግባት እዳ መግባት ነው ነፃነት የለም እኔም ባለትዳር ነኝ ግን ያላገቡትን ሳይ እነሱ ይሻላሉ እላለሁ በሀሳብሽ እስማማለሁ
ትክክል ነሺ እኔም ማግባት እፈራለሁ ለተወሰነ አመታት ባለትዳር ነበርኩ ምርርርርርርር ብየ ትቼው ወጣሁ ጭንቀት ነው ትርፉ
ፈጣሪ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ያች ያለው አለ የኔ ቆንጆ
me too ሳላገባ መወለድ እፈለግላሁ ።የሚወደኝ ሌላ የምወደዉ ሌላ ። ካላገጣጠመሰ ምን አማራጭ አለ ። ጥያቄዬ አለኝ፦ ባለትዳሮች ግን ተዋደዉ በተለዬ ሴቶች አፍቅራችሁት ነወይ የምታገቡት ወይ ?
No
@@yaallahadera9726 ማለት አብራሪልኝ -
የኔእናት! በጣም ስታሳዝን! እስኪ ለሙስሊም እህታችን ዱኣ እናድርግላት!
የዝሙት ልጅ ተመኘሽ? አላህየ ከዚህ ከተረገመ አመለካከት ያውጣሽ! ከዚህ ስራ የሚያላቅቅ፤ ሰላም ያለው የትዳር ህይወት አላህየ ይስጥሽ!
አሚን!
አላህ በዱኒያም ሆነ ኣኺራ ከመዋረድ ይጠብቀን
ሀሊማ በጣም ተሳስተሻል እስካሁን ነፍስሽን ማሸነፍ አቅቶሽ በግልፅ ብዙ ወንጀሎችን ስትዳፈሪ ብትኖሪም (እማወራዉ ስለ ሙስሊም ሴት ነዉ ወይም እንደ ኣንድ አማኝ ሴት…) አሁን ደግሞ አላህ በሚጠላዉ ዝሙት ለመጨማለቅ ጭራሽ ቀጠሮ ትይዣለሽ? ተይ እንጂ ማማዬ ጌታችን ጥራት ይገባውና እጅግ አዛኝና ሩህሩህ ቢሆንም እጅግ አያያዙም የበረታ ነዉ አይጠፋሽም ግን የሰዉ ሰይጣኖች ሀይል ጭምር አደንዝዘውሽ ነዉ
ሀሊማ ትዳርኮ ክብር ነዉ። በዲናችንም ትልቅ ቦታ ያለዉ ነዉ። የባል ውዴታ ከአላህ ውዴታ ነዉ።
ጋጠ ወጦች አያታልሉሽ ሀሊማዬ
ሞት የሚባል ጥፍጥና ቆራጭ አለ። ከዚያም ቀብር (ወይ ፀጋ ነዉ ወይ መከራ ስቃይ ነዉ እዉቀቱ በኣላህ ዘንድ ብቻ ለሚታወቅ የጊዜ ቆይታ ያክል!) ቢሆንም እስትንፋስሽ እስካለች ድረስ እያንዳንዱ
ከዚያም ራቁት አላህ ፊት መቆም
ወይ ወደ ገነት ወይም ወደ ዘላለማዊ ገሀነም
ከየትኛዉ እንደሆንን ግን አናውቅም
ታዲያ ያኔ ከውርደት ለመዳን ዛሬ ተራ ስሜታችንን ጠፍሮ ማሰር አይኖርብንም!?
አዲስ ቀን ላንቺ ስጦታ ናቸዉ። ወደ አላህ ተመለሰሽ መጨረሻሽን ማሳመር ትቺያለሽ
በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ሁሉ ለኛ ፈተና ናቸዉ ከቀንደኛዉ ሸይጣን ጀምሮ ከነ ሰራዊቶቹ፣ ሀሊማ እድሎችን ሁሉ በገዛ እጅሽ አበላሽተሽ ብሇላ ግን ነፍስ እንጂ ማንንም አትወቅሺም። ወደ ወንጀል ያበረታታሽ ሁሉ የሚቀጣልሽ እንዳይመስልሽ
እመኛለዉ አላህ አድሎሽ ሙስሊም ሴት ሁነሽ ባይሽ ከስምሽ ውጭ በተግባርሽ። ልቧ ንፁ ነዉ ምናምን እንዳትሉኝ፣ የውስጥ ነገር የኛ ስራ አይደለም። የምንፈርደዉ በውጭ በምናኘዉ ነገርውና።
ኢሄን ስል እኔ ፍፁም መላክ ነኝ ብዬ አይደለም ሲጀመር ሙሉነት የጌታችን አላህ መገለጫ ብቻ ነዉ
ምናልባት አላህ ጋር ከሷ የበለጠ ወንጀለኛ ልሆን እችላለዉ። ግን ወንጀሌን ግልፅ የማወጣ አይደለሁም። ብቻ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
😅😅 እውነትሽን ነው ምን አጨቃጨቀሽ ❤️❤️
🤣🤣🤣እውነትነው
Demrign jemari negn enem emelesalehu
እንደማመር ምርጦቼ
Wudoch nu endemamer emelsalehu
ትዳርን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ለሳ ኮልተፈቀደላትከሱቅ ገዝታ አታመጣው ፈጣሪ ጥር ትዳር እንዲ ሰጣት ከኛ የሚጠበቀው መፀለይ ነው እንጂ መሳደብ እና መፍረድ ጥረ አይደለም አላህ ደስተኛ የምትዋኝበትን ትዳር እንዲ ሰጥሽ የዘውትር ምኛቴ ነው
እደሤት ብትሠተር አላህ ባዘዛት መልኩ እኳን እሷ አደለችም ስቱ ያገባል አላህ ሂድያ ይስጣት ዱኒያ ተሠባሪ ሸክላ ናት
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
እንወዳቹሀለን❤💚💜............
አላገባም ብላ ነው ከእስልምና የወጣይው አባቷም ሙቷል ብላለች ተርግማ ይሆናል የእናት የአባት እርግማን ተቀባይ ይሆናል ዱአም እንደዛው
@@halimaahmed2027 ያንቺን ማን አየ ይሄኔ ?
@@ሥደትመምህሬ ኢሔሁሉ የሚያገባዉ ተሰትሮ ነዉ ከቡናቤት አንሰተዉ የሚያገቡ አሉ ወሬ አለብሽ ነገበኔ በይ
እውነቷን ነው የተናገረችው የብዙ ሴቶች ፍላጎት ነው ያወራችው ለምን ተናገረችብን ከሆነ እሱ ያስማማናል
በትክክል ገልፀሸዋል ተባረኪ ምድረ ጥናዣም
ጎበዝ እግዚአብሔር በልጅ ፍሬ ይባርክሽ እንደዚህ ትዳር ጠልተው ግን ልጅ እየፈለገው ሰው ምን ይለኛል በሚል ሰበብ ወይም ይሉኝታ አርጠው ዛሬ ልጅ ባለመውለዳቸው የተፀፀቱ ልጅ ሲያዩ ጓጉተው የቀሩ አሉ። ጌታ ይርዳሽ ሀሊማዬ❤❤❤
ጌታዪ አላህ ሆይ አንተን ለካደ ሂዲያ የምትሰጥ ነህ ሀሊማ ደግሞ በአንተ አልናለሁ የምትል ናት እና አንተ ሂዲያ ስጣት እኔም ላመስግንህ አንተ ከምትጠላው ሁሉ ስላራከኝ ወደፊትም አርቀኝ ያረብብብብብብ
Being a mother requires more commitment than being married
ሀሊማ መቸስ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ትዳሩንም ይስጥሽ ምን ይደረግ ፀባሽ ሆነ ድርየም አደለሽም ብቻ ይመለስሽ
እውነቷን ነው ብዙ እህቶቻችን ካላገባሁ አል ወልድም እያሉ ያለ ልጅ የቀሩ ብዙ እህቶቻችን አሉ እና ጥሩ አሳብ ነው
ስራዬ ብሎ አስቦ ዲቃላ ለመውለድ መመኘት በጣም ደደብነት ነው ልጅ ባይኖርስ ምንድነው ችግሩ?
ሀሊማዬ የኔን አይነት አሳብ ነው ያለሽ ሳላገባ መውለድ እውነት በጣም ከመሳቄ የተነሳ የሰፈር ሰው ሁሉ ፈጌ ይሉኛል ደስታዬን ያለማጣት የተመኝወቱ ነው
She is free let her be what ever she wants to be she only have one life enjoy it live it the way you want it .it's free world . Habash if full of drama
"ሃሃሃ ሃ ሃ ሃ ሰይፍዬ " የኔ ትሁት ግልፅነትሽ ለሃበሻ ባህርይ አይመጥንም❣️