🛑 Bermel Gorgis የተላለፈ አዲስ መልዕክት!! ክፍል 2 | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • 👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል።
    ☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
    #Orthodox #Terbinos_Media #Bermel_Georgis
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @terbinos_media1
    👉 More Video - / @terbinos_media1
    Subscribe to Terbinos Media And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2024 Terbinos Media

Комментарии • 171

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media1  4 месяца назад +4

    ☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 5 месяцев назад +11

    ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 5 месяцев назад +13

    ሰማእቱ የኔ አባት እወድሃለው😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yeshumederesse
      @yeshumederesse 5 месяцев назад

      እኔም እወደዋለሁ

    • @militsegay5273
      @militsegay5273 5 месяцев назад

      እኔ ወድዋሎሁ

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 4 месяца назад

      ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ባለውሌታኔ ነው ሁላችንም የደጁን ያብቃን

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 Месяц назад +2

    ከውስጤ ነው የሰማሆት የዚችን ልጅ ምስክርነት ለአንቺ የደረሰው በረከት ለሁላችንም ይድረስ

  • @tsahayamara-jz3rg
    @tsahayamara-jz3rg 5 месяцев назад +22

    አንችን የሰማ የፈወሰሽ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔን ወለተ ስላሴን ሀይለ መስቀልን መላ ቤተሰቦቼን እና መላ በ40 እና በ80 ቀን ተጠምቀዉ የስላሴ ልጅነትን ላገኜ በሙሉ ይድረስልን ይጥራን ለደጁ ያብቃን በጉጉት ነዉ እምንጠብቀዉ ጉዞ እስኪ ጀመር ይፍቀድልን እና

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ይጥራን ለደጁ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @tigestmals6949
    @tigestmals6949 5 месяцев назад +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛ ስደተኞችንም ለደጅህ አብቃን ደክሞኛል ተስፋ አጣሁ ተስፋዬ ደጅህ መድረስነው😢😢😢

  • @mistereelfachew385
    @mistereelfachew385 5 месяцев назад +9

    እህቴ ታድለሽ ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ መልእክት ቅዱስ ሩፋኤል ለኛም ለሃጠያተኞቹ ይድረስልን ይለመነን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንድንበቃ ይፋቀድልን

  • @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ
    @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ 5 месяцев назад +6

    ያቺን ሚሰጥር የፈታ ሰማእቱ እኜን ሀጢያኖቱንም ወደቤቱ ይጥራን እኔበጣም ሀጥያታ በዛ በፀሎት አስቡኝ ለደጁ እዲያበቃኝ😢😢😢

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 5 месяцев назад +5

    ኪዳና ምህረት እናቴ ምስጥረኛይ የኔ ሂወት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirkeAsegdew
    @BirkeAsegdew 12 дней назад

    ሰማአቱ ቅዱስ ገወረጊስ አባቴ ሰንሰለቴን በጣጥሰህ ለደጅህ አብቃኝ የውስጤን አተ ታውቃለህ ች 😭😭😭

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 5 месяцев назад +7

    ሚስጥርዬ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ለተመኘሽልን ለፀሎትሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሊሊ

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 3 месяца назад

    ✝✝✝ ላንቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ✝✝✝ አንቺ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገልጾልሻል አንድ ወንድማችን የቦታውን ዲዛይን ሰርቶታል✝✝✝ በአውነቱ በዲዛይኑ ልክ ተሰርቶ ለማየትና የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን✝✝✝ በረከቱ እንዲደርሰን ጸሎት አድርጊልን//

  • @sndayoGebrihans
    @sndayoGebrihans Месяц назад

    ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ❤❤❤❤❤

  • @hiwanKaliay
    @hiwanKaliay 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አንቺን የፈወሰ ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እናታችን ቅድስት ክዳነ ምሕረት ለኔ ይድረሱልኝ ለደጃቸው ያብቁኝ አምናው አባቴ ሰማዕቱ ለደጅህ እንምታበቃኝ እናቴ ክዳነ ምሕረት ለደጅሽ አብቅኝ ❤❤❤❤❤

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua 4 месяца назад

    ሰማእቱ አባቴ ያለብኝን ችግር ፈተህ ደጂህን እድረግጥ ፈቀድልኝ😢😢አሜን አሜን አሜን❤❤እጹብ ድቅ❤

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኛ ልጆቹን ምክንያትን እየሰጠ ሊያድን የሚተጋ የታመነ አባት። ሰማዕቱ ልዪ ነው። ሰለ ክርስቶስ ፍቅር ያንን ሁሉ መከራ ተቀብሉዋል እና። የእርሱ በረከት ለእኛም ደረሰ። ፍፃሜሽ ይመር እህታችን።

  • @SamryLamesgn
    @SamryLamesgn 5 месяцев назад +1

    እኔ ኬኒያ ደበር ነው ያለሁት እግዚአብሔር ርቀቱን ቅርብ አድርጎ ለቦታው እንዲያበቃን ፀልዩልኝ።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 месяцев назад +13

    በጸሎት አስቡን, የተዋህዶ ልጆች 🥲ኮሮና ይዞኝ አሞኛል 🥲🥲. ወለተ መስቀል ብላችሁ በጸሎት አስቡን ❤️

    • @ethiochickenfarm8773
      @ethiochickenfarm8773 5 месяцев назад +1

      አዲሱ የአባ ይሆንሰ እና የአባ ግርማ ኮረና ነወ

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 5 месяцев назад

      @@HannaHna-u2s መቼ ጠፋ አለ አልፎ አልፎ 🥲

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 5 месяцев назад +2

      @@ethiochickenfarm8773 ልብ ይስጥሽ. ካንች ጋም ኦርቶዶክስ እንባላለን . የስሚ ኦርቶዶክስ

    • @misterabebe8964
      @misterabebe8964 5 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ!

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 5 месяцев назад +2

      እመብርሃን ትርዳሽ ጋንቺ ትሁን

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 5 месяцев назад +45

    እኔስ ደክሞኛል ጭንቅ ብሎኛል ተስፋ መቁረጥ ብቻ ነው የሚሰማኝ እባካቹ በፆሎታቹ አስብኝ ወለተ ስላሴ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @fdbmNgffm
      @fdbmNgffm 5 месяцев назад +19

      መዳን ከቤት ይጀምራል የኔእህት የፀሉት መፃሃፍ አብቢ ለሊት ዘጠኚ ስአት እየተነሳሽ እናም ጦት ማታ ፀልይ ከቻልሽ ስብከት ማዳመጥ መዝሙር መስመት ጥሩነው እኔ ተለውጨበታለሁ እዳችነበርሁ ከበረታሽ መቁረብ።

    • @militsegay5273
      @militsegay5273 5 месяцев назад +4

      ኣይዞ ውዴ😢

    • @tigistgirma5569
      @tigistgirma5569 5 месяцев назад +9

      ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ጭንቀትሽ ያሶግድልሽ አይዞሽ ሰማእቱ አስበኝ እያልሽ ፀልዪ።

    • @yehiwotm3991
      @yehiwotm3991 5 месяцев назад +7

      ሰማአቱ ተስፋ ይሁንሽ

    • @misterabebe8964
      @misterabebe8964 5 месяцев назад +5

      አይዞሽ በርቺ መዳኛሽ ደርሷል ማለት ነው በርቺ በሀይማኖትሽ ፅኚ ፀልዪ በቤቱ ተመላለሺ!

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 5 месяцев назад +2

    በእውነት እፁብ ድንቅ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እህታችን ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እኛንም ከስደት በሰላም መልሰኸኝደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ ሠማእቱ እንተ ጥላከለላ ሁነኸ አንተጠብቁኝ አደራ የሚያሰቀየኝን ህመሜን በመፈስ ቅዱስ አንተ አንሳልኝ አትተወኝ አደራ ጡብቁኝ አሜን አሜን አሜን

  • @haileyesusabeje
    @haileyesusabeje 5 месяцев назад +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለቦታህ አብቃኝ እኔስ ደካማ እና ሰነፍ ነኝ ከበረከትህ አሳትፊኝ ።

  • @kalkidandebela3281
    @kalkidandebela3281 4 месяца назад

    እኔም ከሷ ጋር የግንቦት 11 የቅዱስ ጊዬርጊስ ተጓዥ ነበርኩ የተርቢኖስ ጉዞ አዘጋጅ ሰለሞን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ የሆነ ጉዞ ነበር ።አንቺ ደሞ ጎበዝ ነበርሽ በዚያ ሙቀት ውስጥ በፀሎትና በስግደት ስትታገይ ነበር እኔንም ስትመክሪኝ ነበር አመሰግናለው በርቺ እኔም የሚያስጨንቀኘሰ ጉዳይ ተፈቶልኛል

  • @brhantesfay8948
    @brhantesfay8948 3 месяца назад

    ቅዱስ ጀወርግስ ኣባቴ እኔ ሃጥያተኛ ለደጅህ ኣብቃኝ ማህፀኔን ፈውስልኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 месяцев назад

    አ ምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን በምህረቱ እጅ በመናፍስቶች የታሠርሁ ነኝ ወለተሠመአት ብላችሁ አስቡኝ በተለይ አፍዝ አደግዝ አደገኛ መፈስ ነዉ ከበደኝ

  • @aye_mnew_emebirhan
    @aye_mnew_emebirhan 5 месяцев назад +2

    ፅናትሽ ድንቅ ነው ፍፃሜሽን ያሳምረው

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን☦️🤲🤲🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌾🌾🌾

  • @aklile7691
    @aklile7691 5 месяцев назад

    በቅድስት ማርያም ምልጃ፣ እግዚአብሔር ማረኝ ወይም ፈወሰኝ ማለት አንርሳ። እንዲሁም በቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ፣ እግዚአብሔር በምህረቱ ጎበኘኝ እንበል። ፈጣሪያችን ብዙም ሲጠራ ስለማልሰማ ነው።

  • @dest567
    @dest567 5 месяцев назад +1

    እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ: ላንቺ የደረስ ለኛም ይድረስልን

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 5 месяцев назад +1

    ሰማዕቱ አባቴ ስላስተማርከኝ አመሠግንሃለው ያጠፋነው ይቅር በለን።

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 5 месяцев назад +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት ወጥቼ 😥🤲🤲🤲

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት!
    ለአንቺ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን እኛንም ባለንበት ይፍታን!!!

  • @yesheyenew6152
    @yesheyenew6152 5 месяцев назад +1

    ሰማቱ ለኔስ ድረስልኝ እንጅ በቃሽ በለኝ

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 27 дней назад

    በጿሎት አሰቡን የተዋዶ ልጆች😢😢❤❤❤❤❤

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 5 месяцев назад +5

    አቤቱ ለቤትክ አብቃኝ አባቴ ጊዮርጊስ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 4 месяца назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊኦርጊስ ለደጁ አብቃኝ

  • @tsegeredatekleberhan3691
    @tsegeredatekleberhan3691 5 месяцев назад +2

    ፍቃድክ ይሁንልኝ ለቤትክ አብቃኝ አባቴ 😢

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @dinkneshdinknesh482
    @dinkneshdinknesh482 5 месяцев назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ግወርጊስ ወደ ቤትህ ወደ ፀበልህ አብቃኝ

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤Gaalaata waaqaayo Gaalataa waaqaayoo ❤❤❤❤❤❤❤❤Gi'orgiis Abbaateeee❤❤❤❤

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 5 месяцев назад

    ❤እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤በጣም እድለኛ ነሺ እህቴ ላንቺ የደረሰ እኛንም ለደጁ ያብቃን ይህንን ፕሮግራም አዘጋጂተህ የምታቀርብልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን በርታ ❤

  • @aldanatsgab6979
    @aldanatsgab6979 5 месяцев назад +2

    አፅብሃ ስላሴ ብላቹ አስቡልኝ ወንድሜ እባካቹ 😢

  • @EtupiLulu
    @EtupiLulu 5 месяцев назад

    ሰለሁሉ ነገር እግዚያአብሔር ይአሰገን እህቴ አንችን የርደዉ ቅድስ ግዮርጊስ እኛንም ይርዳን❤❤❤❤

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንእግዝአቤሔርይመስገን🙏🙏❤❤❤❤ 46:27

  • @militsegay5273
    @militsegay5273 5 месяцев назад +2

    ማነው እደኔ የሰማቱ ጊወርጊስ ደጂ እደሰማይ የራቀው😢😢😢😢 ገንዘብ የለኝም 😢
    ጌታ ኣቦ ድካታት
    ጌታ ሆይ ይኣክለኪ ገርተት ባ በለኒ😢
    ጓለይ ይኣክለኪ ስቃይ በለኒ
    ጌታ ሆይ የፊቅረካ ኮ የ ዋላ ኩሉ ድክመተይ
    ጌታ ሆይ ማሓረኒ ባ 😢😢😢
    ጌታ ሆይ ንብዓተይ ባ ሓብሰለይ
    ጌታ ሆይ ነብሰይ ሓደራ
    ጌታ ሆይ ስለ እታ ዘፊቅራ ወላድትካ
    ጌታ ሆይ ድክሙኒ ኮ😢😢😢😢
    ጌታ ኩሉ ክም ፊቃድካ ይኩን
    ኣነ እንታይ ዓቅሚ ኣለኒ
    😢😢😢

    • @hannasisay-c9f
      @hannasisay-c9f 5 месяцев назад +2

      Eski ene le guzo mihonewn lechalesh ena hij enem miyaschenekegnen menfes esu yfetalgn silkshn askemchlgn

    • @azmeragere7947
      @azmeragere7947 5 месяцев назад +1

      @@hannasisay-c9f ስልክሽን አስቀምጥልኝ ንበረከት እዩ ዝኮነኒ ክሕግዘኪ

    • @tsegeradasisay9707
      @tsegeradasisay9707 5 месяцев назад

      እኔም አጅግ ሚናፍቀኝ ቦታ ነው ብዙ ቋጠሮ አለብኝ ችግሩ ብር ነው እሰቲ የሱ ፍቃድ ሲዎን እኔዳለን

  • @amsalmitikie3308
    @amsalmitikie3308 5 месяцев назад

    ሚስጥርዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ : የጌታዮ እናት ቅድስት ድንግል ማሪያም እንኳን እረዱሽ በጣም ደስ ይላል ክብር ምስጋና ስግደት ይገባቸዋል እልልልልልልል!!!ቡርቴ ነኝ ዶርም 6 ከወንዶ

    • @misterabebe8964
      @misterabebe8964 3 месяца назад

      @@amsalmitikie3308 ቡርቲዬ እንዴት ነሽ? አሜን አሜን አሜን! FB ላይ ጓደኛዬ ነበርሽ ብፈልገው ግን አጣሁት!

  • @Dejenabebech
    @Dejenabebech 3 месяца назад

    አሜን

  • @yaredalemu5081
    @yaredalemu5081 Месяц назад

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፣እኔንም ምህረት ይጎብኘኝ።

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ድንቅ ምስክርነት

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት ለደጅህ አብቃኝ አባት አደራህን 😢❤

  • @Martha-xg8gz
    @Martha-xg8gz 5 месяцев назад

    የልጅ አዋቂ በጣም ጎበዝ ከተናገርሽው ከመከርሽው መሬት ጠብ የሚል የለበትም በቤቱ ያፅናሽ

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 5 месяцев назад +2

    እህታችን ስለ መቀጥቀጥ መቼም የተማርሽው ካባቶቻችን ከነ መምህር ግርማ እንደሆነ ይታወቃል መቁጠሪያና ቅባ ቅዱስ ለምን ትጠመቃላችሁ እያሉ ብዙ መምህራን ትክክል እንዳልሆነ አድርገው ለምዕመናን ይናገራሉ እንቺ እንዴት ይህን ጥያቄ ሳትጠይቂ ቀረሽ እኔ ሰምእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለቦታው ለመርገጥ ቢፈቅድልኝ ጥያቄውን ጠይቄ ለአለም እመሰክር ነበር ብዙሰውን በዚህ ጉዳይ እየተወዛገበ ስለሆነ የበኩልሽን ታበረክቺ ነበር እንደዚህ ያለ እድል አይገኝም በተረፈ ላንቺ የተገለፀ ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለሁላችን ይድረስልን::

    • @misterabebe8964
      @misterabebe8964 5 месяцев назад

      @@danielbeyene6894 በትክክል እውነት ነው ለእኔ ብዙ ጊዜዬ ነው ከዓመት በላይ ነው መቀጥቀጥ መስገድ ከጀመርኩ ለእኔ ሰርቶልኛል በተለያየ መንገድም ትክክል እንደሆነ ተረድቻለሁ። ወደ ፊት ይቻላል! አንተም ካደረከው ጥሩ ነው! ሰው ያለውን መረጃ በደንብ መርምሮ ተግብሮ ልዩነቱን ያለውን ነገር መረዳት ስላልቻለ ነው እንጂ በቂ መረጃ አለ! ለእኔ በወቅቱ ጥያቄ አልነበረም ሌሎች ብዙ ጥያቄዎች ስለነበሩብኝ!

    • @Nolawi-tguh-ze-etnewum
      @Nolawi-tguh-ze-etnewum 3 месяца назад

      እምነት ዕውቀት ልክ ቢሆን ይሁዳ ሐዋርያ ነበረ እነ ንስጥሮስ አዋቂዎች ነበሩ መጀመሪያ ባለህበት ነገር ላይ ፅና ማንበብ መፃፍ የማይችሉ መቁጠሪያ የሚይዙ በመቁጠሪያቸው ተዓምር የተደረገላቸው ቡዙ ምዕመኖች አሉ የኛ ችግር የሆነ ነገር ሲመጣ ወረት ይይዘን እና ይቻላል አይቻልም እንጂ እግዚአብሔርን ይደሰትበታል ወይ ያፀድቀኛል ወይ አንልም ይሄ ትልቁ የስንፍናችን ምልክት ነው

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 5 месяцев назад

    ሰማአቱየ ላተቃል የለኝም ዳግም ለደጅል አብቃኝ ሰማአቱየ የስደት ስቄ አባቴ እንተ ጠብቀን በምልጃህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 5 месяцев назад

    አሜን❤❤❤

  • @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
    @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 5 месяцев назад

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን !

  • @MayehiwotMarcos
    @MayehiwotMarcos 5 месяцев назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅኸ አብቃኝ ከበረከትህ አሳትፈኝ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 5 месяцев назад

    ምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነ ምህረት በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኳችሁን አደራ!
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ስጠመቅ የቤተሰብ ክርስትና ስም እጄ ላይ ፅፌ ነበር የገባሁት፡ ይቅር በለኝ ይህ ነገር ትክክል እንዳልሆነ አሁን በደንብ ተረዳሁ😢 ይቅር በለኝ አባቴ
    እህታችን እንኳን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ክብር አበቃሽ!

  • @AbelDesalew-kw6jj
    @AbelDesalew-kw6jj 5 месяцев назад +2

    እኔ ሰኔ ላይ ሄጀ ነበር ለመሄድም የተነሳሳሁት በሂይወቴ ዉስጥ አጋጥሞኝ የማያዉቅ ብዙ አይነት ፈተና አጋጠመኝና ተነስቸ ሄድኩ ከዚያም ቦታዉ በሰላም ደርሸ ፀበል ጀመርኩ።ፀበሉ በጣም ያስፈራል ነፍስና ስጋን ለይቶ የተለያየ ነገሮችን ያሳያል።ሶስት ሳምንት ቆይቸ ብመለስም የሄድኩበት ጉዳይ አልተፈታልኝም አሁን ላይ በጣም በጭቅት ዉስጥ ነዉ ያለሁት በፆሎታችሁ አስቡኝ?

    • @elsatewelde7858
      @elsatewelde7858 5 месяцев назад

      ኣይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው በጊዜው ይሆናል

    • @Medanit-l8m
      @Medanit-l8m 5 месяцев назад +1

      Enem 3 ken tetemkialehu nger gn mels alagegnehum, tsebelu betam yasferal betam chekuye ferche mels salagegn sletemelesku waga kefialehu betam nw yetestestetkut. Beketay emebete stfekd ehedalehu mels salagegn almelesem ❤ ayzon kechalk temelseh hid

    • @Medanit-l8m
      @Medanit-l8m 5 месяцев назад

      Ene letsebelu bicha bie nber kalehubet hager yemetahut

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie 5 месяцев назад +1

    በባለቤቴ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ልክ እንዳንቺ ይነቀልላት ፀልዩልኝ

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    አባቴ የልዳው ቅዱስ ሰመአቱ ጊወርጊስ ፈቃድክ ከሆነ እናቴን ለደጂህ አብቃልኝ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ የልቤን መሻት አስፈፅመኝ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
    ቃለ ሂወትን ያሠማልን እህታችን ጨርሶ ይማርሽ የአንቺ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን ፫

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 5 месяцев назад

    ይገርማል ለወደደው ድንቅ ተኣምራቱን ይገልጽለታል እውነት ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው ሁላችንንም ይወደናል ኣቃላው ቀናችን ስላልደረሰ ነው በኡነት ቦታውን ረግጦ ምረቱን የማያይ የለም በዙ ተማርኩ ብዙ ቦታው ሄጄ ሳይገባኝ ተመለስኩኝ ብዙ ለካ ጥፋት ኣጥፍቻለው ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለከ ድህነቴን ያስረዘምኩት እራሴ ነኝ ኣባቴ ኣጥፍቻለው ይቅር በለኝ በደሌን ሳያይ በህልሜ ጠላቴን እንዳዋረደልኝ ኣሳይቶኛል ጨርሶ ምህረቱን ሰቶ ኣስተምረከኛልና መልሰክ ለደጅክ ኣብቃኝ ትዳሬን ይዤ እንድመጣ ፍቃድክ ይሁን ጥፋቴ ሁሉንም በህቶቼ ተምሪያለው መናፍቅ እህት ወንድሞቼን ለደጅክ ኣብቃልኝ

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 5 месяцев назад +1

    በጎጎትስጠብቃትነበር እህታቺንን

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 5 месяцев назад

    በጉጉት እንጠብቃለን ወንድማችን በሰላም ኑልን አሜን አሜን አሜን

  • @FanaMulu-i8p
    @FanaMulu-i8p 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @AskaleHureso
    @AskaleHureso 5 месяцев назад

    Lanchi yedarase samayetu qedusi goyerigis langam lasedatangoch yedirasilin ameee baselam wade agarachin yemalisen ameeeeen

  • @sarahwoldegebriel4247
    @sarahwoldegebriel4247 5 месяцев назад +1

    ስማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኛ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @avg4628
    @avg4628 5 месяцев назад

    ሰማእቱ ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @AstukonjoAsi
    @AstukonjoAsi 5 месяцев назад

    እሤተ ገብርኤል ብላችሁ አሥቡኝ

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 5 месяцев назад

    ታምሮንስሰማ ተስፍይኖርኛል ላቸየደርስልሺ ስማቶ ለኔም ለሀጤተኛይቶ ከጫቀቴ ይገላግለኚ

  • @basitesfa9323
    @basitesfa9323 5 месяцев назад +1

    አኒ በህልም በዛት አንቅልፍ ኣስፈሬኒ ። ቁዱስ ጊዬርጊስ ለኒም ፈወሰኒ።

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 5 месяцев назад

      ህልምን መመርመር ነው መፀለይ መፍትሄ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mussie1620
    @mussie1620 5 месяцев назад

    ክቡር ወንድማችን አንድ ልዩ ነገር ልጥይቅህ ይፈቀድልኝ ስለ የእሉሚናቲ ነገር ስለማህበራችሁ ምን ደረሰ

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 5 месяцев назад

    ስማእቱ እባክህ እኔንም ለድጂህ አብቃኝ እንቆቅልሼን ፍታልኝ

  • @tegistadugna9405
    @tegistadugna9405 5 месяцев назад

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔስ ደከመኝ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ሄድኩ ሁለቴም ከ 1ወር በላይ ቆይቼ ነው የተመለስኩት ነገር ግን አሁንም ስቃይ ላይ ነኝ አሁንስ ደከመኝ ተስፋዬ ተሟጠጠ የት ሄጀ መዳን እንዳለበኝ ጨነቀኝ አላቅም ፡፡

    • @azmeragere7947
      @azmeragere7947 5 месяцев назад +1

      ተስፋ አትቁረጢ ወላዲተ አምላክ ድረስልኝ ይበሉዋት : እለቱ ስድርስ ነው ሁሉ ነገር የሚሆኖ

  • @Mikalegri
    @Mikalegri 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @masratiiTashomaa
    @masratiiTashomaa 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @liya7521
    @liya7521 5 месяцев назад

    ያንቺን መዳን እራሱ ስሰማ እኔ እንደዳንኩ ነው የተሰማኝ ላንቺ የደርሰ ለኔም ይድርስ

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 5 месяцев назад +1

    ሰማእቱ ደከመኝ

    • @militsegay5273
      @militsegay5273 5 месяцев назад

      Me too

    • @misterabebe8964
      @misterabebe8964 5 месяцев назад +1

      በርቱ መዳኛችሁ ትንሽ ነው የቀረው ማለት ነው! ሀይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን!

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 5 месяцев назад

    Bermelu semaetu kedus giorgis ledejeh abkagnena fewuseh lemeskrenet abkagn

  • @RahwaMebrahtom-c4c
    @RahwaMebrahtom-c4c 5 месяцев назад

    Anchin yefewse semeatu giyorgis eneanm ledegu abkto yfewsegn tselyulgn

  • @MonaMona-c6t
    @MonaMona-c6t 5 месяцев назад

    ለምን ሆስፒታል ውዴ ሰማአቱ በቂያችን ነው

  • @selamzemene
    @selamzemene 5 месяцев назад +1

    Andneger algaram lemn besew new yemashalew begzabiher hulu yshalal yesew sm foto blesh yetenagershw beterefe egzabher ymesgen

  • @alwmyetbark2710
    @alwmyetbark2710 5 месяцев назад +2

    ጉዞ በርሚል መቼ የጀመራል

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 5 месяцев назад

    ይሄን ነገር ለቤተክርስቲያን አስተዳደሩ በህልሜ አይቼ ነግሬአቸው ነበር።

  • @MesiCherecher
    @MesiCherecher 4 месяца назад

    😢😢😢😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 месяца назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 5 месяцев назад

    በፀሎት አስቡኝ ለበረከት እልካለሁ😅😅😅

  • @DegitinuHabtu
    @DegitinuHabtu 5 месяцев назад

    23 abati Lenam derselign
    Ledjhi abkagn abati

  • @tigest3176
    @tigest3176 5 месяцев назад

    Ehedalku gene kisochi midegmu sayihoene kiduse goregese esu geschu dengle mareyame kidane mehrete Esa aza tedabesgne enji gezo likes midegmote ayitawekme

  • @TIKIMT
    @TIKIMT 5 месяцев назад

    ብዙ ነገር ተማርኩ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 5 месяцев назад

    ፀበሉ ግን መቼ ነው የሚጀመረው እባካችሁ እስቲ ንገሩኝ

  • @sndayoGebrihans
    @sndayoGebrihans Месяц назад

    እኔ ግራ ገብቶኛል ሰለ ሂወቴ ሳስብ እጅግ በጣም ከበደኝ

  • @abiymahedre2881
    @abiymahedre2881 5 месяцев назад

    ለእኔስ መቼ ነው ?

  • @haimont9075
    @haimont9075 5 месяцев назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ መቼ ይሆን የሚጀምረው?

  • @emebetyemane669
    @emebetyemane669 5 месяцев назад

    ለሱ እሚሳነዉ ነገር የለም የምን ሐኪም አያስፈልግም ፀበሉ ፈዋሽ ነዉ የምን ቄስ መገኝት እምነት አትሸርሽሩ ሰማዕቱ አዳኝ ነዉ።

  • @Atede9383
    @Atede9383 5 месяцев назад +2

    እህቴ መተሽ ምስክርነት ስለሰጠሽ እናመሰግናለን ። ጥያቄ አለኝ ለምንድነው በጉን ሊላ የተጠመቅሽው ማለቴ የሆኑ ቄስ መንፈሱ አናግሮ ሄጄ ተጠመኩ ስትይ ሰምቻለሁ በርሜን ጊዮርጊስ እየተጠመቅሽ ለምን ሊላ አስፈለገሽ? ሁለተኛው ጥያቄዬ ደግሞ መንፈሱ በሚለው ለምን ተመራሽ ማለቴ እንዲ እፈልጋለው ይህንን አልፈልግም ሲልሽ እንዴት መገሰፅ ተቸገርሽው ይህን የምልሽ ስለመንፈስ እውቀቱ እንዳለሽ ከንግግርሽ መረዳት ይቻላል ማሰር እንደምትችይ ነው የተረዳሁሽ ብቻ ጥያቄ ስለሆነበኝ ነው? እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ እንደደረሰለሽ ለኔንም ይድረስልኝ በፀሎትሽ አስቢኝ🤲🏿🤲🏿🤲🏿

    • @Richomaru12
      @Richomaru12 5 месяцев назад +1

      በትክክል የኔም ሀሳብ ነው። ስለ መንፈስ በቂ እውቀት ያላት አይመስለኝም እሱ በዚ ቀን እወጣለው እንዲ ይደረግልኝ እያለ ሲያላግጥ ስርአት ማስያዝ ትችል ነበር። ደሞም እዛ ተአምረኝ ፀበል እየተጠመቀች በጎን እዚጋ ሌላ ጥምቅት አስፈላጊ አልነበርም። ደግሞ አንዴ ሰው አንዴ መንፈስ እሆናለው ሳይሆ ማለት ያለብሽ አንደበቴን ተጠቅሞ ያወራል ወይም ይሰውረኝል ወይም ሌላም ካለ በተሻለ ቃል ተኪው። እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እንኳን ከዚህ መንፈስ አላቀቀሽ ለወደፊቱ ግን ትምርት ይሁንሽ

    • @misterabebe8964
      @misterabebe8964 5 месяцев назад +3

      @@Richomaru12 አሜን! አመሰግናለሁ! እውነት ነው ለመግለፅ እንደሞከርኩት እኔ በወቅቱ በርሜል ውስጥ ተሰውሬ ስላየሁት ነገር ፍቺ አባቶችን አልጠይቅም ነበር ነገር ግን ምን ማለት ነው እያልኩ እራሴን እጠይቅ ነበር ታስታውሱ ከሆነ በ2ኛ ወይም በ3ኛ ቀን ጥምቀቴ በጣም ደስ የሚሉ አባት(ቄስ) ልብሰ ተክህኖ ለብሰው በጣም ትልቅ መፅሀፍ እያነበቡ ከኋላቸው ፀሀይ ወጥታ ጮራ ሆኖ ወዲያው ፀጉሬን ሲቆርጠው ነው ያየሁ (ስጠመቅ የነበረውም እንደዛ አንብበው ፊቴን ወደ ምስራቅ ተደርጎ ነው) ይህ ማለት ለእኔ የገባኝ መፅሀፍ እየተነበበ የሚሸኝ መንፈስ አለ ማለት ነው ብዬ ነው ያሰብኩት (እኔ እድሜ ዘመኔን ሁሉ በመተት የታሰርኩ በረከቴ የተወሰደብኝ የያዝኩት የማይበረክትልኝ በሰላቢ እንዲሁም ዘመኔን በሙሉ እየቧጠጥኩ በስቃይ በችግር የምኖር ሴት ነኝ... የወደፊቱን ደግሞ እግዚአብሔር ነገሮችን አስተካክሎ በበረከት በመትረፍረፍ በእቅፉ ያኖረኛል)። ቄሱ ደሞ በመንገድ ሳልፍ እንደዛ ሲሉ በቃ በደጁ እግዚአብሔር እየመራኝ ነው ብዬ ታዘዝኩ ደሞም ልክ ነው ስለመራኝ ነው በተነበበልኝ ህቡዕ እና ክሱት ስሙ በረከቴ የተመለሰልኝ መንፈሱም የተሸኘው....ብዙ ድህነት! በርሜሉም መጠመቁም ተደግሞም መጠመቁ ሁለቱም ለድህነት ነው ዋናው እኔ መዳኔ ነው ሁለትም አንድም ጥምቀት ተጠምቄ ብዬ ነው የማስበው እቤታችንም እኮ ሆነን ንሰሀ አባቶች ድርሳን እያደረሱ ያጠምቁናል ያው የእኔ መዳኛዬ እግዚአብሔር በሚያውቀው እዛው አንድ ላይ ሆነ እንጂ! ሌላው መንፈሱ በእግዚአብሔር እጅ ተይዟል ምርኮኛ የታሰረበት ቦታ አሽከር ሆኖ ከማገልገል ውጪ ምንም አማራጭ የለውም እጣ ፈንታው ሲዖል እንደሆነ ያውቃል እስከሚሄድ ታዞ የቦታውን ህግ ያስከብራል ፀሎት ፀልዩ እያለ ሰውን ይቀሰቅስ ነበር ስለመረረው መሄጃውን ያመቻቻል ስለተቃጠለ ስለመረረው መሄጃውን ያመቻቻል! እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔ በገባኝ በተረዳሁት በተቻለኝ አቅም ታግያለሁ! ሆነም ቀረ የትም አያመልጥም አንላቀቅም ዋናው በቤቱ መፅናቴ ነው ብዬ ነው የማስበው ለእሱም እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳኝ በእቅፉ ያኑረኝ ሰምዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእምነቱን ፅናት ያካፍለኝ! አንዴ መንፈስ አንዴ ሰው እሆናለሁ ያልኩት አንዳንዴ ሙሉ በሙሉ ምን እየተከናወነ እንዳለ አላውቅም ብዙ ጊዜ ግን እኔ ከውስጥ እንደማንኛውም ተመልካች ያለውን ነገር እሰማለሁ አያለሁ ነገር ግን አንደበቴን ሰውነቴን እኔ አልነበርኩም የምጠቀምበት (ለዛም ነው ብዙ ነገሮችን ለመመስከር የቻልኩት እንደዚህ እንድመሰክር ይሆናል እግዚአብሔር ይህን ያደረው) የምገልፅበት ቃላት ስላጣሁ ነው ከዚህ በፊትም በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ሆኜም ገልጬም ስለማላውቅ ነው ለሌላ ጊዜው አያርግብኝ አደራውን በጣም የሚያስጠላ ስሜት ነው የሚሰማው እያየሽ እየሰማሽ ምንሽንም እንደራሰሽ በራስሽ አለማዘዝ ልክ ያልሆነ ነገር ሲደረግ ሲነገር እየሰማሽ ማየት መስማት ሊያውም በራስሽ አንደበት እና ሰውነት ከባድ አንደኛውን የማታይው የማትሰሚው ይሻላል!

    • @Richomaru12
      @Richomaru12 5 месяцев назад +3

      @@misterabebe8964 ትሁት ነሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ። ቀሪው ጊዜሽ ያጣሽውን የምታገኚበት ይምትካሽበት ያድርግልሽ።

    • @Atede9383
      @Atede9383 5 месяцев назад

      @@misterabebe8964 ሰላም እህቴ በቅድሚያ ለጥያቄያችን መልስ ስለሰጠሽን አመሰግናለሁ🙏. እንደምታውቂው ብዙ ገዳማት አካባቢ ላይ እንፀልያለን እያሉ ገንዘብ እየተቀበሉ የበለጠ ለደብተራ መንፈስ የተጋለጡ ብዙ እህት ወንድሞች አሉን አንቺ ካመንሽበት መልካም ብዙን ጊዜ አባቶች በግእዝ ስለሆነ መልካዎችን የሚደግሙት ባለማወቅ እንዳንሳሳት ነው። ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ቤተሰብሽንም ይጠብቅልሽ።

    • @elsatewelde7858
      @elsatewelde7858 5 месяцев назад

      እህቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርሽ ላንቺ እንዲ ግልጥ ኣድርጎ በረከቱን እንደገለጸልሽ ለኛም ይግለጽልን ልክ ነው እኔም ኣጋጣሚ ከህማማት በፊት የነበረው ሳምንታት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ነበርኩ ለሊት ተነሱና ጸልዩ ኣትተኙ በተርሚኖስ የመጣቹ ሁላቹም ድናቹዋል መንፈሳቹ ተይዞላቹዋል ጸልዩ ኣትተኙ ቆዩ እስከፋሲጋ ተብላቹዋል እያልሽ ስትናገሪ ሰምቻለው እንዳውም እየተነገረኝ ባለመቆየቴ በጣም ነው የምቆጨው በሳምንቴ ነው የተመለስኩት ኣምላክ ይመስገን ብዙ በህልሜ ሰማእቱ ገልጾልኛል ሰማእቱ ይፍቀድ እመለሳለው ብዬ ኣስባለው ፈጣሪ ከፈቀደ በጸሎትሽ ኣስቢኝ ኣመተ ጻድቅ ተስፋ ስላሴ ብለሽ እህቴ ብቻ ድንቅ ቦታ ነው ያላየ ይየው ኣንቺንም ጨርሶ ይማርሽ እህቴ

  • @yeshifilku
    @yeshifilku 5 месяцев назад

    Beyet argen inmta ibakish gira geban iko ins imma beka mebrer bichil weeeeyyyyyylesemeatu nigeulign ibakih abate fewisegn weyim iskmeta tebikegn kene mulu akale indimeta tebikegn belulign weletemareyam ibalalew