"የመሀሉ ፖለቲካ አሎሎ ነው" - ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 апр 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    "የመሀሉ ፖለቲካ አሎሎ ነው" - ክፍል 1
    #Addiswalta #Ethiopia #News |ነፃ_ሃሳብ
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    RUclips Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

Комментарии • 87

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 3 месяца назад +9

    በጣም ጎበዞች ናችሁ ለሕሌናችሁ ስትሉ ስሩ ስራቸውን ባግባብ ስሩ

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle6403 3 месяца назад +8

    ሙሳ በጣም ጥሩ ገለፀ ነው የአፋር ህዝብ እጅግ ጅግናና አገር ወዳዳ ነው

  • @lejalemmerga2903
    @lejalemmerga2903 3 месяца назад +6

    I admire you brother, you are one of the Gold in our country, inshallah!!!

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 3 месяца назад +6

    እባክህ ስሜነህ የሴቶችና የህፃናት ጉዳይ ሚኒስትሯን አነጋግርልን። ህፃናትን አይናቸዉን እያጠፉ መለመኛ ሲሆኑ፣ሲሸጡ፣ሴቶች ያለ እድሜአቸዉ ሲደፈሩ ።ዝም ብሎ የሚመለከት የሚኒስቴር ቢሮ ነዉ።ሴትየዋ ስልጣኑን ወንበር እንጅ ስራ እንዳለበት የምታዉቅ አይመስለኝም።ኸኸኸኸኸኸኸ

  • @MekiyaAmir-cb3jz
    @MekiyaAmir-cb3jz 3 месяца назад

    ብዙ የላነሳሀቸው ነጥቦችአሉ መረጃ እንሰጥሀለን በርታልን❤

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 3 месяца назад +2

    እንደ አፋር እነቴ ሙሳ አደም የአፋር ህዝብ ድምጵ ብቻ ሳይሆን የመላዉ ኢትዮጵያዊያን ድምጵ ነዉ

  • @bereketkiflejibicho3015
    @bereketkiflejibicho3015 3 месяца назад +2

    አፋርን እና ኢትዮጵያዊነትን መነጠል አይቻልም።

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 3 месяца назад +2

    Semeneh Bayeferes betam yemadenekeh gazetegna✅️

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 3 месяца назад +3

    የአፋር ህዝብ ሀገሩን የሚወድ፤ ለሠላም ዋጋ የሚሰጥ፣ ለመረጃ አክብሮት የሚሰጥ፤ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ዘመናዊ ነው፣ አገልግሎት ለማግኘት መብቱን የሚጠይቅ፣ ነገር ግን በመሠረተ ልማት አጥጋቢ ሥራ ያለተሰራበት አከባቢ ነው።

  • @dawitkebede1080
    @dawitkebede1080 3 месяца назад +3

    ተጠያቂው ጥልቅ እውቀት ያለው ነው።

  • @benatemohammed8716
    @benatemohammed8716 3 месяца назад +1

    ❤❤❤ you're perfect man

  • @melayaanta2574
    @melayaanta2574 3 месяца назад +4

    አቶ ሙሳ በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ፣ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 3 месяца назад

      What do you mean by good ethiopian? And who are you to grade people as to how good ethiopian they are or not ? And I assume you are amhara and ethiopia is under ortho amhara crown brother open your eyes look at what time it is. Those days are gone it is over save you amhara areas the more you want other people’s areas the more you marginalize yourself and be third class citizens.

  • @getahundeneke3590
    @getahundeneke3590 3 месяца назад

    ሙሣ አደጋ ምርጥና ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ።አገርን አጥብቆ መውደድ የመላው አፋር ሕዝብ ባህርይ መሆኑ ቢታወቅም የአቶ ሙሣ ደግሞ እጥፍ ድርብ በመሆኑ ይህንን ቆራጥ ሰው በጣም እወደዋለሁ ።እግዜር ይጠብቅህ!

  • @GuledMuse-ue4xn
    @GuledMuse-ue4xn 3 месяца назад

    The Excellent journalist mr simeneh bayfers I am one the Ur followers&I respected U

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 месяца назад

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ትንሽ ፊደል የቆጠርን የምንመስል ግን ህዝብ የሚጠየፈን ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃና ፓርክ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከአራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @DanielDagaga1
    @DanielDagaga1 3 месяца назад +3

    ስሜነህ የትነበርክ? አፋር፣ ሶማሊ፣ ጋንቤላ፣ ቤ/ሻንጉልና ሐረሪ ክልሎች አጋር እንደነበሩ፤ የደቡብ፣ አማራ፣ ትግራይ ና ኦሮሚያ ክልሎች ቀንደኛ ፈር ቀዳጅ ወሳኝ ክልሎች እንደነበሩ ተፍቶብህ ነዉ??🎉 ነገርየዉን ግልፅ ለማዉጣት ያደረከዉ ሙያዊ ትረት መልካም ነዉ። እዉነት እላሃለሁ ጎበዝ፣ ብርቱና ስርዓት ያለክ ጋዜጠኛ ነክ። በርታ ጠንክር።

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 месяца назад +1

      የሱማሉ ክልል በህዝብ ብዛት ከትግራይ ይበልጣል ያው ህውሀት መሰሪ እባብ ስለነበረ አይደለም ሱማሊን ክልል ብሎ ያገለለውን አማራን እና ኦሮሙን እራሱ የሚያሽከረክረው እሱ ነበር። የ አማራ ክልል አስተዳዳሪ የነበረው በረከት ስሙን ትውልደ ኢርትራዊ ነበር ኦሮምያም ቢሆን ቆንቆውን ተናጋሪ ይቀመጥ እንጂ ፈላጭ ቆራጩቾ የ አደዋ ልጆች ነበሮ ።
      ሳስበው የሚዘገንነኝ ህውሀት ምን አይነት ድግምት (አዚም) ህዝቡ ላይ ቢረጭ ነው 82 ብሂሮች አንገት ደፍተው ለ እንድ ባንዳ ፀረ ኢትዮጵያዊ የተገዙት 🤔

    • @Gochu1132
      @Gochu1132 3 месяца назад

      Somale region yemibal rasu weyane ke hararge kefele hager koreto rasun yechale kelel yaregew. Afar yehonewem ke walloo, ke tigray ke shoa koreto new Afar yemibal kelel yemetaw Benshangul gumuz yetebale ke gojjam ke walaga koreto gambella ke elubabor koreto new kelel yalachew weyane ke weyane befet 14 tekelay gizat hulam kefele hager neberu.dero hulum selam yeneberech Ethiopia Weyane new bitenten yaregat. Ahunem le selam emiyametaw wede kedemo 14- 1= 13 kefele hager mekeyer new mefetihew.

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 3 месяца назад +1

    I know Afar & the people very well. They are truly Ethiopian & Ethiopia 🇪🇹 is not a political cash like that of their neighbors, why they are coming & copying the life of central people? They are not making use of their own country. An uneducated Afar man is wiser than its neighbors’ Phd. I do have special love ❤️ for the people of Afar. Bravo bro! My number one favorite people.👍👍👍✅✅✅

  • @user-jl6mu3em9y
    @user-jl6mu3em9y 3 месяца назад

    Good questions raised from journalist

  • @qwertyuiop23916
    @qwertyuiop23916 3 месяца назад +1

    የአፋር ሕዝብ የአፋር ሰፈር በአዲስ አበባ ያስፈልገዋል ። የፌደራል መንግስት እንቅስቃሴ በቅርብ እንዲሳተፍ እንዲከታትል ማኮብከቢያ የሚሆን ሰፈር ያስፈልገዋል
    የኮንዶሚየም እንዲሎችን አፍርን ብሔር
    ያጠቃለለ ሊሆን ይገባል ።
    የአፋር ሰፈር ወይም መንደር ያስፈልጋል፡

  • @sisaygetachew2069
    @sisaygetachew2069 3 месяца назад +1

    አሁን ደግሞ የፖለቲካ ካስማዎቹ ገፊና ተገፊ ምናምን ሆኑ ማለት ነዉ?? ደግሞ ሌላ narrative?

  • @leba22
    @leba22 3 месяца назад +1

    Semeneh ebakeh yanen shimeles yemeluten denkoro afatelen

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 месяца назад +1

    የአፋር ሕዝብ በኢትዮጲያዊነቱ የሚኮራ የሐገር ምሰሶ ነው!!!!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 3 месяца назад

      When amhara say things like this that is when they are preparing themselves to stab you from the back . Afar is Afar wake up the evil Amhara is ready to swallow you

  • @abumaryem
    @abumaryem 3 месяца назад +1

    Praises for TPLF they educated u

  • @josbac3791
    @josbac3791 3 месяца назад

    The Future PM of Ethiopia! All politicians need to learn how to be wise from the young Musa.

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 3 месяца назад

    እውነት ነው እኔ ሎጊያ ነው የምኖረው ሽፈሮች ተማረው ጉዞ አቁመዋል። ነጋዴውም እየለቀቀ እየወጣ ነው። በየቀኑ ያላግባብ ገንዘብ ይጠየቃል።

  • @em6708
    @em6708 3 месяца назад +1

    ሙሳ የት ጠፍተክ ነው ሰውየው መቼስ እንዳንተ ያለ ሰው ያቃዠዋል

  • @ebrahimsazaat8676
    @ebrahimsazaat8676 2 месяца назад

    ጀግና ሙሳ አደም

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 3 месяца назад

    ባለስልጣኖቹ ከባለጋሪዎች ኮሚሽን አላቸው።

  • @danielbekele5666
    @danielbekele5666 3 месяца назад

    የጥያቄዉ አላማ ገራሚ፣ ከነፃነት ያልፋል።

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 3 месяца назад

    Ye Afaru jegena wondemachen yetemare gobeze tenetagn neh✅️

  • @user-pk5yy3vw3k
    @user-pk5yy3vw3k 3 месяца назад

    Hi

  • @hayderseid3470
    @hayderseid3470 3 месяца назад

    ብትለኝ ሎጊያ ላይ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 3 месяца назад

    ስሜነህጠፍቸኻልበርታ።እንግዳህግንአከብራቸዋለሁየገባቸውናቸው

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 3 месяца назад

    As per my understanding, the journalist want the official to complain the pp parry. The problem was long stand beginning from establishment period. The journalist need the current government nothing it did, which I think wrong .

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 3 месяца назад

    He is saying there should be special program to Educate train the Afar population.inorder to reach other Nationalities.

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 месяца назад

    አርብቶ አደሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ በጠቅላላው ከልማት የተገለለ ነው፤ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ። ይሄ እስካልተስተካከለ ድረስ፣ ብዙኃኑ አርብቶአደሮች የሆኑባቸው ክልሎች የግብር ገቢያቸውን ማሳደግ ጊዜ ይፈጃል። በዛ ላይ አፋር ክልል በጦርነቱ የተጎዳ ክልል ነው።

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 3 месяца назад

    ኤኔ በእኔ ያዩት ነገር ልነገራችሁ መጋቢት 10 ከአብአላ ሰመራ ህጀነበርና አጋጢ ጨው ጭኖ አዲስ አበባ የሚሄድ መኪና ነበርና ከሱተሳፍሬ እየሄድኩ እያለ እርቢትላይ ትራፊክ ቆየንና 500 አፍዴራ1000 ስሳ200 ሰርዶ ስንደርስ ደሞ ለየት ያለነገር ነው የገጠመን ከመኪና አሰወርዶ ለሁለት ሁኖ ሽፈሩን በዱላ ደብድበው 1000 ብር ተቀበሉት
    እና በአፋር ክልል ያየሁት ጋጥወጥ የሆነ ስራአት ነው ያለው

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 3 месяца назад

    Weyi tata.

  • @yusufmustefa6402
    @yusufmustefa6402 3 месяца назад

    አዋሺ አርባ አዋሺ ሰባትም ጭምር ነው ችግሩ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад

    Lafaqabaatuu qotadhuu omiishaatuu nyadhuu bolaaqabatuu basiidakadhuu siistiidhiisii diistiidhiisii mastiidhiisii

  • @abrahamtsegaye8972
    @abrahamtsegaye8972 3 месяца назад

    እንዲያው! በክልል የተደረገ ለውጥ ና ዕድገት ባለፉት የለውጥ አመታት የሉም እንዴ???😂

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад +1

    Murtiinseraa.sadiihumaa takkafanooqabaa labsiiyaroomudamaatii takka umataaqabaa fiitabeeraa irphaajiiraa takkalolaa araraatuujiiraa osooyakaaseeneduraa yakkasenaan abaahalageeqabaa ajeefteebeytaa iirphiiteebeytaa ararsiiteebeyaa gafiidhaa dudhaakaleetii aragaruu ajeeseengumaakafalaa seriijiiruu hiidhadursaa akkabeekii dudhakeejabeefadhuu barsiifadhuu garsiifadhuu nageenyaa osoodutiidhufnee duraatii waniikunhuundii dhiigabusuunduratii taphasamuutii serabeekuun biiliisasiigotii bekkasiigotiihubadhuu

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 3 месяца назад

    ሰወበላዉ የኦረሙማ ፓለቲከኞ አማራን አጠፋለሁ ብሎ ሲጋጋጥ በሙሉ ኢትዮጵያዉያን ተጠላ።

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v 3 месяца назад

    leba molachacha gazetegna banda

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 3 месяца назад

    እናውቀዋለንኮ የአፈር ህዝብ በደረግ ዘመን የከብት ጭራ ተከትሎ ይኖር የነበረ ህዝብ
    እድሜ ለህወሓት ኢሓዴግ አንተ ለራስህ ተምረህ ፖለቲከኞ እንድትሆን ያረግ ኢሃዴግ ነው ግን እቺ ከሃዲ አገር ያገለገላትን መካድ አመላ ሆኖነውጂ አንተ አንደኛው ምስክር መሆን ትችል ነበር

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 3 месяца назад

    ኮራብሽኑና ዘረፋው በሁሉም መስክ ወሰኑ ገደብ ስሌሌው የአፋር ችግር ብቻ አይደለም፡፡

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад

    Loliihiistii sababaa diistiitii loliimastii xumuriihiijadhaa tiirfiikaleetii sagaleekalee sagalee araafii boruutiituuwaliidhufaa gudiiwaramacaa jachuuntanaa osoodakiin hiinmarqiin osoohiin omiishiin hiinyaatiin duraahiinmarqiin

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 3 месяца назад

    ስሜነህ ፓርቲው ነው እንጂ የአፋር ህዝብም ሌላው የኢትዮያ ዜጋ ነው
    ውለታ እንደዋሉ ምናምን አሽሟ😂😂😂

  • @sammyyusuf9797
    @sammyyusuf9797 3 месяца назад

    You couldn't save your children from suction to three different institutions, one Djibouti which promotes French culture, Ethiopia which promotes Amhara, and the Eritrea which promotes notthngs. Ask yourself why the child of Afar subject to this

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 3 месяца назад +1

    እንድህ ዓይነት ሀሳብ ያላቸው ኢትዮጵያውያን በአግባቡ መስተናገድ አለባቸው ( affirmative action) ከአፋር በላይ ኢትዮጵያዊ ማነው ? በወያኔ ጦርነት ግፍ ተፈፅሞባቸው እንኳ እርዳታ በእግባቡ አላገኙም "ኢትዮጵያ ሀገሬ የሞተልሽ ...ነው

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 3 месяца назад

    Afar elites! You better pronounce the truth. Have you ever thought of the social and economic perspectives of the people of afar? Are you denying the fact that the progress made over the last 30 years has changed Afar’s economic and social 23:17 change? Such transitional thinking will not better nomads. The country is in fallacy. People are confused and lacking courage.

  • @user-xu1rw6uc2m
    @user-xu1rw6uc2m 3 месяца назад

    Bad karma is getting you. What you have done to Tigray is unforgivable.

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 3 месяца назад

    ኣንተ የጥላቻ ኣባት ስሜነህ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад

    Lafaqabaatuu qotadhuu omiishaatuu nyadhuu bolaaqabatuu basiidakadhuu siistiidhiisii diistiidhiisii mastiidhiisii abaadhandharaatiin waldhabdaa motumaabiiyaabulchuu jiiraajachuudhaa seraqaba humnaaqabaa umataafdhabatee. Bakkaseriicapheetii ta.eesiilaluu jachuundhadachaa umaafii umaafii seraatuuwaliidhuufee falaadhiimakanaa akkasmalee xuxuuqaakalee araanxuquufedhaa akkamiidhufaa xumureedhiiraf dhiiraaf karabaneehiirmadhuu galatoomaa tokkomaa rakkobuqaasa diireen gotaafii.hayuugafatii rawiigaragalchaa fudhatee dubiisuun miirgaabekkii murtii ol iiyaatafudhatuuniis tanaaniif gararawiidemufii jarsahareerakahiiwaan hiimatuudhowuuf waadhukateebasuuf siifayadii umataadubiisuuf siifayadii kaleemuliisuuf siigargaartii akkadeemuun saykoolojiin demuudhaa arteefiishaal. intaal ajansiiyadaatii tanmiilaatii tanhawaasaatii tandhuufatii mataagenyee miilumaafii adaabafatuufii murtiibiirajiiree murtaahudandeesii sababaagahaa dhiihefatee diiguudandeesaa

  • @DarfateNadmo-em8vk
    @DarfateNadmo-em8vk 3 месяца назад

    Oeieuw

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 3 месяца назад

    Walta weshetam tabiya

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l 3 месяца назад

    Ezih ga weraaaj..ale politicawi ewqet yelenm..felagot interest m minm ylm so...yset ayaathn..yealem wanchan..final..game klelitu sedest saat tmlketu buleh bgid endasekemetcachew endalhonh.. enqlfu. Eyabgolajejegn eyasetegnagn zeldlf ..enkit..enkitkit...sebr...sebrbr...yadergal..wey..mewded...yadergalwey.. feqer...yadergal..wey..mewded. yadergal..wey..feqer...dadada...ddddada

  • @DarfateNadmo-em8vk
    @DarfateNadmo-em8vk 3 месяца назад

    Oe

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 3 месяца назад

    አንተ ጋዜጠኛ እወድሐለሁ፣፣

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 месяца назад +1

    🚨እኔ የአፍር የጋንቤላ የቤንሻንጉል ወገኖች መሀል ፖለቲካላይ ገብተው ማየት እሻለሆ ኢትዮጵያ የ 83 ብሂር ሀገር ነች ለምንድነው 80 ብሂሮች ከ ፖለቲካው የተገለሉት 🤔መቺም ጨዋ እና ሰላማዊ ሰው ሆሊ እንደተረሳ ነው አፍሮች በ ትግራይ ወራሪወች ብዙ ነገር አጥተዋር ጨዋ ሀገር ወዳድ ስለሆኖ ግን በ ኢትዮጵያ ህዝብ ተረስተዋል
    በተቃራኔው በጥባጩቾ ጡርነት ቀስቃሹቾ ትግሪወቾ ሆሉ የ አለም አጁንዳ እንደሆኖ ነው ሆሊ ስለኛ ብቻ ይወራ እያሉ ሰላም የሚነሱ ናቸው እዚ ተራብን እያሉ ይለፈልፍሉ እዛ ደሙ ለወረራ ጡር ያሰለጥናሉ ።

  • @user-sw8mv6in1y
    @user-sw8mv6in1y 3 месяца назад

    Abiyhi messenger

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 3 месяца назад

    የአፋር ህዝብ ወደ ማሃል ፖለቲካ እንዳይመጣ ይፈለጋል ምክንያቱም የአፋር ህዝብ እንድ አማራ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለሚል ነው።

  • @confimasresha1748
    @confimasresha1748 3 месяца назад

    ሙሳም ሰው ሆነህ ሀሳብ መስጠት ጀመርክ ??! ስሜነህም ምንም content የሌለህ ቀፎ ሰው ነህ !!! ግም ለግም !!!!

  • @azebg328
    @azebg328 3 месяца назад +1

    አፋር የተወደደ ህዝብ ሐገሩን ወዳድና አክባሪ ነዉ እናከብራቸዋለን ወያኔ መለስ ያስመልሰዉና ሐገሪቷን በጥብጧታልና የቀረዉ ጊዜ ይበልጣልእና ተባብረን ሐገራችን እንገንባ ወዬኔን ያጥፋልን ያጥፋልን ሕዝቤ ፀልይ ወያኔን እንዲነቅልን

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 3 месяца назад +1

      Teragami tedergami alu,enantew tenekelu ene belto kaj

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v 3 месяца назад

    fano eyemeta new gala liferse new😂

  • @betiiberii1698
    @betiiberii1698 3 месяца назад +1

    እንደሚታወቀው ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኃላ አማራን ለመውጋት አብይ ለትግራይ ተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ኤርትራንም እንውጋ ቀይ ባህርንም እንቆጣጠር በማለት ለትግራይ ማቅረቡ ሾርት ሜሞሪ ካልሆንን በቀር አይረሳም፡፡ የትግራይ መንግስት ወንድም አማራንም ሆነ ኤርትራንም አንወጋም ማለቱ ፈሪውንና አረመኔውን አብይን ማስቆጣቱ ይታወቃል፡፡አብይ የትግራይ መንግስት እግር ስር ወድቆ አማራን እንውጋ መሳሪያ ላቅርብላቹ ሲል ያንተ ባሪያ ሆኖ ደም የሚከፍል ማንም የለም የፈረምከውን ፕሪቶሪያ በውዴታ ግዴታ ታስፈጽማለህ ተበሎ ተሸኝቷል፡፡ አማራም የትግራይን ፈለግ በመከተል የአብይ ባሪያ ደመ ከልብ መሆን አንደሌለባቸው ተገንዝበው ከወልቃይት በሰላም በመውጣት አብይን ወደመጣበት ወደ ማዳጋስካር መሸኘት የሚቻልበትን መንገድ ቆም ብሎ በሰከነ አስተሳሰብ የተሳካ ስራ መስራት የአማራ ተቀዳሚ ስራ መሆን ይኖርበታል፡፡
    አሁን ላይ አማራም ሆን ፀብ ጠማቂው ሻዕብያ እንደገና የአብይ ሸንኮራ ወይም ፓንት መሆን እንደሚፈለጉ በተደጋጋሚያ ከሚያወጧቸው መግለጫ በቀላሉ መረዳት ይቻላል፡፡ አብይ የአማራን የልብ ትርታን ማለትም የተስፋፊነትን አባዜነታቸውን በደንብ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡አማራ ይሄንን ደካማ ጎኑ በመተውና በቂም በቀል ውስጥ ተወጥሮ በውሸት ትርክት ተታሎና እንዲያምን ተደርጎ በትግራይ ላይ በተደጋጋሚ የሰራውን ግፍ ይቅርታ በመጠየቅ ትግራይን መካስ ያለበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነው፡፡ የአማራ ብልጽግና ተቀላቢዎች የሆኑት የአብይ ባርያዎች ዳግም ጦርነት ቀስቃሽ ጉስማ በትግራይ ህዝብ ላይ የንፁህ አማራ ደም ለማስከፈል እተሯሯጡ በመሆናቸው መላ አማራ ሊያወግዛቸው እና ሊዋጋቸው ይገባል፡፡ አብይ ጥቁሩን ክላሽ መልሼ ለአማራና ፋኖ ለአድማ በታኝ አሰታጥቄ በደካማ ጎናቸው ማለትም መስፋፋትና ጥቁር ክላሽ እንደሚወዱ ስለማውቅ የሚፈልጉትን እያወራሁ እየተረትሁ እየሰበኩና እያቀረብኩና ደስ ሲለኝ ደግሞ እያሻሸሁ ባሪያዬ አደርጋቸዋለሁ በማለት ከፍተኛ የጦርነት ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

    ሌላው ድፍን አማራ ያልገባው በአማራ ስም የሚነግዱት አማርኛ ተናጋሪ ትግራይ ጠሎችን አለመለየታቸው ነው፡፡ ሌላው የተሸናፊት ስነልቦና ያለቸው የደርግ ርዝራዥ፣ምርኮኛ የደርግ ወታደር፣ የደረግ ልጆችና ልጅ ልጆች ትግራይ ላይ የሚነፉትን ጥላቻ አማራው መለየት ማወቅ አለበት፡፡ አማራ አማራ ነኝ የሚሉ በየሚዲያው እየገቡ የሚያጣሉ መረዛማ ሻዕብያዉያን፣ ሆዳም ጉራጌ፣ ብልጽግና ኦሮሞ ጸረ-ትግራይ እንዳሉ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ አማራ ንቃ!!! ብልጽግናን ታገሉ!! በአብይ አጀንዳ አትወጠሩ የአብይ ገረድ አትሁኑ፡፡ ከሁሉም በላይ አማራን እጅግ በጣም የሚፈራው የኦህዴድ ብልጽግና አማራ ስልጣን ከያዘ ኦሮሞን ወደ ማዳጋስካር ይሸኘዋል እያሉ ስለሚያስወሩና ስለሚፈሩ ሁልጊዜ ትግራይንና አማራን በማጣላት በዋነኝነት የአማራን ደካማ ጎን በመጠቀም ስልጣን ላይ መቆያ ዘዴ ወልቃትን 6 አመት ሙሉ ካርድ አድርገውታል፡፡ አብይ ብልፅግና ኦሮሞዎችን እየተጠቀመ ወልቃይት የአማራ ነው ብለው እንዲጮሁ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ እንዲሁም ስራ አጥ ደቡቦችን ሳይቀር በመጠቀም ተደጋጋሚ ቅስቀሳ እያደረገ ውሸቱን እውነት ለማድረግ ቀን እና ሌሊት በመስራት ላይ አማራው ላይ የተዛባ የስነ ልቦና ተጽህኖ በመፍጠር ብሬን ዎሽ ስራ አማራው ላይ በየቀኑ እየሰራ ነው፡፡

    አማራና የአማራ ወዳጆች ማወቅ ያለባቸው

    ከ83 በፊት አማራ የሚባል ተረት ተረት አልነበረም፤ ከ83 በፊት ወሎ የአማራ ከነበረ አፋር፣ አዋሽ የኔ ብለህ ለምን አንድትዋጋ አላደረገህም? ከ83 በፊት ጎጃም የአማራ ከነበረ ቤኒሻንጉል የኔ ብለህ ለምን አማራ አትዋጋም? ከ83 በፊት ሸዋ የአማራ ከነበረ አዲስ አበባ፣ ደራ፣ሰላሌ፣ ፍቼ፣ አምቦ፣ናዝሬት፣ደብረዘይት፣ ወንጂ፣መተሃራ፣ ሙገር የኔ ብለህ ለምን አትዋጋም? ለምን ከ83 በፊት በጎንደርና በ ወሎ ብቻ አብይና ጀሌዎቹ ለምን ትግራይ አዋሳኝ ላይ ተተከሉ? ለምን ሙገርን ደራን አዲስ አበባን የአማራ አላሉንም? ጎጃም ላይ ትግራይን የሚያዋስን ቢኖር አብይ አማራውን ያስጮህ ነበር፡፡ እስኪ አማራ ንቃ!! የአብይን እኮ ሴራ በቀላሉ በኤርትራ ማወቅ ይቻላል፡፡ ባንዳውና ፈሪው አብይ የትግራይን መሬት ለኤርትራ ሲደራደርበት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው አማራ አንድም ትንፍሽ አለማለቱ የመረረ የትግራይ ጥላቻ እንጂ እውነት ፣ መርህ እና ሀገር ወዳድነት አማራው ኖሮት እንዳልሆነ ያሳያል፡፡ ከዚህ በቀላሉ ምንረዳው አማራው ወልቃይት ርስቱ እነዳልሆን በሙሉ ልቡ ያውቀዋል፡፡ ሰከን ብሎ በማሰብ በአብይ በመነዳት ሳይሆን ካለፈው ተምረን ጥምር ጦር አማራው ያልበትን ጊዜ በመጸጸት ለወነድም ትግራይ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ያስፈልጋል፡፡
    በአብይ ታዝለህ እና ተታለህ የገባህበትን ስህተት አሁንም አትድገም!!! ድንቁርናቹ ሰለቸን! እናተን ማስተማር ማንቃት እውነት ሰለችን! አውቆ የተኛን መቀስቀስ በርግጥ ከባድ ነው! ጥላቻ የአብይ ገረድ እንዳደረጋቹ እንዳሳወራቹ እናውቃለን ! ኦሮሞ ገብስ ነው፣ ትግራይ ይጥፋልን እንጂ ፤ 1 አማራ ለ 1000 ጋላ ብላቹ አልማቹና ሴራ ጠንስሳቹ ከ ኦሮሞ ጋር የተጋባችሁት የሴጣን ጋብቻ ርቀት የተጓዛችሁበት መንገድ አልተሳካም! ኦሮሞ እንዳሰባችሁት ገለባ ሳይሆን ብረት ሆነባቹ፡፡ ታንኩንና ባንኩን በቀላሉ መንጠቅ አቃታችሁ፤ እንዳሰባችሁት ኦሮሞን ወደ ማዳጋስካር መሸኘት ቀላል ሆኖ አላገኛችሁትም፤ ስሌታችሁ እና ቁማራችሁን ኦሮሞ በቁማር በላው፡፡ የኦሮሞ ገረድ ከምትሆኑ (ማለትም ድሮ ጋላ እያላቹ የምትንቁት) የትግራይ ወንድማቹን ለበደላችሁት ነገር ሁሉ ይቅርታ በመጠየቅ ሰላምና ክብራችሁን ብትመልሱ ይሻላችዋል፡፡
    ኤርትራውያኖችንም ጉራጌዎችንም ጭምር አማራ ለመሽተት የሚሞክሩት እውነታው ለአማራ አዝነው ሳይሆን ከትግራይ ለማባላት ነው ፡፡ አማራ በይፋ ጥፋቱን አምኖ ርስቱ ያልሆንውን ግዛት ብሬይን ዋሽ ተደርጎ ያንተ ነው ብሎት መሳሪያ አሰታጥቆት በህግ ማስከበር ስም ቅዱስ ጦርነት እንድትሉ አሳምኖ ከትግራይ ጋር ያታኮስውን ያገዳደላውን የኦህዴድ ብልጽግናን የአማራ ተላላኪ ገረድ ብልፅግናን በመፋለም፣ ከኤርትራና ከአብይ ኦሮሞዎችና ጥቅመኛ ጉራጌዎችን እንዲሁም የአማራ ብልፅግናን መንግሎ በማውጣት ዳግም ኮንቪንስና ኮንፊውስድ ሳንሆን ከትግራይ ወንድም ጋር በመሆን አብይና አገዛዙን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ መቃብር ማውረድ ይኖርበታል፡፡ አማራ በራሱ ጊዜ ያለማንም ድጋፍና ግፊት ከትግራይ ግዛቶች በሰላም ቢወጣ የወልቃይትን አጀንዳ ቢዘጋው የአብይ ፀሐይ ለዘላለም ትጠልቃለች፡፡ ምክንያቱም ርስት ይዞ መቆየት አብይ ለራሱ እንደማያዋጣው ስለሚያቅ አማራ ፈጥኖ ለትግራይ ወንድሙ ቢያስረክብ ውጤቱ ያማረ ይሆናል፡፡ አዲስ አበባና ሌሎቹም የአማራ የሚሆኑበት እድል ይፈጠራል፤ ይህ የአብይ ስህተት ነገ አዲስ አበባ እና ናዘሬት፣ ወለጋ እና ሙገር አንዲሁም መተሐራና ወንጂ የባለቤትነትና የማንነት ጥያቄ ምን እንደሚያስነሳ እንደሚያሳጣው ያውቀዋልና፡፡

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 месяца назад +2

    እቺ አገር በአናሣ ድቃቂ ብሄር እየታመሠች በኦሮሙማው ሰልቃጭ ሰው በላ ወራሪ
    በአድዋ በሺሬ በወለጋ በአርሲ ወሮ በላዎች
    መቃብሯ እየተፋጠነ ነው
    ኦሮሙማው ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ሰልቅጦ
    ለመዋጥ ሲል አፋርን ከኢሳ ስልጤን ከጉራጌ
    ጌዲዎንን ከከንባታው የኢትዮጵያ ሱማሌን
    ከኦሮሞ ጋር አማራን ከትግሬ እያባላ ቀጥሏል !
    ኤርትራን ከኢትዮጵያ ህዝብ የሱማሌን ህዝብ
    ከኢትዮጵያ ህዝብ የሱማሌ ላንድ ሱማሌን
    ከመቃድሾ ሱማሌ ሱዳንን በሱዳን እያባላ
    የኦሮሙማው አላማ የኢትዮጵያን ህዝብ
    ቅርስ ታሪክን ከተማን መሠልቀጥ ወይም
    ማፍረስ ነው እንግዲህ የኢትዮጵያ ነገር
    በኦሮሙማው የተቀበረች ይመስላል ይህን
    ተወደደም ተጠላም ልንውጠው ይገባል !
    የሚያሣስበው ኦሮሙማው ከሰማይ በታች
    ያለን ወንጀል በአማራ ህዝብ ላይ ፈፅመህ
    ዘር አጥፍተህ የኦሮሞ ህልውና እንዴት ይቀጥላል ነው ይህ ስርአት ሸርተት ይበል
    እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ጥላቻውን
    ባሳያችሁ እንግዲህ አፋሩም እራሱን
    መብላት ይጀምራል ኢሳውም መጥቶ
    ይውጠዋል

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад

    Lafaqabaatuu qotadhuu omiishaatuu nyadhuu bolaaqabatuu basiidakadhuu siistiidhiisii diistiidhiisii mastiidhiisii