Seifu on EBS: ዲጄ ኪንግስተን ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Seifu on EBS: ዲጄ ኪንግስተን ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1

Комментарии • 611

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን

    ነገ አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ናቸዉ እንኳን አደረሳችሁ
    ኢትዮጵያን ይባርኩልን አሜን።
    በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 лет назад +137

    ሰይፍሻ በናትህ መሰረት መብራቴን 👈 አቅርብልኝ በጣም የምወዳት አርቲስት ነች 💟

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 лет назад +188

    በእውነት ከአንገት በላይ ሴት ነው የምትመስለው😉ተቆረጠው😕

    • @SaraSara-wr3zl
      @SaraSara-wr3zl 6 лет назад +4

      susu hassen ውይ አንቺ ልጅጅ ግግምምምም ያልሽ ገገማ ነሽ በጌታ ምንድነው እንደ ድሮ ሰው የሚያረግሽ

    • @hayatdubai5031
      @hayatdubai5031 6 лет назад

      Susu.kkkkk

    • @feruzayimam9160
      @feruzayimam9160 6 лет назад +1

      Ante melata meseret mebraten akrbln haha.....mechem aresawm

    • @susuhassen7220
      @susuhassen7220 6 лет назад

      @@feruzayimam9160 😃😃😃marye😍😍😍

    • @susuhassen7220
      @susuhassen7220 6 лет назад +2

      @@SaraSara-wr3zlለዚህ ቅድ አፍሽ ዚፕ አዘጋጅለት 😉😉😉

  • @haimanotngir5061
    @haimanotngir5061 6 лет назад +33

    እናንተ ኮመንት የምትሰጡ ሰውን በመልክ እንጂ ብስረው ያታበረታቱም አሁን ስለመልኩ ምን አቃቂር ያናግራቹሃል ምድረ ሃምተኛ የሰው ለጅ መልኩ አይደለም የሚያኖረው እሺ
    በተረፈ ኪንጎ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድሜ 😍😍👌👌👌👍👍👍

    • @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
      @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ 6 лет назад

      ችግር እኮ ነው ህይሚ አቃቂር ማውጣት ባህላችን የሆነ ይመስላል ከስራው ይልቅ አቋሙ ላይ አተኮሩ ስንቶች ናቸው ጸጉራቸውን ያሳደጉ አርቲስቶች ያሉን

    • @mekdesechetu677
      @mekdesechetu677 6 лет назад

      Tkkl 🍎🍎🍉

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ1ለ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ1ለ 6 лет назад +127

    የድምጽህ አድናቂ ነኝ ጨብራራ ወንድ ስጠላ ቲሽ ሰይፍዬ መላጣህ ይግደለን

    • @amareshaoun9969
      @amareshaoun9969 6 лет назад

      ድንግል ማርያም አተወንም fffffffff Endati enda miewdi tguram saw

    • @አማማኢትዮጵያ
      @አማማኢትዮጵያ 6 лет назад +2

      እውነት ነው እኔ ሴታሴት ነው የሚመስለኝ በጣም ያስጠላኛል ፀጉሩን የሚያሳድግ ወድ የሰይፉ መላጣ ይሻላል

    • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
      @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 6 лет назад

      ድንግል ማርያም አተወንም ክክክ

    • @sosenamaronsosenmaron2740
      @sosenamaronsosenmaron2740 6 лет назад

      ድንግል ማርያም አተወንም ክክክክክክክክክ ነገረኛ

    • @athnibisri2038
      @athnibisri2038 6 лет назад +1

      Anchi atagebew mestu techenekebet enji hoo

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 4 года назад +1

    ኪንጎዬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰ አሄንን የመስለ ሞያ እሄንን የመሰለ አስተማሪ ምን የመስለ አዝናኝ አሳዛኝ አስተማሪ ፍሮግራም ትተ አረብ አገር ሄደ የማንም ሾፌር ወይም ፓርኪንግ ትሆን ነበር የረጋ ወተት ቅቤ ያወጣል ሚሉት አባባል እዉነት ነዉ አንተ አረብ አገር ብትሄድ ኖር እኔ ከቸሌ እገባ ነበር

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 6 лет назад +49

    ስይፉ አለም ስገድን አቅርብልን ስንልክ ጉሮሮአችን ደርቀ ይኸው አዲስ ጠቅላይ ሚኒስተርም ተቀየር!

    • @tauthatautha8564
      @tauthatautha8564 6 лет назад

      ..
      t

    • @eman8597
      @eman8597 6 лет назад

      እኔም ላይክ ሳረግ ምክነረያቱም እኔም እዳችው እወደዋለሁ

    • @hawi3481
      @hawi3481 6 лет назад

      አቅርቦት ነበርኮ

    • @azizayasufabdy5772
      @azizayasufabdy5772 6 лет назад

      Hawi የጎጃሟ አረ እኔ አላየውትም ሊንኩንላኪልኝ

    • @naseemaahmed401
      @naseemaahmed401 5 лет назад

      ክክክክክክክ እውነት ነው

  • @hiwotebekele4493
    @hiwotebekele4493 6 лет назад +26

    የክንጉ ድምፁ ውስጤ ነወ 💖💖💖

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi8014 2 года назад

    ዲጄ ኪንጎ በጣም ትመቸኛለክ ምንም ማረግ አይቻልም ሽልማቹ ሲያንስክ ነው ምርጥ ያራዳልጅ

  • @የሹሉቃልጅ
    @የሹሉቃልጅ 6 лет назад +25

    kingo ስወደው ቅመም😘
    የእምዬ ሚኒሊክን ሀውልት ከኃላ አየው እንዴት ደስስ ይላል😘😘😘 thanks

  • @anwarhussein3248
    @anwarhussein3248 6 лет назад

    Its amazing Seyfu. I went to the same highschool DJ Kingston went to and we used to sit and talk during break time together. He used to tell me what he did in his night club Job. He was a very talented DJ even back then. I call DJ Kingston a true original because he truly understood the profession. I'm looking at this video from New Jersey and it took me back to when we were high school. Man, DJ Kingston i'm glad to see you making it this far. I remember when you used to tell me that you will be so successful and here it is. It seems that you were telling your own prophesy.

  • @redwanmahbobwan3926
    @redwanmahbobwan3926 6 лет назад +21

    ሰይፍሻ እንድ ነገር ላስቸግርህ ለኪንጎ ከከርቸሌው ፕሮግራም ለምን እንዳቋረጠው ጠይቅልኝ

  • @sarakuwait9764
    @sarakuwait9764 6 лет назад +52

    ወንድ ወንድ ስመስል ያምራል
    የወንድ ሴት በጣም ይደብራል
    ስፉ መላጣ ይግደለኝ

    • @tarikelove7514
      @tarikelove7514 6 лет назад +1

      አሲቢው አግብተሽው ስታቅፊው እንደ እባብ ቀድሞ ፀጉሩ ነው የሚጠመጠምብሽ

    • @heyimanotandebete2555
      @heyimanotandebete2555 6 лет назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @heyimanotandebete2555
      @heyimanotandebete2555 6 лет назад

      @@tarikelove7514 kkkkkkkkk

  • @ማህሌትኪሩቤል
    @ማህሌትኪሩቤል 6 лет назад +4

    ኪንጎዬ የሰፈራችን ልጅ
    አንተን ሳይታምራት ደስታን (ታሜን ) አስታውሳለው ነፍሱን ይማረው
    የሱ ሞት እስከአሁን ህልም ነው የሚመስለኝ

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 6 лет назад

    ኪንኅ ምርጥ ሰዉ ድምፅክ ምናምን ይመስጠኛል ደሞ በታሜ ሞት ሰርግክን ስላራዘምክ አሁን አላገባም ሁሉ አልክ ምርጥ ሰዉ ነክ በቃ ባጭሩ ደሞ ቆንጆ ነክ

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад +79

    ስለሴፊሻ ብላቹ ላይክ ግቡልኝ

  • @yonimagajalmadaethiopia2356
    @yonimagajalmadaethiopia2356 6 лет назад

    የ አዲስ አበባ ልጅ ይግደለኝ።ሰምተሃል ፊንፊኔዎች።ይመችህ ኪንጎ

  • @Fatima-kl4gp
    @Fatima-kl4gp 6 лет назад

    እሱን ፀጉርህን ቆርጠህ ጣለው አላህ ይቁረጥህና ለመጀመሪያ ጊዜ ባአካል አየውህ ድምፅህ ደስ ይላል

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 лет назад

    ፀጉርህን ስጠን ነኔ አንተ ወንድ ነህ ያራዳ ልጅ ግልፅነትህ ሲመች

  • @rakiethiopia3558
    @rakiethiopia3558 6 лет назад +6

    አቤት ኮሜንተሮች ምን ጉድ ነው ይሄ ሁሉ ስድብ? ሚስቱ ትጨነቅበት ስለ መልኩም ስለ ፀጉሩም ኪንጎ የሸገር የጠዋት ድምቀት ነህ አቦ

  • @acalfkadie1772
    @acalfkadie1772 4 года назад

    ድምፅህና ፊዚካልህ በጣም አልተዛመደልኝም ይገርማል

  • @selityarsenalarsuka5910
    @selityarsenalarsuka5910 6 лет назад +56

    በነገራችን ላይ ኪንጎዬን
    በፍቅር ነው ምጠላው በቃ ደስ አይለኝም ዥልጥ ቱሪናፋ

  • @saratemere2319
    @saratemere2319 6 лет назад

    Hey Seifu I have information how I can sent you .....I'm tryin to in box bout Bahrain information

  • @ዚክራሠኢድ
    @ዚክራሠኢድ 6 лет назад +4

    ውይ ኪንጎ ድምፅህ እና አንተ ግን አትገናኙም ድምፅህ ብቻ ያምራል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ኪጎ በጣም እንወድሃለን በርታ እባክህ እባክህ እሱን ፀጉር ላይህ ላይ አሳው ምርጥ ውበትህን ሸፍኖታል

  • @ramaramarama2176
    @ramaramarama2176 5 лет назад +1

    ኪንጎ ኪንጎ...ወዝወዝ ማለት ነው ምንም ማረግ አይቻልም ይመችህ ያራዳልጅ እኔ በበኩሌ ትመቸኛለክ ይመችክ.ጎጆ ሚውዚክ ይሻላላላ ጎጆ ሚውዚክ...... ሪላክስ በሚለው...

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 6 лет назад +1

    Dj Kingston in the house I love ur voice🎙️🎤🔥👍💯♥️

  • @yohanna5923
    @yohanna5923 6 лет назад

    ኪንጎዬ i respect u ስወድክ
    እስቲ በልደታ ኪንጎን የሚወድ like ግጩኝ

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 6 лет назад

    ወዘወዝአድሥ ዋው እሚመቸኝፕሮግራም ከሠይፍሻ ባይበልጥም

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 лет назад +25

    እኔም ከዛሬ 4 አመት በፊት በጠዋት ጮህት ምንድ ነው ብዬ ሬዲዬ ማዘጋቴ ትዝ ይለኛል ከዛ ከወር ቦሃላ ወዝወዝ ስንት ስአት ነው ብዬ መጠየቄን አልረሳውም የዛሬ አያድርገው እና hahaha

  • @zediti
    @zediti 5 лет назад

    ያራዳ ልጅ ፈሱ መድሀኒት ነው የተባለው እኮ ዝም ብሎ አደለም kingo ይመችሽ brother

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    ኪንጎ ድምፅህን እንዴት እደምወድልህ በጣም ብዙ ጓደኞች አሉህ ለምን አንዱን አታጠብሰኝም

  • @SaraSara-fn6uh
    @SaraSara-fn6uh 6 лет назад

    ዲጄ ኪንግ እውነትም ያመቱ ምርጥ ይገባህል

  • @belayneshnigusseasfaw6226
    @belayneshnigusseasfaw6226 6 лет назад +1

    ፕሮግራሙን ሙሉውን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነው 10 ደቂቃ 15 ደቂቃ ለየብቻ ከሚሆን

  • @zeinabtalhun143
    @zeinabtalhun143 6 лет назад

    በጣም የሚወደው የማከብረው ድምፁ ውስጤ ነው ፀጉር አረ በስመ አብ ተዉት በቃ

  • @ፉይዚከድር
    @ፉይዚከድር 6 лет назад +10

    ሴት ነው ሚመስለው ከአንገት በላይ

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 6 лет назад

    ክክክክክክ ኬንጎ በጣም የሜያምር የልጅንት ትውስታ ስላይውህ ደስ ብሎኛል

  • @tigistgizaw7417
    @tigistgizaw7417 6 лет назад

    ኪንጎዬ ምርጥ ሰው ስወድክ ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @ቹቹፍቅር
    @ቹቹፍቅር 6 лет назад

    Tilobgne Ayemechagnem Yeha lij Sow Metachet Yewedal le Sew kiber yelawem .

  • @ahmadalrasheed7093
    @ahmadalrasheed7093 6 лет назад +2

    ሰይፍዬ እዳው በመላጣህ ሞት አስቴር አወቀን አቅርብልን በጣም ነው ምወዳት

  • @ለአላህብለንእንዋደድ
    @ለአላህብለንእንዋደድ 6 лет назад +39

    ድጄ ሽብሬ ቢባል ይሻላል ደግሞ ነፍሰ ጡር ይመስል ያቁነጠንጠዋል

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    ,ይህ ልጆ ድምፅ ስወደው አዲንቂህነኚ

  • @jalalinimoyaa9649
    @jalalinimoyaa9649 6 лет назад

    Ewuye Kingoye Demestehen Siwedel

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 лет назад

    ፀጉሩ እንደሴቶች አርተፍሻል ነው ወይስ ኦርጂናል ነው?

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 6 лет назад +35

    ምነው ሸዋ ወድልጅ ወድ ወድ ሲሸት ነው ደስ እሚለው ጥሎብኝ የወድ ሴታሴት አልወድም

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ክክክክክክክክ ኪንጎ ይመችህ እቃ እቃ መጫወት አማራ አይዞህ ልጅነት ተመልሶ ይመጣል

    • @munahihayelu9987
      @munahihayelu9987 3 года назад

      ኪንጎዬበጣምነውየማደንቅህምንማረግአይቻልምምርጥዲጄነህ

  • @tabardnorye9579
    @tabardnorye9579 5 лет назад

    ግን ሥደተኞቺሥ ለምን እንቪው አንደረግም ግደታ እግሊዥ አገር መሄድ አለብንደ

  • @feefee3959
    @feefee3959 6 лет назад

    ዋዉ ኪንጎየአራዳ ልጂበጣም ነው የማደንህ የአራዳ ልጂ

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 6 лет назад

    ስይፍዬ የፍቅር ኪኔልክ አዝጋጆችን ጋብዝልን

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад

    ይሄ ነው በሬድዮ ጆሮዌ ያደነቆረኝ ቆይ እንኳን አየሁህ

  • @SamsungJ-mg8gs
    @SamsungJ-mg8gs 6 лет назад

    ኪ እንወድካለንንንንንን
    ወዝዝዝዝዝዝዝ ፓ የታባቱ እ ኑርልንንን

  • @tigisthayilu278
    @tigisthayilu278 6 лет назад +17

    ቅንድሙን ተልጦ 2 ጆሮውን ተበስቶ ስኪን ሱፍ በከራቫት ለብሶ እንዴት ያለህ ወንድ ነህ? በፈጣሪ😱

  • @sammysmily6305
    @sammysmily6305 6 лет назад

    Tsegurun eyanekesakese seifun asataw eko

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 6 лет назад

    Sayefuya sewadeke eko weseta nake

  • @diboradd9117
    @diboradd9117 6 лет назад +1

    ኪንጎ ምርጥ ሰው 💓

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад

    ቅንድብ፣ የጆሮ ጌጥ፣ፀጉር+ ኪንጎ..
    ማንነታችን የት ነው ?ገረመኝ
    መልካም ትዳር ይሁንልህ .ግን ሬድዬ ላይ በጣም ታሾፋላችሁ ሴት ተደፈረች እየተባለ ትስቃላችሁ....አንተም አታስወራቸውም ልጆችን ።

  • @Seblirose
    @Seblirose 6 лет назад +1

    D !! we were classmates from Gread 1 to 8 Gerji so happy to see your journey to success 😍😊

    • @Seblirose
      @Seblirose 6 лет назад

      @Johnny ain't got his num

    • @Seblirose
      @Seblirose 6 лет назад

      @Johnny lol will do cheers

    • @Seblirose
      @Seblirose 6 лет назад

      @Johnny yea r u DJ ur self if u don't mind me askin

    • @Seblirose
      @Seblirose 6 лет назад

      @Johnny oh nice good on you :)
      Oh ok tbh only knew recently that DJ Kingston is him 😀

    • @Seblirose
      @Seblirose 6 лет назад

      @Johnny lol no I'm gd

  • @lamaj7144
    @lamaj7144 6 лет назад

    Kenges betam yemkebrk sew nek gelets feta yalek neke geta ahunem desta yesetk

  • @emu1070
    @emu1070 6 лет назад +1

    ኪንጊዬ የኔ ዘናጭ ስወድህ እኮ

  • @ፍሩትኢትዮጲያዊት
    @ፍሩትኢትዮጲያዊት 6 лет назад

    ኪንጎዬ ምርጥ ስወድህ ምንም ማረግ አይቻልም ግን ጠፍተሃል

  • @ahamedali2842
    @ahamedali2842 6 лет назад

    we people in Libya we are true Ethiopian need rescue now

  • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ

    ምርጥ 1ኛ

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 6 лет назад

    ሰይፍዬ ኪንጎ ሰው እዳይመስልክ ምቀኛ መጥፎ ሰው ነው አፉ ባለጌ የወንዲ ጉዋደኛ ነኝ ይላል ደሞ ወንዲ ማክ ሰው እክባሪ እና ሰው ስለማይንቅ ነው እንጂ ለወንዲ ጉዋደኛ ምትሆን አይደለክም የሆንክ መወልወያ እራስ

  • @kalkidanmaski8583
    @kalkidanmaski8583 6 лет назад +3

    ኪንግጒዬ ወሬሽ እኮ ስጣፍጥ ምንም ማድረግ አይቻልም 🤗🤗🤗🤗😍😍😘😗

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 5 лет назад

    ዲጄ ኪንግስተን እወደዋለው ኮሜንተሮች ግን የቅናት አስመሰለባችሁ😏

  • @123hulu
    @123hulu 6 лет назад

    ኪጎ የኔ አስተዋይ እነሰይፉ ባታ የሚሰጡት አየር ሰትይዝ ነው እንጂ አሁን አንተ እነዲ ለካሜ አዲስ ትሆናለህ እኔ ልዳነበር

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 лет назад +2

    እች ፉት የሚሏት ነገር የሆነች ቡና ስፕሪስ or የሆነ ቡና ብቻ ሌላ የሚጣፍጥ መጠጥ እንጅ ውሀ መስሎኝ አያውቅም ነበር ።
    እስኪ እንደ እኔ የተሸወደ ይናገር kk

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 6 лет назад +10

    ይኸን የመሰለ አቆም ከጆሮህ ፅጉርህ እጭ ሴታሴት

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 6 лет назад

    ኪንጎዬ የኔ ተወዳጅ የኔ መረዋ የኔ ቀውጢ love love love😘

  • @ethiofirstethio8556
    @ethiofirstethio8556 5 лет назад +1

    ኢትዮጵያዊነት የጠፋበት አስቀያሚ ትውልድ

  • @helenhelen2656
    @helenhelen2656 6 лет назад +1

    ዲጄ ኪግስተን ውስጤ ነው ምንም ማረግ አይቻልም

  • @የወሎዋልጅ
    @የወሎዋልጅ 6 лет назад +1

    He is cool 😍

  • @makitube822
    @makitube822 2 года назад

    Kingoye yene mirt swedew🥰

  • @tees1045
    @tees1045 6 лет назад

    Kingoye weddddd demeshena sakhe!!!

  • @zuzumarra1826
    @zuzumarra1826 6 лет назад +38

    እኔ፡አይመቸኝም፡ኪንግስተን፡በጣም፡ውሸታም፡ነው፡ነገር፡ሳያጣራ፡ነው፡ብዙ፡ጊዜ፡እሚያወራው፡ቱልቱላ፡ነው፡

  • @hanibalgebermeskel6476
    @hanibalgebermeskel6476 6 лет назад

    እናንተ ተዝናኑ እኛ እንሳቀቅ ዉይ ኢትዬጵያ ይመቻቹ ይገርማል

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 6 лет назад

    Wozwoz adis😊
    Des yemilgn liji new ❤
    Demo maryamn yiwodatal😍😍😍

  • @SD-pr6km
    @SD-pr6km 6 лет назад +2

    አሁንም አሁንም ኢትዮጽያን አምላክ በፍቅር በሰላም ይጎብኝልን
    ሰይፍዬ እንወድሀለን
    አደ ወንድ አትቀመጥም እዴ ምንድነው
    አይይይይይይይይይ እ እ እ

  • @adyenour4021
    @adyenour4021 5 лет назад +1

    Weyine dejekingistal silayewuk des bilognal😘

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 лет назад

    Swedew eko maryamn beteley dimtsun👌😘😘

  • @tigistayenew6115
    @tigistayenew6115 6 лет назад +2

    እሴት አሴት ወንዶ በጣም ነው ይመሰጣሉኝ ፀጉር ጀረገጥ አያምርብህም ሚስትህ ፀጉር አያስፈልጉትም

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 лет назад

    Dimtsun siwedilet❤👈 shuruba wendi gin ayimechegnim😣

  • @simont7761
    @simont7761 6 лет назад +1

    Tnishu Tadele Roba

  • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል

    አይ ሁለት ገፅታ ያለው ሰው አልወድም አሁን ሴት ነው የምትባለው ወይስ ወንድ ?????

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት

    ሲያምር ዛሪ ማየቴ ይህን ልጅ

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 6 лет назад +9

    ውይይይይይ ከአንገት በላይ ስታስጠላ በድምፅ ብሰማህ ይሻለኛል ልብላኝ ለሚስትህ

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 лет назад +1

      kkkkkkkk፡ከታደለ፡ሮባ፡አይብስም፡😂😂😂

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 6 лет назад

    ኪንጎዬ ምርጥ ልጅ ስወደው ላፒስስ ሰይፍዬ

  • @ኪዲዬእናቴ000
    @ኪዲዬእናቴ000 6 лет назад

    ምርጥዬ ያራዳ ልጅ ውድ በብዙ

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 6 лет назад +3

    አረ ወንድ ወንድ ብትመስል በጣም ይደብራል አንድ አጎቴ ፀጉሩን አሳደገ ወንድ ሲያይ ምን ይላል መሰላችሁ ሴት እህቶቻችን ይላል እውነቱነው አሁን ኪንጎ ሴትነው የምትመስለው ወድልጅ ወዳወድ ሲሆነው የሚያምረው እረ ወደዛ ኤጪ

    • @aishaalwan7556
      @aishaalwan7556 6 лет назад

      እስተይል ነው

    • @አማማኢትዮጵያ
      @አማማኢትዮጵያ 6 лет назад

      @@aishaalwan7556 እረ እሲታዪል እየተባለ ሰው ቅጣባሩ ጠፋ ወንዱ ሴት ሴት ወንድ የሆነበት ዘመን እግዚዮ ይማረነ ክርስቶስ ደጉን ቀን ያምጣልን

  • @huaweiy3585
    @huaweiy3585 6 лет назад +9

    ሁፍፍፍፍፍ እንዴት እንደምጠላው ይሄ ሴታሴት የወንድ ወረኝ አልውድማ

    • @elinanegn5453
      @elinanegn5453 6 лет назад

      አይባልም ሰዉን መጥላት ሀጥያት ነዉ እህት

  • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ

    አቡኤ ያመቱ ናቸው እንኳን አደረሳቹ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @ሩታአስፋው
    @ሩታአስፋው 6 лет назад +6

    ድምፅህ ዋው ነው ሌላው እንኩዋን ኤጭ

  • @marshatesfaye2163
    @marshatesfaye2163 6 лет назад

    ኮመታችሁ በጣም ይገርማል ሰውን ሰው የማያስብለው መልኪ ሳይሆን ስራውነው ውሸታም ምናምን እውነቱ እሱጋካለ ብቻ በቂነው ለማንኛ አተበርታ መልካም ስራ ይሁንልህ

  • @سبريناسيد
    @سبريناسيد 6 лет назад

    Yantem hewman hair new???

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    ኪጎየ ሥወድሕ❤😘

  • @moksen3956
    @moksen3956 6 лет назад

    ድምፁ ሲያምር 👍

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 6 лет назад

    ኪንጎዬ ስወድህ እኮ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ

    የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ

  • @abayabay3228
    @abayabay3228 6 лет назад

    ሰወድህ ኪጊዬ