ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተሰጠ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 125

  • @GabereSelase
    @GabereSelase 19 часов назад +12

    ከቦታው ሆነን ባንታዘብ እውነት ይመስለን ነበር።ብልግና መሸነፉን አለም ያረጋገጠበት ቀን ሆኖ ተመዝግቧል።

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 10 часов назад +1

      @@GabereSelase ሌብነታችሁ የተረጋገጠበት በቃኝ መረራችሁኝ አልፈልጋችሁም እሬት እሬት አላችሁኝ ወግዱልኝ ተብላላችኋል በቃ ፎቶ ይዞ ከመሪያችን ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አሊ ከክልላችን ፕሬዘዳንት መሪዎቻችን ከልማት አርበኞቹ ጎን ነን ከዘራፊ ሌባ በስማችን ከሚነግድ ሽፍታ ጎን አይደለንም ብሎ ንቅል ብሎ አውግዞአችኌል እየመረረህ ዋጠው ከብልፅግና ጎን ነን አለም አይቶታል አንተ ዲሲ ጩህ

    • @nanieyob989
      @nanieyob989 7 часов назад

      ክክክክክክክክክክክክክ አረ ትንሽ ሼም ይኑረን እጅ እየሰጡ እያየ ናቸው እዛው እኮ ነው ያለነው እንዴ

    • @EthioHabshi
      @EthioHabshi 6 часов назад

      እሱንተወዉ በግድነዉ​@@nanieyob989

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 7 часов назад +1

    በሰልፍየ የሚገኝ ለውጥ የለም ስትሉን አልነበረምዴ😮

  • @yeshalemTiruneh
    @yeshalemTiruneh 20 часов назад +8

    በታንክ እና በወታደር የታጀበው የብአዴን ለቅሶ በሉት።

    • @HewanAbera-yb2sf
      @HewanAbera-yb2sf 18 часов назад

      Anchi wedel dem techi nekersa yeselam tser

  • @abdulkadirosman-n4y
    @abdulkadirosman-n4y День назад +11

    አለህ ሰለሙን አምጠልን ያረብ

  • @AlexteshomeAlemayehu
    @AlexteshomeAlemayehu День назад +9

    ቀንድ አዉጣዉ

  • @MuhammadFkr
    @MuhammadFkr День назад +8

    😅😅😅😅😅አይቀንደአወጣ😅😅😅

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 День назад +12

    በኃይል ነው ምናናግረው አላላቹም እንዴ
    ሶሥት ክላሽ ላለው ሰው ምንድን ነው ይሄ ውሉ ጋጋታ 😂😂😂

    • @betateta4442
      @betateta4442 День назад

      Doma neh chaka tedebiko hiz miyagit, man migoda meseleh hizbu newu.

    • @egizabhiryemesgen1888
      @egizabhiryemesgen1888 12 часов назад

      3 kalshu fano aschenkotal 😂

    • @betateta4442
      @betateta4442 8 часов назад

      @egizabhiryemesgen1888 nege be drone 1000 sewu simot talekisaleh, " genocide " iyalik. Yamara hizb newu migoda.

  • @Tofikfitamo
    @Tofikfitamo День назад +6

    አላህ ሀገራችን ሠላም የሪግልን😢😢😢😢

    • @alai2771
      @alai2771 День назад

      😢😢😢😢😢😢😊

  • @ሀመራዊ
    @ሀመራዊ 2 часа назад

    ድል ለፋኖ ብልጽግና ጨንቆታን

  • @FetsumBirku-h5h
    @FetsumBirku-h5h День назад +6

    ደራማ ነው በጣም😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg День назад +7

    3 ክላሽ ነው ያላቸው ፅፈኞቹ አላላቹህንም እደ😂

    • @teka1528
      @teka1528 20 часов назад

      fesam 4KILO meche new! Ante mayem, kemalam neftegna! duket honachu!

    • @egizabhiryemesgen1888
      @egizabhiryemesgen1888 12 часов назад

      ​@@teka1528duketu dabo huno meto 4 killo yegebal

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay День назад +4

    ካብ እራሥ ፋኖ ላማራ ህዝብ ያይን ቢሊየን ነዉ

  • @Nevergiveup-yw2ki
    @Nevergiveup-yw2ki 7 часов назад +1

    ፋኖ ከነግብራበሮችህ ሳያጠፍህ ሰላም አይመጣም አነተ ቀንድ አውጣ

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 16 часов назад +2

    ደራሲ አብይ ዳይሬክተር ቀንዳውጣው አረጋ

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 18 часов назад +2

    ምስኪን ህዝብ ሲያሳዝኑ😢

  • @ጎጃም-ፀ3ገ
    @ጎጃም-ፀ3ገ День назад +11

    ይህን እናቀዋለን የብልፅግና የቁራ ጩህት ነው።

    • @betateta4442
      @betateta4442 День назад

      Lemagn man yigodal talikaleh gena.

    • @Amanu152
      @Amanu152 22 часа назад

      Yehe nw ewntegna manentachu​@@betateta4442

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 12 часов назад +1

    አርፍዳሃል ከሶስት አመት በፊት ተለምናችሁ ነበር😂😂😂😂😂

  • @tamene6877
    @tamene6877 19 часов назад +1

    የኦሮሞ ፖለቲካ ሲያሰለች የልጅ ጨዋታ

  • @user-yc7gp9hw3r
    @user-yc7gp9hw3r 23 часа назад +2

    ብልጽግና የፍናፍንት ፓርቲ ነው የምለው ለዚህ ነው። ሲጀመር ፋኖን አጠፋዋለው ብለህ ፎክረህ ስታበቃ፣ አዙሮ ግንባርህን ሲቆርሰው ህዝብን ሰላማዊ ሰልፍ ውጣልኝ ብሎ ማሳቀቅ። ህዝቡን ተውና ፋኖን ተዋጋ፣ ግንባራም ቀንድ አውጣ!

  • @ShuabeMahadi-y4y
    @ShuabeMahadi-y4y 7 часов назад

    ያምርል ምርጥ ሃስብ ነው

  • @KalabGebregzaber
    @KalabGebregzaber 16 часов назад +1

    ከዋሻኮር ጭንቅላታም ገረድ የአማራን ህዝብ ስታስገድል የምትኖር መስሎሀል ድል ለፋኖ ለተገፋው ህዝብ

  • @Alhamdulilah-u4y
    @Alhamdulilah-u4y 4 часа назад

    መከላከያ ካልወጣ እንዴት ሠላም ይመጣል

  • @BbUu-x2l
    @BbUu-x2l День назад +3

    ሰላምያጠለን ያርብ😢😢😢

  • @admasualehegn1894
    @admasualehegn1894 День назад +7

    ሀሀሀሀሀሀ ሚወጣላችሁ ቢጠፋ በሴፍቲ ኔት የተደራጀውን ግለሰብ አስገድዳችሁ ባነር አሸክማችሁት ዋላችሁ አይደል? ተነቃቅተናል ማንም አይሸውደንም ህዝቡ አራዳ ነው ቀድሟችሁ ሂዷል አባቴ

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 10 часов назад

      @@admasualehegn1894 የውሸት ጎተራ ጃዊሳ አልቅስ ነብስ ይማር

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 День назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዱባ ቅጭላት ሲጋራም

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 День назад +4

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ
    የሰላም አምላክ ኢየሱስ ብቻ ነው
    ኑ ወደ ኢየሱስ ።
    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @HhhdJhhs
    @HhhdJhhs 23 часа назад +6

    በሶስት ቀን ሱሪ እናሳወልቃለን አላላችሁምደ😂😂😂😅

    • @teka1528
      @teka1528 20 часов назад

      be12sat, yeabatachn , minlik betmengest alaleshem? yeshermuta lig!

    • @alemtdese2570
      @alemtdese2570 8 часов назад +1

      ፋኖ. ይስወልቃል እንጂ. አያወልቅም. ልብ. እንቅርት. ይመኛል.

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 9 часов назад

    እባካችሁቤትአታፈረሱ፣የስደተኛላብነው፣ሂገውጥእያላችሁ፣ያልተሰራውንአግድ፣የተሰራውንከርታስጡን፣እባካችሁ?13አመቴበስደትተስፈየቤትናት፣ከፈረሳችሁት፣ሂውቴጨለመ።እባከችሁ???

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 День назад +7

    Kkkkkkkበግድ የድጋፍ ሰልፍ ውጡልኝ ፋራዎች ድል ለአማራው ጀግናው ፋኖኖኖ ውድቀት ለብልፅግና

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 День назад

      ሰልችታችሁት ምርር ብሎት ነው

    • @betateta4442
      @betateta4442 День назад +2

      Lemagn zer, mot le fano ina degafiwichu. Ye amara hizb newu migoda. 😂

  • @Mekiy690
    @Mekiy690 15 часов назад

    እውነት ነው ሰላም ለሁሉም የተሻለ ነው ለዘራፊና በጦርነቱ ዶላር ለሚለቃቅሙት ጥቂት ሰዎች ሲቀር።

  • @vdxs2047
    @vdxs2047 17 часов назад +3

    ማፈሪያ አሺከር አማራን አትወክልም እረ እጂህ ይቆረጥ ዲል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Час назад

    አቶ አረጋ ክቡርነተዎ እውነት ነው?
    በገሀድ የሰማነው ግን ይሄ አይደለም?

  • @Temesgen1234
    @Temesgen1234 День назад +3

    FANO + TDF =makes GREAT ETHIOPIA 🇪🇹

    • @k12h6
      @k12h6 9 часов назад

      TDF will never align with Banda neftegna ye shabia atela teshekami

  • @tigistsentayehu780
    @tigistsentayehu780 День назад +2

    🕊🇪🇹🕊

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 23 часа назад +1

    ዋናው አፈናቃይ መንግስት ነው ግን አረጋ ከበደ በዚህ እድሜህ ስንት ጊዜ ትዋሻለህ ኧረ ሞት አለብህ ለአብይ ብለህ እራስህን አትግደል ዋናው ገዳይ መንግስት ነው የመንግስት ሰራተኞችን ደመወዝ አንሰጥም የህክምና ባለሙያ ወችን ሳይቀሩ አስፈራርታችሁ ሰላማዊ ሰልፍ ህዝቡን ሰላማዊ ሰልፍ እንዳስደረጋችሁት እናውቃለን አሁንም የአማራ ህዝብ ከፋኖ ጎን ነው ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ቀንድ አውጣ እንዲህ እያልክ እራስህን ሸውድ እውነታው ግን የአማራ ህዝብ አንተንም ሆነ አብይን የሚሸከም ትከሻ የለውም ።ድል ለአማራ ፋሞ።እና ህዝብ

  • @BrownMorrison1748
    @BrownMorrison1748 17 часов назад

    Fano will prevail!!

  • @altasebasfaw412
    @altasebasfaw412 23 часа назад +5

    እውነት ነው እኛ ውሎ መግባት ሰርቶ ማደር ነው የምንፈልግ።
    አማራን አማራ አይገለውም
    ይብቃ መገዳደል

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 19 часов назад +1

      ማንእንደሚገልህምአታውቅም😮

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 17 часов назад +1

      ገዳይአችን ኦነጉ አብይ ነው

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ 2 часа назад

      አሰፋው አባትሽ እየበዳ ነው ያሳደገሽ ?

  • @EthiopiaFirst_1888
    @EthiopiaFirst_1888 9 часов назад

    አማራ ትግራይና ኤርትራ በጋራ ሆኖ እየመጣልሕ ነው የምትሰደድበትን ሀገር አዘጋጅ ግን የትም ብትሆን ሰላም አንሰጥሕም ራስህን እንድትጠላ ነው ምናደርግሕ

  • @yihuntafere4919
    @yihuntafere4919 День назад +1

    ሠልፉ ጥቅም ምድነው

  • @samsongebrehiwot
    @samsongebrehiwot 13 часов назад

    ጄላጅል ንፁሃንን በአፈሙዝ አስገድደህ እያስወጣህ አታስመስሉ አንታለልም እሺ

  • @Sani-hl3dy
    @Sani-hl3dy 14 часов назад

    ገደል እራስ😂😂😂

  • @MomDad-p6v
    @MomDad-p6v 14 часов назад

    አደል

  • @KalabGebregzaber
    @KalabGebregzaber 16 часов назад

    ፋና ሚድያ ሲታረዱ አንድ ነገር ትንፍሽ አትሉም ለዚህ ማንም አይቀድማችሁም ብዳታም

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 13 часов назад

    በነቂስ፣ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @yirsawzewdie293
    @yirsawzewdie293 14 часов назад

    አስገድዳቹ ሰልፍ አስወጣቹን። በሚሊሻ ተገደን ሰልፍ ወጣን ይሄ የድጋፍ ሰልፍ አይባልም። ሚዲያ ላይ ግን ህዝቡ ደገፈን ትላላቹ የወደቀ መንግስት ምኑ ይደገፋል።

  • @abrahimahmad-k2l
    @abrahimahmad-k2l 11 часов назад

    ጋሽ አረጋ ከስታሀልምነዉ ሰጋህዴ ዘመነካሴ ስልጣኔን ይቀበላኛል ብለህ አይ ጋሸ አረጋ

  • @aberatesefay3063
    @aberatesefay3063 11 часов назад

    እናንተም ይኽን አላችሁ ህዝቡም ሠማ ና በሚገባችሁ ቋንቋ አሳያችሁ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 20 часов назад +2

    ሰላም ለሁሉምይሁን❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @medinamehammd
    @medinamehammd 4 часа назад

    ውሸት በየቤቱ እየገባችሁ በግድ እድወጡ አድርጋችኋል እኛቤትም ገብተው ነበር ማንም እሚገድፋችሁ የለም ሆድ አደር አማራ ካልሆነ በስተቀር

  • @Jana_2030
    @Jana_2030 День назад

    መንግሥት ኢትዮጵያ ምንም ድጋፍ አላሳየኝም በሳዑዲ አረቢያ ለ40 ዓመት በምኖርበት ጊዜ።

  • @banibani1076
    @banibani1076 19 часов назад

    😅😅😅😅😅

  • @HassetTTT
    @HassetTTT 22 часа назад +1

    FANO❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hussensied383
    @hussensied383 5 часов назад

    😂😂😂😂

  • @HabtamuAwoke-q8x
    @HabtamuAwoke-q8x День назад +1

    መንግስት አቅም እንደለለህ አምነህ ትክክለኛ መፍትሄ አምጣ እስኪ የተቃውሞ ሰልፍ ፍቀዱ ወንድ ከሆናችሁ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z День назад +1

    😂🌹🌹🌹🌹

  • @fffff2dfdgf112
    @fffff2dfdgf112 День назад

    resa yehone sewye

  • @abdinasri4157
    @abdinasri4157 5 часов назад

    Dramaw eske siol nw beka yenzis yeleyal

  • @MegbaeudessalewEsayas
    @MegbaeudessalewEsayas День назад

    yihenn stgeref tawerawaleh yewushet abat

  • @MGETHIOPIA
    @MGETHIOPIA День назад +1

    Fasamu fando yet nech 😂😂😂😂😂

  • @linegasilyechelemal
    @linegasilyechelemal День назад +1

    በጉልበት መቼም አትመሩንም ምድረ ግም

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm День назад +3

    ወዘሮ እንቁራሪት እማ የተሰጠትን ነው የምታነበው
    የሚገርመኝ በማስፈራራት በደሞዝ በማስፈራራት ያስወጡት ሰልፍ ሽንፈታቸውን አሳያቸው

  • @AddisAshara
    @AddisAshara День назад +3

    የፋኖ ድርድር ይፋ ሊሆን ነው😂😂

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ День назад +2

    አቢ ዳወን ያሉነዉ ጎበዝ

  • @trueahb7707
    @trueahb7707 День назад

    😂😂😂😂😂

  • @SherifMohammed-z9w
    @SherifMohammed-z9w День назад +1

    ምርጥ ሰው

  • @ለሁሉምመልስአለንስለክርስ

    ሠላም የሚመጣው ባንዳ ና እስላም የክርስቲያኖችን ደም ሲመለስ ነው

  • @ጎጃም-ፀ3ገ
    @ጎጃም-ፀ3ገ День назад +1

    ቀድ አውጣ

  • @mickeydi
    @mickeydi День назад +2

    ለአማራ ነፃነት ነው በሚል የአማራን ህዝብ የሚያሰቃየው የሚገድለው በልማት በእርሻ በኢንቨስተመንት የአማራ ክልል ወደ ኋላ እንዲቀር እና ደሀ ለማኝ ክልል ለማድረጥ የሚጥረው ቡድን በአማራ ህዝብ ተቀባይነትም ቦታም እንደሌለው ትልቅ ማሳያ ከዚህ በላይ አይኖርም በቃ ውስጥም ውጭም ያላችሁ እረፉ የአማራን ህዝብ እና ክልል እያቆረቆዛችሁት ነው ይህ እንዴት ልክ ሊሆን ይችላል ? እባካችሁ ወደ ስራ ወደ ልማት ተመለሱ ይዝቡ ይሄው አውጥቶ አሰጣችሁ በአደባባይ አለቀ ይብቃ እንደማይሳካ ከዚህ በላይ ምንም ማሳያ የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጫቃ የሚመጣ መፍትሄ አይፈልግም ችግራችሁን ሱፍ ለብሳችሁ ሳምሶናይት ይዛችሁ ተሟገቱ መድረኩ ክፍት ነዉ። የምናድግበት እያደግን ያለንበት ጊዜ ነው ይህን ጊዜ አታቃጥሉት በማይረባ ትግል ወያኔም ያን ሁሉ መሳርያ ታጥቆ ምራባዊያን እየደገፉት አልተሳካለትም ወደፊትም በዚህ መንገድ የተሰራውን እያፈረስን ከዜሮ መጀመር አንችልም አበቃ💚💛❤️🇪🇹🙏 የአማራ ህዝብ እናመሰግናለን ዛሬ ትልቅ ስራ ተሰራ!

    • @غاليهالشمري-م2ك
      @غاليهالشمري-م2ك День назад

      ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

    • @ساميلل-ن5ص
      @ساميلل-ن5ص День назад

      አይ እናተ በቃ አመናቹሁ በድሮን ህዝብ ሲቀጠቅጥ ዝም የምንል ይመስለሃል አብይንና ጉጀሌዎቹን ለፍርድ እናቀርባለን በታንክ በመድፍ በድሮን በሮኬት ያልቻለንን ሚስኪኑን ህዝብ አስገድዶ ሰልፍ በማስወጣት የምንሸነፍ ይመስላቸሃል እዉነተኛ ድርድር ሰላም ከተፈለገ መጀምርያ ክልላችንን መልቀቅ ነዉ አለበለዚያ ግን ጦርነቱ እዚሁ አማራ ክልል ብቻ እደማይቆይ እወቁ

    • @BiniyamZ
      @BiniyamZ День назад

      Kadre

    • @St.mic2786
      @St.mic2786 День назад

      ግማታም ካድሬ

    • @غاليهالشمري-م2ك
      @غاليهالشمري-م2ك День назад

      @@ساميلل-ن5ص እግባኝ ጠይቅ 😂😂😂😂😂

  • @muletaandarge3428
    @muletaandarge3428 День назад +1

    ኧረ እፈሩ እነ ነውር ጌጡ😅

  • @su72973
    @su72973 День назад +2

    ቀንድ አውጣ ምንድነው ምትለው 😅😅😅😅😅

  • @MosMoj
    @MosMoj День назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @metikubeyabele6812
    @metikubeyabele6812 День назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @admassusisay147
    @admassusisay147 День назад

    WISHET

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 День назад

    ትናጋው የጉራጌ ነው
    😂😅
    መቼም በአማራ ላይ አማራ አይሾምም