የአመራሩ ግድያና የድሮን ጥቃት፣ “የዐቢይ መንገድ መክሸፍ አለበት” ጃዋር፣ “የውስጥ ትግል” እስክንድር፣ ወታደራዊ አዛዦች ሊታገዱ፣ የብልፅግና ዛቻ| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 239

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 4 дня назад +34

    #አማራ በመደገፍ ኢትዮጵያን ነፃ እናድርጋት።#አማራ ምድር ለባንዳ መቀበሪያ ነው💪💪💪🇪🇹

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 4 дня назад +26

    ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!!!

  • @DesalegnAweke-s3b
    @DesalegnAweke-s3b 4 дня назад +33

    ሸዋ የእምዬ ሃገር የአማራ ኩራት የአማራ ምሰሶ💪💪💪💪💪💪💪

  • @AdugnaNagomsa
    @AdugnaNagomsa 4 дня назад +13

    Yaye We need your analysis on interview Of Jawar

    • @SOBA-c7q
      @SOBA-c7q 4 дня назад

      Please analyst

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 4 дня назад +13

    ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርታ

  • @BelayeBelahwe-wf6bb
    @BelayeBelahwe-wf6bb 4 дня назад +14

    ❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 4 дня назад +29

    አማራ💚💛❤️

  • @mamow.9185
    @mamow.9185 4 дня назад +6

    አቶ ጃዋር የሰከነና ዕውነቱም ያ መሆኑን የገለጡበትን ቃለመጠይቅ አደነቅኩ፣ ዕድሜም አስተማሪ ነውና ይበርቱ

  • @abck23
    @abck23 4 дня назад +6

    Thank you Jawar for speaking up! Better late than never

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 4 дня назад +10

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @abdiharar5337
    @abdiharar5337 4 дня назад +4

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለሰላም ወዳድ በሙሉ

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 4 дня назад +11

    እስክንድር ጉዳን እራስ የአማራውን አንድነት እየበላ ነው።

  • @hanakabtamu3311
    @hanakabtamu3311 4 дня назад +15

    ፋኖ

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k 4 дня назад +22

    እስክንድር ከፋፋይ መሆኑን ከሰሞኑ የወጣው የድምጽ ቅጅ ማስረጃ ነው
    እስክንድር በጣም ሊወገዝ የሚገባው እና ትግሉን የሚጎትት አረም ነው

  • @Abeni
    @Abeni 4 дня назад +13

    አላህ አገራችንን ሰላም አረግልን ይሄን አረመን መግስት ገልል አረግልን ለህዝብና ለሀገር የሚጠቅም መሬን ሰጥን

  • @kingofking561
    @kingofking561 4 дня назад +8

    ብልፅግና ይውደም

  • @user-95674
    @user-95674 4 дня назад +8

    ድል,ለተገፋው,ህዝብ❤❤
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 4 дня назад +25

    ድል ለአማራዬ❤❤❤

  • @Dessietimes-ie4wz
    @Dessietimes-ie4wz 4 дня назад +15

    ብልፅግና ይዎድቃል፤ ምክንያቱም ደርግም ወይቋም ህውሃት ወድቋል በሽር አላሳድ ወድቋል አምባ ገነኖች ከመውደቅ ውጭ ምርጫ የላቸውም።
    ሞት ለገዳይ ለአብይና ግብር አበሮቹ።

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 4 дня назад +14

    የፋኖ ፍልሚያ የተመፅዋቾችን ና የአማራን ጥንካሬ ና የፋኖነትን ክብር ለማዋረድ የሞከሩት የተዋረዱበት ቅዱሥ ጦርነት ነው።አሁንም አማራ 2000አመታት ተከብሮ የሚኖርባትን ሀገር እንገነባታለን።ፋኖነት እውነታው ይሕ ነው፨👌👌👌 6:49 6:49

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 4 дня назад

      3000 egnaw lays aykeberem malet new😂😂😂

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z 4 дня назад +2

      @Me-cy2un የአንተአይነቱ ተመፀዋች ነው አማራን ከዛሬ 500 አመት በኋላ የዘር ጭፍጨፋ እዲካሄድበትና አማራ የሚባል ብሄር የለም ይልና ትንሽ ቆይቶ አጨብጫቢ ለማግኘት አማራ ጨቋኝ ነው ይላል።

    • @ፒያሳ
      @ፒያሳ 4 дня назад +1

      ስንት ተከፍሎህ ነው የአማራን ለማጥፋት ቆርጠህ የተነሳከው 😂 አይ አማራ ነፈዝ ፍጥረት 😅

  • @WondosenDerbeFeleke-m9u
    @WondosenDerbeFeleke-m9u 4 дня назад +3

    በእውነት ይዘገንናል የዘጠኝ አመት ልጅ የሁለት አመት ልጅ ይዛ በከባድ መሣሪያ መግደል ያማል

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 4 дня назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @DueuEuwuyw
    @DueuEuwuyw 4 дня назад +3

    ድል ለአንድ አማራ ፋኖ 💪💪❤️❤️

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 4 дня назад +4

    በርታ

  • @IsrIsh-t4e
    @IsrIsh-t4e 4 дня назад +18

    እስክንድር ነጋ ጤነኛ ሰው አይደለም😮😮😮ምንድነው ግን ይህን ያክል እንዲህ ሚያንቀዠቅዠው?!?! የስልጣን እና የዝና ጥማት?!?! Crazy ግለሰብ😮😮😮😮😮

    • @Regina-m9i
      @Regina-m9i 4 дня назад

      Exactly

    • @abebeh.8145
      @abebeh.8145 4 дня назад

      ካድሬ መሆን በሽታ ነው ለሆድ ካልሆነ ለኣገር ወይም ለቤሄር የሚባል ነገር የለም!

    • @ShoaTube.ሸዋ
      @ShoaTube.ሸዋ День назад

      ወሬ
      ከስድብ ውጪ ቁም ነገር የማታውቁ ድኩማኖች

  • @Yrmantube
    @Yrmantube 3 дня назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @he5896
    @he5896 4 дня назад +4

    ለኢትዮጵያ ብሎ ትግል የለም እስክንድር ተሎ ብለህ ተቀየር።

  • @MahammedJud-uy7qn
    @MahammedJud-uy7qn 4 дня назад +1

    ድል ለሰመናዊያን

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    እስክንድር የአማራን ህዝብ እይወክልም
    ለአማራን ህዝብ የነፃነት ትግል
    እንቅፋት ነው በጊዜ ካልወጣ
    የውሻ ሞት ይጠብቀዋል
    በሱ ዙርያ ያላቹ የሱ ሴራ ያልገባቹ
    የፍኖ ታጋዮች
    በጊዜ
    ከዚህ መስሪይ ግለስብ እራቁ
    እስክንድር ለድርጅት ስምን ዝና
    የቆመ
    ነው እንጂ ለአማራ ህዝብ የቆመ እይደለም
    እብዛኞው ፍኖ በተለይ ተዎጊው ጫካ የገበው ለአማራ ህዝብ ነፃነት እንጂ
    ለእስክድር ስምና ዝና እደለም
    ታች ያለው የሸዋ ፍኖ ዎጋ እየከፈለ ያለው።
    የአማራ ፍኖ ህዝባዊ ድርጅት የሚባል የለም
    የአማራ ህዝብ ድርጅት መስሩቱልኝ እላለም
    በገዛ እገሬ እድኖር ነፃ እውጥኝ እንጂ ያለው በስሜ የአማራ ህዝብ ድርጅት መስሩቱልኝ
    አላለም።
    እንድ የሸዋ ፍኖ ጦር
    እንድ የጎጃም ፍኖ ጦር
    እንድ የወሎ ፍኖ ጦር
    እንድ የጎደር ፍኖ ጦር

    • @ShoaTube.ሸዋ
      @ShoaTube.ሸዋ День назад

      ከንቱ ትውልድ
      የስድብ ልብወለድ ከምትጽፍ ወርደህ አትቀላቀልም።
      ይኼ "እኔ ያልወደድኩት አይሆንም" መሃይምነት መች ይሆን የሚተዋችሁ? መች ይሆን የምታድጉት ማስተዋል የምትጀምሩት?

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese 3 дня назад

    ጀዋር ራስ ወዳዲ እስከዛሬ ለምን ዝም አልክ ፖለቲካ እዳሠራብን ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch 4 дня назад +5

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ!

  • @Hiwinba
    @Hiwinba 4 дня назад +3

    እንሆ ፖለቲከኞች ሁሉ ሰከን ሲሉ ወደ አቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ መስመር ይመጣሉ ። አዎ አቶ ልደቱ መምህር እና መካሪ ነው ሁላችንም ከሱ ብዙ መማር አለብን ምንም እንኳ ቢዘገይም ክብር ለአቶ ልደቱ❤❤

  • @AbdiJemal-x3n
    @AbdiJemal-x3n 4 дня назад +2

    Jawar true now!

  • @girmaytewelde7931
    @girmaytewelde7931 4 дня назад +3

    አፍሪካ ውስጥ ከመቼ ጀምሮ ነው ባለስልጣናት በሰለማዊ መንገድ ከስልጣን የሚወርዱት ??!!

  • @BedadaBirhanu-sb9bq
    @BedadaBirhanu-sb9bq 4 дня назад +3

    የጅዋርን ስጠብቅ ነበር

  • @Universal36-o9b
    @Universal36-o9b 4 дня назад +2

    እስክድር የሚባል እከክ ምን አለ ፋኖን በፋታ ሲጠሉት አያውቅም እዴ

  • @Semubam
    @Semubam 4 дня назад +2

    Jwar ምን አዲስ ነገር ቢጽፍ ነው? ትኩረት ለማግኘት ካልሆነ በቀር።

  • @derebewtadesse9498
    @derebewtadesse9498 4 дня назад +1

    በአንድ አገር ይህን ያህል እልቂት እየተፈፀመ የአለም ታላላቅ አገራት ዝም ማለታቸው አለም ምን ያህል ፍርድ እንደጎደላት ያሳያል።ንፁሐን በየቀኑ እንደቅጠል እየረገፋ ነው፣አለም ግን ዝምታ ለምን መረጠ።it is unfair world

  • @MekonenTesfay-r7b
    @MekonenTesfay-r7b 3 дня назад

    Ethio Forum የህዝብ አለኝታ በርቱ

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 4 дня назад +4

    ኢትዮ ፎረም ውስጥነው❤❤❤❤❤

  • @beleteg207
    @beleteg207 4 дня назад +1

    Jawar Alha Tenahen yesteh

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 4 дня назад +7

    #ትግራይ 💛❤️🥺🙏

    • @ታራፊክ
      @ታራፊክ 4 дня назад

      😂😂😂😂😂
      ትግራይ ኮ ፋርሳሊቸ ማሊም ግን አይክለክልም መብትህ ነው 😢

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 4 дня назад +1

    የፌደራል ካብኔዎችና ጠሚዉ፣ የክልል ፕሬዚደንቶችና ከብኔዎቻቸዉ ሁሉ ከዓለም አቀፍ ጉዞ መታገድ እና በአለም አቀፍ ፍ/ቤት መከሰስ አለባቸዉ።

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 4 дня назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ህፃናት ና እናቶች ገዳይ አቢይ ተብዬው አዳነች ሽመልስ ብልግና ሸኔ ስብስብ በቅርቡ ትወድቃለህ

  • @ጀማሪው
    @ጀማሪው День назад

    Fano❤❤❤

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 4 дня назад +2

    የብልፅግናዉ መሪ ሰዉዬ የሚነገራዉ ነገር በሙሉ አይጫባጥም።አራፋ ነዉ።ግርግር እንጅ ተግባር የለዉም።

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 4 дня назад +13

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ ጠላታቹ ይውደም

    • @Karadeniz07
      @Karadeniz07 4 дня назад

      ኣሜን🙏😇 Thanks 😍

    • @ታራፊክ
      @ታራፊክ 4 дня назад

      ትግራይ ህዝቢ ጥላት የለውም
      ራሱ ለራሱ ነው ጥላቶ የትግራይ ህዝበ 😢

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres 4 дня назад

      አንደኛ ጠላታችን አማራ ነው

    • @ታራፊክ
      @ታራፊክ 4 дня назад

      @@mulalemWeres እርሲ በእርሳቹ እየ ትብላቹ ዓለም እየኣየህ ለመን ትክዳለክ
      ለመሁኑ ክዳት የናንቲ ነው ድሩም።

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres 4 дня назад

      ፋንድያ ይልቁንስ ህዝብህ አድን ገገማ

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 4 дня назад +2

    Welcome my best media

  • @Mesirat
    @Mesirat 4 дня назад +1

    እስከዛሬ ታግሼሃለዉ ስልባቦት ላጥበል ወደመጣሀሸበት

  • @ሠያወሎየውይቱብ
    @ሠያወሎየውይቱብ 17 часов назад

    ጀዋር በጣም ይመቸኛል ትክክል ብለሁል

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 дня назад +15

    የጀዋርና የአብይ አህመድ ፖለቲካ 6 እና 9 ናቸው ሲገለባበጡ አንድ ናቸው ጀዋር የአብይ ወንበር ነቅነቅ ሲል እየመጣ ያደናብራል እንጂ ግባቸው አንድነው ኢትዮጵያን ማፍረስ 😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 4 дня назад +2

      ሁለቱም ሃሳባቸው አንድ ነው። በስልጣን ቅናት ነው የሚጣሉት። በዱላ የሰው ኮንዶሚኒየም ሲነጥቅ የነበረ ደደብ ፃድቅ መስሎ መጥቷል። የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ አማራዉን አንዴ አጭበርብረዋል ሁለት ግዜ ሊያጭበረብሩት ግን አይችሉም።

    • @etheth5034
      @etheth5034 4 дня назад +1

      ​@@abuhaile6517በነሱ ሀሳብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው ብለው ያስባሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሾርት ሚሞሪ ሆኖ ሳይሆን ቅንና አማኝ ስለነበረ በብዙ ነገር ተጭበርብሮ የማይገባ ስተቱስ ገብታል ከእንግዲህ ግን ያ ስተት አይደገምም ጠርጥር በገንፎውስጥም አለ ስንጥር ብሎ ሁሉን ነገር በአይነቁራኛ ነው የሚከታተለው ስለዚህ ድሉ የማይቀር ነው

    • @Balewegtube
      @Balewegtube 4 дня назад

      አለማሰብ በሰው ሲወከል አንተን ይመስላል ጁሃርን ከአብይ ማነፃፀር መደንቆር ነው!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 4 дня назад +1

      @ ልዩነታቸው ምንድነው? ሁለቱም ኦሮሚያ የሚባል ሃገር ለመመስረት የሚሰሩ ናቸው። ዱላ ይዞ የድሆችን ኮንዶሚኒየም ሲያዘርፍ ከነበረ ኋላቀር ዘረኛ ጥሩ ነገር ይገኛል ማለት የህዝብ ንቃተ ህሊናን መናቅ አይሆንም ወይ ?

    • @ሰናይሰላም
      @ሰናይሰላም 4 дня назад

      ትክክል

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew 4 дня назад +3

    ድሮስ እስክንድር አማራን እንጂ ለአማራ አይታገልም

  • @WeladayZerabruk
    @WeladayZerabruk 4 дня назад +1

    ጃዋር የሁለትመንገድጉዞ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 4 дня назад +9

    እስክንድር😂የሚወክለው አማራ ያለአይመስለኝም።

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 4 дня назад +1

      በፍፁም የእርጎ ዝንብ የሆነ ሰውየ😂😂😂😂

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 4 дня назад

      ከጎንደርና ከሸዋ ደጋፊ አሉት😅😅😅

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 4 дня назад

      ሸዋመከታዉብቻነዉጎደሮ ወጥተዋል​@@nurityimer4474

    • @ShoaTube.ሸዋ
      @ShoaTube.ሸዋ День назад

      ዘመነ መሪነትን ከሚያጣ አማራ መቶ አመት ሲዋጋ ይኑር🤔

  • @ሠያወሎየውይቱብ
    @ሠያወሎየውይቱብ 17 часов назад

    ኢቶ ፎረም ጀግናናቹህ ቀጥሉበት

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 4 дня назад +6

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛

    • @ታራፊክ
      @ታራፊክ 4 дня назад

      TDF ማለት መን ማለት ነው
      የትግራይ ውታድር እንዳ ትልኝ 😂😂😂

    • @Slam773
      @Slam773 4 дня назад

      @@ታራፊክየሳዋ ቅማል ማለት እንዳይመስልህ

  • @alemumude
    @alemumude 4 дня назад

    ድንቄም ሽግግር ፍትህ!
    በዚህ ጊዜ የሚደረግ የሽግግር ፍትህ በራስ ጉዳይ ዳኛ እንደመሆን ነው!

  • @janvs7133
    @janvs7133 4 дня назад +1

    ይችል ነበር ምን ዋጋ አለው ታድያ 😮😮😮

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 4 дня назад +2

    Welcome

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 4 дня назад

    Our voice ❤❤❤

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 4 дня назад +2

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 3 дня назад

    🙏❤️💛

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 4 дня назад +2

    የኦሮሞን ትግልካዳከመ በኃላ : የጀዋር ነገር

  • @abeba2241
    @abeba2241 4 дня назад +1

    እንኳን ከ Ethiopia out of Oromia ወደ ሐገራችን ለማለት በቃህ ጀዌኮ jiiradhu obbo 😂😂

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 4 дня назад +2

    welcome ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @amli2465
    @amli2465 4 дня назад +1

    👍👍👍

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 3 дня назад

    የፋኖ መሪዎች ተስተካከሉ! አማራን መሸጥ አያዋጣም! ትርፉ ሞት ነው!!! አማራ በዶላር አይሸጥም!!!
    ድል ደሙን ለሚገብረው ፋኖ!!!!!

  • @YaredAli-p6t
    @YaredAli-p6t 4 дня назад +4

    እስክንድር በዚህ ከቀጠለ ይዋረዳል😂

  • @ZedJemal-z5w
    @ZedJemal-z5w 4 дня назад +1

    አሠላምአለይኩምአህለን🎉🎉🎉

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 4 дня назад +1

    አብይ ስልጣን ለቆ በሳላም መኖር ስለማይችል: እስክ መጨረሻ ይዋጋል

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v 4 дня назад

    "የጉድ ሀገር ገንፎ እያደረ ይፋጃል" አሉ

  • @Weldemariam-l9w
    @Weldemariam-l9w 4 дня назад

    ገዜ የወሰደ ቢሆንም ኣጥፊዎች የመጠየቅ ጉዳይ ኣሁንም ተጠናክሮ ሊቀጥልና የተጎዱት ኣፋጣኝ ፍትህ ይፈልጋሉ

  • @ሠያወሎየውይቱብ
    @ሠያወሎየውይቱብ 17 часов назад

    የህዚብንቺግርተረድታቹሀል ግን ስልካቹህን እንፈልጋለን

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 4 дня назад

    ሰላም ሰላም አቤ

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 4 дня назад

    ጀዋር በፊት ኢትዮጵያ ብትኒ ሲል እንደነበር የማንረሣው ሀቅ ነው። አረመኔ

  • @backspace-j6v
    @backspace-j6v 4 дня назад +2

    Pm Abyie , ormia region presdent shmelise, jewar and olf working togather on amhara people ethinc cleanisng they seem different but they are same agenda we all know. the people of Amhara have no mercy on them we didint forget their crime against humainty .they are genocider.

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 4 дня назад +5

    😂😂😂እስክድር ሞቷል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 4 дня назад

    የጀዋር ቃለ መጠይቅ አይቸዋለዉ የአባይ አመጣጥ ነዉ የሚመስለዉ ፍቅር ያሸንፋል ብሎ ቦንብ እንዳሳቀፈን ነዉ የሚገርመው ጠ/ሚ የመሆን ሀሳብ አለክ ሲለዉ ያቅማማል 😂😂 ዘሴም በቆሎ ዲፈረን አሻሮ አለች አያቴ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 4 дня назад

    Bonsoir bonsoir bonsoir❤❤❤❤❤❤❤❤ ethio forum ❤❤❤❤❤ viva viva viva ❤❤❤❤

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 4 дня назад +1

    Chegeru ekko ye Ethiopia polticegnoch sebeseb belew menegager aychelum ye Ato Jawar current political status en hulum betekemubet terru neber

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 4 дня назад +2

    ከ6 አመት በፊት አብይን ደግፈው ሕዝብን ለመጨረስ ከውጭ ጋር ተባብረው:በሚዲያ እየወጡ "ምን ብናደርግ ይሻላል? ጠብሰን እንበላቸው?" እያሉ አብይን ለማስደሰት ጠብ ዕርግፍ ሲሉ የነበሩት ቂም በሚመስል አብይ ሲዞርባቸው ከማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ? የተበደለ ሕዝብም ይሁን ግለሰብ ራሱ አይበቀለውም። ፈጣሪ ግን በወይጦ እየነቀሰ በደንብ ይበቀለዋል። ጀዋር ትናንት ማን ነበር? ዛሬስ?

  • @MekdiGebre-f3g
    @MekdiGebre-f3g 4 дня назад +5

    ጀዋር ግን በጣም በሳል ሰው ነህ

  • @meharitesfay1262
    @meharitesfay1262 4 дня назад +3

    ጀዋር! ኢትዮጵያ እንደዚህ እንድትሆን የረዳሃት ኣንተ እኮ ነው።

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 4 дня назад

    ወይ አባገነንት ዓለምን በቁጥጥሩ ማድረግ ማሰቡ ያስቃል

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 4 дня назад

    Oromia shall be free!

  • @fuaduwado2800
    @fuaduwado2800 4 дня назад

    ጀዋርን ያለ ምክንያት ከምት ጠሉት ሀሳቡን ብት ደግፉ ኖሮ ዛሬ እንዲ አታለቅሱም

  • @AliAhmed-k7e1b
    @AliAhmed-k7e1b 4 дня назад

    Ethio forum best news

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 4 дня назад

    If Fano progresses towards Addis who do you think OLA would align with? Abiy or Fano?

  • @EndalewTesfa
    @EndalewTesfa 4 дня назад

    የውድቀቱ ውድቀት ህዝብን በማስገደድ ሰላማዊ ሰልፍ ማሰቡ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 4 дня назад +1

    Ethio Forum ❤

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 4 дня назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 4 дня назад

    ፋኖ መሪ አና አደረጃጀት ይጉለዎል ወኔ ያለው አና ለመስዎአትነት የቆረጠ ታገይ ኖሮ መሪ ጠፋ ምናለ ከጀዎር ትንሽ ብትማሩ

  • @DengleMemekaye
    @DengleMemekaye 4 дня назад +1

    ኸረ አቤና ያዬ(ኢትዮ ፎረሞች)ሐረር ከተማ ለቱርክ ተሽጣለች እያሉ ነው እስኪ አጣሩልን።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 дня назад

    ለገሰ(መለስ) ዜናውንና ግብረኣፍራሽ የትግራይ ነን ባይ ሃይልን ኣስተምሮ ወደኣዋጪና ኣፍሪካዊ መልክ ኣስይዞ በጋራ ሁሉንም በጠቀመ ለማሰራት ለማሳመን ኣርባ ኣመታት ፈጀብን፣ ጃውርንና ጎጠኛ የጎሳ ጠባብተኞችን ለመግራት በዚህ ፍጥነት መሳካቱ ተስፋ ሰጪ ነው ኣፍሪካውያንን ለማዳን።
    ሑላችሑም ልታጤኑትና ልትመረምሩት የሚፈለገው፣ በኣለም ላይ ያሉ ስልጡን የጥቁር ህዝብ ኣንጋፋ ምሁራን በተለያዩ ሰኣታትና ኣጋጣሚ በፅሁፍም ሆነ በንግ ግር የሚያሳስቡት ኣደለም በሃገር ደረጃ በኣህጉር ደረጃ ኣፍሪካ ህብረትዋን መፍጠር ኣንድ መሆን የጋራ ኣመራር ሰጪዎቿን መርጣ በሰለጠነ መንገድ መመራት ኣልባት ሃብታችንንና ራሳችንን ኣህጉሪቷንም ለማዳን ዕያሉ ዕየመከሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዕናቃለን ባዮች ግን በተፃራሪው መሆኑ ዕነማን በነማን ዕየተመከሩ ነው ይሕ ሁሉ ክፍፍልና ዕልቂት ዕንዲደርስ ወገን ዕንዲያዝኑ የተደረገው ብሎ ረጋ ብሎ ማሰብ ጠቃሚ ነው። ባንዳዎች የፖለቲካውን መድረክ ዕንዳጣበቡ ኣረቦችም የ
    ዕስልምናን መሳሪያ ኣድርገው ዕየጎዱን ዕንደሆነም መርመር ማድረጉ መልካምና የሚበጅ ነው።

  • @TESFAYETADDSE
    @TESFAYETADDSE 4 дня назад

    አይ ድራማ ጀዋር በመፅሐፍ ምርቃት መንግሥት አስፈራኝ ብሎ የራሱን ዋጋ ይሰቀል ጀመር ወይ ጉድ

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 4 дня назад +3

    እስክንድር የሚባል አረም ምንአባቱ ይሰራል ከአማራ ትግል ውስጥ::

  • @tigraiobserver
    @tigraiobserver 4 дня назад

    Sad time😢

  • @Mesirat
    @Mesirat 4 дня назад +2

    😢እስክድር ተዉ ተፋታ ከፋኖ

  • @damoora3
    @damoora3 4 дня назад

    መኪናዋስ ማን ይደግፋት የሹፌሩ ችግር ዛሬ ነው ትዝዝ ያለው አይጀዋር 😅😅😅😅

  • @AhmadAhmad-bv3vu
    @AhmadAhmad-bv3vu 4 дня назад

    መረመር.ውረድ