ታኅሣሥ3-በዓታ ለማርያም፣ እንደ ማር የሚጥመው የአቡነ ዜና ማርቆስ ገድል ከወቅታዊ መልእክት ጋር (2017)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 15

  • @TcgdDdew
    @TcgdDdew День назад +1

    የኔ አባት እውነት ምን አይነት ፍቅር ጸጋ ነው እዴቦሳ መዝለል እድሜ ጸጋውን ያድድልልን

  • @TcgdDdew
    @TcgdDdew День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በረከትህ ይደርብን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ እንቅልፍን አሸንፈህ የልጆችህን ፍቅር መጽዋት አድርገህ የምት ጋደልበት የቅዱሳን ገድል ጸጋ በረከትን ያድልህ
    እኛ እምን ዘባበት በት ወንጌል አባቶቻችን እድህ እሚ ደሰቱ በት ምን እሚ ገርም አምላክ ብቻ ተክፉ ይጠብቅልን ወንድማችን ከትልቅ ገዳማት እሄዳለው ብለሃል በሰላም ደረህ በሰላም ተመለስ ልን

  • @Maritu-b4t
    @Maritu-b4t День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አጀረሰን
    የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን የቅዱሳን ተራዳኝነት አይለየን አሜን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ገብረ ሥላሴ :እንኳን አብሮ አደረሰን :አደረሰህ ወድማችን:አሜን አሜን አሜን በእውነት ቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ጣዕመ ፍቅሯን :በረከቷን ያሳድርብን:የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን :በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን🙏✝️

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese День назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታት ይጠብቁልን የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 2 дня назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @አምላኬ-ቐ5ቀ
    @አምላኬ-ቐ5ቀ День назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ወንድማችን ቃለህይወትን ያስማልን የቅዱሳን በርከት እረደታችው ይደርብን

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r День назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን በረከታቹሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ День назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ

    ምርቃኑ ለኛም ይሁንልን ይደረግልን

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese День назад

    የቅዱሳኑ በረከት ያድለን

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 День назад

    እግዛብሕርን ይመስገን እንካን አብሮ
    አደረስን አደረሳችሁ

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese День назад

    የኔ አባት