የሰማያዊ ስጋ ስህተት ትምህርት መስራችና ጠንሳሽ ውግዘት በራሳቸው አለቆች:: አሁም ትምህርቱን ከማቀበሉት ነጮች ጋር የማጎብደዳቸው ጉዳይ Ep 55

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • አስተያየት መስጫ ኢሜል 📩apostlepaulact@gmail.com
    ማንኛውንም ሀሳቦን በውስጥ መስመር ይላኩልን::

Комментарии • 5

  • @eyobH
    @eyobH Год назад

    ነፍሳችሁን አስይዛችሁ አትጫወቱ !
    ጌታ የእያንዳንዱን ቤት እያንክዋክዋ ነው ! የክብር ንጉስ ይግባ !
    👉የዮሐንስ ራእይ 2
    29፤ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።
    👉መጽሐፈ ምሳሌ 5
    11፤ በመጨረሻም ሥጋህና ሰውነትህ በጠፋ ጊዜ ታለቅሳለህ፥
    12፤ ትላለህም፦ እንዴት ትምህርትን ጠላሁ፥
    ልቤም ዘለፋን ናቀ!
    13፤ የአስተማሪዎቼንም ቃል አልሰማሁም፥
    ጆሮቼንም ወደ አስተማሪዎቼ አላዘነበልሁም።
    👉መጽሐፈ ምሳሌ 13
    1፤ ባለ አእምሮ ልጅ የአባቱን ተግሣጽ ይሰማል።
    ፌዘኛ ግን ተግሣጽን አይሰማም።
    👉መጽሐፈ ምሳሌ 15
    5፤ ሰነፍ የአባቱን ተግሣጽ ይንቃል፤
    ዘለፋን የሚቀበል ግን አእምሮው የበዛ ነው።
    👉መጽሐፈ ምሳሌ 23
    23፤ እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥
    ጥበብን ተግሣጽን ማስተዋልንም።
    👉መጽሐፈ ምሳሌ 29
    1፤ ብዙ ጊዜ ተዘልፎ አንገቱን ያደነደነ ድንገት ይሰበራል፥
    ፈውስም የለውም።

  • @eyobH
    @eyobH Год назад

    ለዚህም እኮ ነው ሀዋርያው ጳውሎስ "ወደ ኤፌሶን 6
    11፤ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። " የሚለን። ፈፅሞ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ነገር ግን የሚመስልን ነገር ነው የሚያስተምሩት። የሚያሳዝነኝ አምንዋቸው የሚሰማቸው ምስኪኑ ህዝብ ነው ።ጌታ ግን ዘመንን አምጥትዋል። የሚያመልጥ ያመልጣል፥ልቡን የሚያደነድነው የመጨረሻ ደውል እየተደረገለት እንደሆነ ይወቅ።ጆሮ ያለው ይስማ ! ለዘላለም ከምትቃጠሉበት ዲን እሳት ማምለጥ እንዲሆንላችሁ ጌታ ጥሪ እያደረገላችሁ ነው ! እባካችሁ በእግዚአብሔር ሃሳብ ላይ ከሚነሳ እና እንደ ባቢሎን ከተገነባ የሃሰተኛው ክርስቶስ ትምሕርት ራሳችሁን አድኑ ! ፈፅሞ ሐዋርያት ይሄን አያምኑም ! ሐያርያዊት መባል ከሚመጣባችሁ ቁጣ አያድናችሁም !
    ፍጠኑ!ፍጠኑ ! ፍጠኑ !
    በጊዜ ንስሃ ግቡ !
    ተመለሱ ከባቢሎናዊ አስተሳሰብና አስተምህሮ !
    የዲያቢሎስ ሽንገላ አይጫወትባችሁ !

  • @getaw7895
    @getaw7895 Год назад

    Try to learn about emboryo transfer, you can have idias from technology. The idia of embryo tranfer is taken from Jesus 's conceived.

    • @ExposingOJ
      @ExposingOJ  Год назад

      Who told you a child that was born with the transferred embryo is born without placenta and a bellybutton. Have you heard of a child not feeding off their host for 9 months ?

    • @ExposingOJ
      @ExposingOJ  Год назад

      Learn how to spell words and know basic Biology first!