I am so happy to see the chechebsa with Niger seed. When I was young my mother prepared for us after school. Meksses in Amharic. She used to mix all together inside the Mouketch. It was so delicious. Thank you Melly
It very sad to me that I can not get Nuge or Niger seed in London or UK to try and test it How ever, I appreciate your effort that you are showing us how to prepare it and also test it or eat it!!
እናመሰግናለን ሜሊየ የሚያምር ጨጨብሳ እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏🙏
Common teach great grandparents wisdom . You are super smart!!!!!
ለካ ጨጨብሳ እንዲህ ነች ብስምዋ ብቻ ያውቃት ነበር። ለመጀምርያ ግዜ ነው ያየህዋት እና ቆንጆ ናት። በርቺ ሜሊ
ቆንጆ ነው በዚህ መንገድ ቀምሸው አላውቅም
ጎበዝ በርቺ 🙏 ተባረኪልኝ
I am so happy to see the chechebsa with Niger seed. When I was young my mother prepared for us after school. Meksses in Amharic. She used to mix all together inside the Mouketch. It was so delicious. Thank you Melly
ሜሉ፡እጅሽ ይባረክ ፡ምርጥ ባለሙያ፡በርቺ፡
በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ እጅሽ ይባረክ ያም እኔ ኑግ በቆሎ ነበር የማቀው በጨጨብሳ እሞክረዋልሁ👌👍😋❤️🥰❤️
አንቺ ልዬ ነሽ በእጂሽ ስታሺ እናቴ አስታውሺኝ ተባረክ ማማዬ
Betam konjo ena kelal aserar asayeshign. Thank you yseral
ባለሙያ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ😗😗🌹🌹👏👏👏👍👍
በጣም ጤናማ ጨጨሳ አሰራር አመሰግናለሁ share
ሜሉ የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉም ያምራል
ቆንጆ ጨጨብሳ ጎበዝ የኔ ባለሞያ🥰❤️
በጣም ያምራል ቆንጆ ጨጨብሳ‼️‼️👌👍🥰
ሀገር ቤት ስገባ እሰራለው በርች
ዋዉ ቆንጆ ይመስላል እሞክረዋለሁ ስለ አካፈልሽን እናመስግናለን🙏❤️
በጣም ቆንጆ ነዉ። እጅሽ ይባረክ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!!
Uufff meliye swadish btalay ene besu new ydekut nug betam new ymiwadaw bdabom btema ytefital ejish ybarek
አሜን እህቴ
እናመሠግናለን ሜሉ 🌷 ይህ ምግብ ቀምሼው አላቀም እሥኪ ጋብዙኝ😜
Yene gobez betam yitaftal yadegnibet new Tebarekee
አሜን ጉዳዬ
You reminded me my grand mom she used to bring us
Nug be kolo very delis'. .
እጅሽ ይባረክ ሚሊ😍
እረ እንደው እጅሽ ይባረክ።
በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ ሜሉ❤️
ጥሩ ነዉ ለጾም ያምራል
ቤተሰብ ሆኛለው ቆንጆ ጨጨብሳ ነው እጅሽ ይባረክ👍👌♥️
Thank you for sharing!! We will try it!!
ጥሩ የኑግ መፍጫ ነው ያለሽ የት እንደገዛሽው አሳይን።
አመሰግናለው DeLonghi
Type KG49
እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👌
Melly is back!!! Yeahhhh thx
አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ ኑጎ ከየት ይገኛል ብለሽ ነው ካገኘሁ እሞክረዋሀለሁ።
This Amhara tradition culture u have to give credit
ምርጥ. ነው
ሜሊ በጣም ሰው ሊረዳው በሚችል መልኩ ነው የምታሰረጂን ተባረኪ ዘይት እኔም አንጥሬ ነው የምጠቀመው ግን የአሁኖቹ ዘይቶች የቀረናሉ አንቺ የትኛውን ዘይት ነው የምትጠቀሚው ? የማንጠርያ ቅመምሽስ ምንድነው ?
Yastawukal endemitaft balemuya yetebareke yihun
Egysh yebark yane konjo
ተባረኪ
ጭጭብሳ ብለው በመጥበሻ እሚጠብሱት ን ነው
Betam gobez set nesh 😘❤
Melly nugu imokirewalew
ETHIOPIA ye migib aynet besh new 😍
የኔ አንደኛ💞💞💕
Gora bey wedene meliyyy
እጀሸ የባረክ
Wow looks like yummy
Where can you find ኑግ in the US.
Thanks in advance.
ምርጥ ባለሙያ😘😘🌹
Hey melly spice do you use studio light for your videos or is it just natural light, I really wanted to know.
እስካሁን በቤት መብራት ነው የምጠቀመው ፋሲካ
@@Mellyspicetv thank you so much for letting me know!
@@Mellyspicetv ኑጉን በምን ፈጨሽው? ???
@@ddd1993d በቡና መፍጪያ
Melly konjo new harife new berchi
It very sad to me that I can not get Nuge or Niger seed in London or UK to try and test it How ever, I appreciate your effort that you are showing us how to prepare it and also test it or eat it!!
ሜሉ ባለሙያ እኔ የምልሺ ውጭ ሀገር ኑግ የት ነው የሚገኘው የማገኘው ተልባ ብቻ ነው
You’ll find it in big Indian grocery stores
ጎበዝ ነሽ እስኪ የኑግ ዘይት ስሪልን እንዳታልፊኝ
አይ ዘይት የሚሰራ ኑግ ከከት ይገኛል ብለሽ ነው ለማንኛውም ግን ኑጉን መውቀጥ ከዛ የፈላ ውሀ መጨመር ዘይት ሲቀር ከላይ ማቅረር ነው
@Mellyspicetv እንደዛ ነው የሚሰራው?
Good jobbb
Wow amazing 😮
Wawoo amazing Chechebsa
betam konjo kita ferfer new
ሜላት ቆንጆ እንዴነሸ ጎበዝ ነሸ አላህ ይጠብቅሸ የሰንዴ ዱቄት ማድረግ ይቻላል ወይ
አዎ ይቻላል
ያምራል
ሜላትዬ እናመሰግናለያን ስራዉን አዉቀዋለሁ አንችን በጣም አደንቅሻለሁ ይህ ከቤተሰብሽ የወረስሽው ነው ካልተሳሳትኩ እኔ ከናቴ ነው የተማርኩት የምትሰሪው ሁሉ ድንቅ ነው እናትሽ በህይዉትአሉ መልካም እናት ሊመሱገኑ ይገባል
አመሰግናለው ገንዬ እውነት ነው ክብር ለእናቶቻችን
እጅሽ ይባረክ በጣም ምፈልገው ነበር አሰራሩ
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ ጎረቤታችንን አስታወሽኝ እነሱ ቤት ብዙ ጊዜ ይሰራ ነበር እጅሽን ይባርከው።
Enem gorebett neber yemibelaw
Gobez
ሜሉ እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
ሜሉ ማር ደግሞ ብታፈሽበት ልዩ ነው👌👌👌👌
keep the good work!!!!
Wow 😮
Hi dear what nug means
Niger seeds
Looks yummy ❤ 👍
ዘይት እንደት ነው ያነጥርሽው
አሳይቻለው ቀደም ያለ ቪዲዮ ላይ ስትችዪ እይው ቀላል ነው ቅመማቅመሙን ጨምረሽ ቀስ ባለ እሳት ላይ መጣድ ነው ግን እንዳታንተከትኪው
You are good at eating it than making it!!
ክክክክክ በጣም ነው ያሳከኝ ሌላኛው ስራዬ ምግብ አልበላ ያላቸውን ሞትቬት ማረግ ነው
Wow yammy thank you for sharing 🙏
ኑጉ በምን ፈጨሽው? ??
በቡና መፍጫ
@@Mellyspicetv አመሰግን አለሁ
ግን መፍጫውን አያቃጥለውም
አረ በፍጹም መፍጫው ማይረባ ነገር ከኮነ ምናልባት አላውቅም
Okay we can say you are eater motivator! is that fair?
አረ ለጫወታ ያህል ነው
Mell'ye Nug yet ygegnal ?
እኔ ከኢትዮጵያ ነው ያስመጣሁት አንዲት ሰብስክራበሬ ግን የህንድ ሱቅ ብላለች
ሜሊ ቀላል አትበይም እኮ
sewadisheko!!!
አመሰግናለው ጸሀዬ
Watching
ሜሉ እጅሽን ተሻለሽ አይደል?እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አስተማሪ።
አዎ መሳይ ተሽሎኛል አመሰግናለው
ሜሉዬ በጎንደር ለቁርስ ይሰራል ግን የተለየ ነው አሰራሩ ኑጉ ከቅቤና በርበሬ ትንሽ ተልባ ተደርጎ ይመታል ከዛ ቂጣው ይታሻል ከውህዱ ጋር ::ለአነባበሮም ይህ ውህድ ይለቀለቃል ሞክሪው ሜሉዬ ትወጅዋለሽ
እሺ እህቴ ልክ ነሽ
Melly spice tv አመሰግናለው እህቴ ለየት ያሉ ምግቦችን ስለምታስተዋውቂን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ🥰
ủa hay mà sao chê được ta?
B8
እናቴን አሥታወሽኝ እህት ነፍሶን ይማርልኝ ሁሊ ትሰራልን ነበር
እድሜ ሰቶሽ ላንቺም ሁሌ እንደዚህ የምታስታውሻቸው ያርግሽ ናኒዬ
ኑጉን አንድ ላይ ቢለወስስ እናመሠግናለን።
ይቻላል መሳይ እንደውም በሀገራችን እንደሱ ነው የሚደረገው
elensa intertement
የሴት ቁንጮ
👍👍👍👍👍😘
Hi
ሀይ ራሁ
አረ ወደዛ
Do not worry, Iam just kidding! bay!!
ወይ ጭብጦ በተልባ ሲጥም
1 ኛ
Watching