220ኛ D ❤ እኔ እንዲህ ያለ ገጠመኝ ሳቀርብ በጣም የምቆጭበት የቅንአት ጉዳይ አለኝ እሱም የደብተራዎች ተንኮል ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 349

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 5 месяцев назад +112

    መምህር አንተ ማለት እኮ ሰይጣን ተራ እንደሆና የሰይጣን እንጂ የሰው ጠላት እንደሌለኝ አለም ከንቱ እንደሆነች ነፍሴን እንድወድ ኩል ሊፒስቲክ ሱሪ ዘፈን አረ ስንቱን ያስተውከኝ መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

    • @ተወልደመድህን
      @ተወልደመድህን 5 месяцев назад +3

      Lik bleshal

    • @rozaeyob7828
      @rozaeyob7828 5 месяцев назад +4

      Enenim

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u 5 месяцев назад +4

      በትክክል😢❤

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 5 месяцев назад +4

      ለሚቃወሙት አዝናለሁ መድሃኔአለም ልቦና ይስጣቸው ይስጠን

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 5 месяцев назад +1

      እድሜ ና ፀጋ ያብዛለህ መምህር ተስፋዬ!!!

  • @TsedyBazezew
    @TsedyBazezew 5 месяцев назад +60

    20አመት ቅማለሁ አጭሻለሁ ባጠቃላይ እርካሽ ማንነት ነበረኝ ግን ይገርማል ከ3ወር በፊት ያንተን አንድ ገጠመኝ ሰማሁ በ24 ስሀት ታሪክ ተቀየረ
    አሁን ያለሁበት ይገርማአል
    ለድንግል ማሪያም ልጅ ልኡል እግዛአብሄር ይመስገን ምን ማለት እዳለብኝ አላዉቅም
    ወዳጀ ቅዱስ ገብሬኤል ያዉቃል
    ብዙ ሰዉ መዳን የሚችልበት
    እራሴን ምስክር ማድረግ እፈልጋለሁ
    መምህር ከቻልክ ስልክህን ለማግኘት ተቸግሬ ነዉ

    • @Tigist22
      @Tigist22 5 месяцев назад +1

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እራሣችሁ ተመለሳችሁ መምህር ለኛ ህይወት መስተካከል ከእግዚአብሔር ዘድ የተላከልን ነው እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ የስንት ሰወችን ህይወት ታደገ ከዚች ከቱ አለም አሰኔንም ጭምር❤❤🤲❤🤲

    • @firehiwotmengestu5125
      @firehiwotmengestu5125 5 месяцев назад

      Ema Degmo le meskerenet yabkage ehete gebreale

    • @rrrtuui2204
      @rrrtuui2204 5 месяцев назад +4

      ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ወንድማችን

    • @tsega-or1tn
      @tsega-or1tn 5 месяцев назад

      e/r yemsigni

    • @medi574
      @medi574 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj 5 месяцев назад +80

    ዛሬ እኔ የመጀመሪያ ነኝ ደስ ሲል ፈልጌህ ነበር ከቲክቶክ ወደ ይቲብ መጥቼ ነው ያገኝሁህ ውይ ተመስገን ደህና ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ገጠመኙን ገና እየሰማሁ ነው ልጨርስና ሀሳብ እሰጣለሁ ብቻ ደስ ብሎኛል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህርዬ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤

    • @mitikiemunye
      @mitikiemunye 5 месяцев назад +3

      እንኳን ደና መጣሺ

    • @fyry8481
      @fyry8481 5 месяцев назад +1

      ደስ ይላን አድምጪ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 5 месяцев назад +1

      ኦንኳን ሰላም መጣሽ

    • @mystoe9261
      @mystoe9261 5 месяцев назад +3

      ❤እንኳን በሰላም መጣሽ ጎበዝ በርቺ እኛንም በፀሎትሽ አሰቢን

    • @dawitata8291
      @dawitata8291 5 месяцев назад +1

      እንካን ደህና መጣሽ ሰለመጣሽ ደስብሎናል ።

  • @SlOl-qe9dj
    @SlOl-qe9dj 5 месяцев назад +26

    እዴት ኣመሽህ መምህር ተስፋይ በጣም ነው የመገርም ኤሄ ትምህርት ቀደም ብሎ ውጣት እያለሁ በስማሁት ብየ ተመኝሁ ግን ኣሁንም ኣረፍደም ብጣም ተለውጫሉ ባንተ ትምህርት እናት ኣባቴ ቆርብልኝ በጣም ደስ ብሎኛል እዝን ላንተ እኔዶሞኣገሬ ገብቼ ልመቁሮብ ያብቃኝ በጣም ከስደት ለመመለስቡዙ ነገር ይከልክለኛል የመምህር ተማሪዎችበፆሎት ኣስቡኝ ውለተ ትንሳኤ ነኝ ከስዑዲ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በቅርቡ ከገባሽ ለመጸበል አብረን ቤት እንድንከራይ አውሪኝ በውስጥ😢

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 5 месяцев назад +15

    ህልሜን እኔም እፈራው ነበር። ምክንያቱም ማታ ያየሁት ይፈፀማል የፈለገ ብፀልኝ።
    ሆኖም ለኔ ያዘጋጀው ዛሩ መሆኑ አሁን ነው የገባኝ።
    አሁን የማየው ደም ያለበት የለም, ባይ እንኳን ጠዋት እቅድህን አቁም ስለው ያቆማል እናም ህልሜን መፍራት አቁሜያለሁ ❤❤❤
    እግዚአብሔር ይመስገን❤
    ፈር ቀዳጁ ከባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋቸው ይብዛ ❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 месяцев назад +33

    እንኩዋን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዬሐኒድ አደረሰን
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👐👐ውይይ መምህሬ ዛሬ የመጨረሻው?እግዚአብሔር ይፍቀድና ቀጣይነት ይኑረው የኛ እንቁ መምህር ኪዳነምህረት ትጠብቅህ👏👏
    ሼር✅✅✅
    ላይክ✅✅✅
    ሰብስክራይብ✅✅✅✅እናድርግ
    በሉ እናዳምጥ 👏👏

    • @user-rg6bp7up8b
      @user-rg6bp7up8b 5 месяцев назад

      እራባ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 5 месяцев назад +26

    መምህራችን የአንተ ይናፍቀናል እንጂ አይሰለቸንም ህይወቴ መምህሬ 🙏

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 5 месяцев назад +12

    መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትኹንህ

  • @Sintesin
    @Sintesin 5 месяцев назад +8

    በጣም የሚገርም መጠራት ነዉ ተመስገን መምህር ቃል የለኝም እድሜ ከጤና ጋር ተስፋ ስላሴ ከነሙሉ በተሰብ አምላከ እስራኤል ይጠብቅልን

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 5 месяцев назад +7

    መከራችን ፈተናችን በዛ እግዚኦ አምላኬ ሆይ እላዬ ላይ ያለዉን እና ቤተሠቤላይ ያለዉን እርኩስ መንፈስ የምዋጋበት አቅም እና ሀይል ስጠኝ🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 5 месяцев назад +10

    መምህር የሀዋርያትን ስራ እየፈፀምክ ነው❤
    የታሰሩትን መፍታት , ለክርስቶስ ማስረከብ❤
    የእውነት ከእስራታችን ተፈተን የምንፀልየው ፀሎት ከሰማይ መላእክት ጋር አንድ የሚያደርግ ነው❤
    ፀጋህ ይብዛ መምህር ❤ ትጋትህ ያስቀናኛል❤
    ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
    እማ ፍቅር የአብራክህን ፍሬዎች ለምድር በረከት ታድርጋቸው ❤❤❤

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 5 месяцев назад +8

    መምህርዬ የሰማይ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ ሌላ ምን እላለው ፀጋውንያብዛልህ አቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanauNew
    @HanauNew 5 месяцев назад +9

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእኝ እንቁ አባታች 1000አመት ኑረልን

    • @dawittsota5514
      @dawittsota5514 5 месяцев назад

      መምህር እንኳን ደህና መጣህ 1000ዓመት ኑርልን በሰላም በጤና ከነቤተሰቦችህ

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 5 месяцев назад +8

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጠልን መምህራችን አሜን ገጠመኝ አሣታሚ ትምህርነ ነው በእውነት የአባቶች ናየእናቶችን ጸሎቴች ናበርካታዎቹ የድንበን አሜን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ወጎኖች ሼሮ ላይክ ኮሚቴ አትሪስ በጣም እናመሰግናለን በጣም መምህራችን ቸሩ መድኃኔአለም ይረዳን ይጥበቅ አሜን፫

  • @TsedyBazezew
    @TsedyBazezew 5 месяцев назад +21

    መምህር 1000አመት ኑር እ/ግ
    ጠባቂ አምላክ ያዘጋጅልህ

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር

    • @NununuHuhuhujk-pp2uz
      @NununuHuhuhujk-pp2uz 5 месяцев назад +1

      Tebaki melak bemil yestekakel.

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 5 месяцев назад +1

      1) እ/ግ❌
      እግዚአብሔር በአጭራ ቃል አይፃፈም ይቅረ ይበለን
      2) አምላክ❌
      ጠባቄ መላዕክ በሚል ኢዲት አረጊው ብዙ ሰው ሰለሚያነበው

  • @fyry8481
    @fyry8481 5 месяцев назад +15

    ወይኔ መምህር አይመጣምዴ ብየ ስጠብቅህ ቆየ የመጀመርያ ነኝ 👍👍👍👍ሸር አርጉ

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 5 месяцев назад +5

    እንኳን በደህና መጣክ አባ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ 🌸

    • @eftah21
      @eftah21 5 месяцев назад +2

      ❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 5 месяцев назад +3

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ድቅ ነው ፓስተሩ ወድማችን ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ረቡኒ እግዚአብሄር አምላክ የጠቋይና የስር ማሽ ቅጠል በጣሽ የሟርተኛ መንፈስን ከምድረ ገፅ አጥፋልን ስራውን የሚሰሩትንም ሰወች ልብ ስጥልን አሜን❤🙏🙏🙏

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ጤናና ፍቅር እድሜን ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁልግዜ እስከ ልጆችህ አሜን መምህራችን ።

  • @user-jr7kx2nf6e
    @user-jr7kx2nf6e 4 месяца назад +1

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ገጠመኝ በሚለው ትምህርትህ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ይብዛልህ !!!

  • @sirgutdemssie5572
    @sirgutdemssie5572 5 месяцев назад +4

    እኔ የእግዚአብሔር ምህረትና ሀጢያታችንን መሸሸጉ ይገርመኛል እንደዚህም ይታገሳል እንግዲህ!! መጨረሻችንን አሳምርልኝ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ግሩም ገጠመኝ ነው አቤቱ የእርሱ ሥራ ቸርነቱ ብዙ ጥበቡ ጥለቅን ነው ክብር ሁሉ ለንንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj 3 месяца назад

    በመጀመሪያ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜህን ያብዛልን እስኪ መምህርን 200k እናስገባዉ ምዕመናን❤❤🙏🙏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ እግዚአብሔር የምንሰማው ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድርልን አሜን በጉትት እንጠብቃለን 🥰

  • @Seya709
    @Seya709 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🙏

  • @HenokAsfaw-uz8pm
    @HenokAsfaw-uz8pm 5 месяцев назад +9

    ሰላምህ ይብዛ መምህር አረ ፍፁም አይሰለችም ስለ መነኮሳት አቅርብልንበደንብ

  • @mihretbefekadu3714
    @mihretbefekadu3714 5 месяцев назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን
    እኔ ከገጠመኝ ነገር አንድ ጊዜ ታምሜ ቤተሰቦቼ አንድ ቦታ ወስደውኝ ነበር እዛ ቦታ የወሰዱን ደግሞ በአባቴ ጎደኛ እሱ ሴትየዋ ብዙ ሰው አድነዋል እና ደሞ ሀይማኖተኛ ናቸው ቤታቸው ስለ አድኖ አለ በሚባል ነገር ተሸውደው ነው እና በጣም ብዙ ንህመን በብዙ ምክንያት ተሸውዷል ..በጣም ብዙ ማወቅ ያለብንን ነገር ባለማወቃችን ዋጋ ከፍለናል እየከፈልም እንገኛለን

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 5 месяцев назад +2

    በትክክል ብለሃል መምህር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኛ አከባብ እንደሌ ጨሌ አምክ ዎች ናቸው ካህናቶቹ ሰው ስሞት ብቻ ነው የሚመጡት ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ለቀብር ብቻ ነው በጣም ያሳዝናል ።

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 5 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናል ጠላቶችህን ሁሉ እግዚአብሔር ከእግርህ ስር ይጣልልህ 😢

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 5 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ኦ በጣም ከባድ ነው መጨረሻቸው ደሞ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህ ከነቤተስቦችህ ❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 5 месяцев назад +1

    እንኳን ለልደተዬ አደረሳችሁ መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ በእውነት እናመሠግናለን ይህ የመሰለ አሰተማሪ ገጠመኝ ሰለምታቀረብለን ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @user-oc4xx6kd1x
    @user-oc4xx6kd1x 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት አመሸህ like ለማድረግ መጥቼ ነው 😊ነገ አደምጠለው

  • @user-mf2fe3gq5k
    @user-mf2fe3gq5k 5 месяцев назад +2

    እባክህ ቀጥልልን ቶሎ ቶሎ አይሰለቸንም እኔ እየቸኮልኩ ይሁን አላውቅም ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን መምህር

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 5 месяцев назад +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት
    እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን በእውነት አይዞህክ ምህረት
    በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃል

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 9 дней назад

    መምህር ይሄ ችግር ሁላችንም ቤት አለ የመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሬያ ልጅ እሱ ይፍታን በእዉነት እጅግ በጣም ይከብዳል ❤❤❤

  • @Lidyya
    @Lidyya 5 месяцев назад +4

    Thanks!

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 5 месяцев назад +3

    ሰላም መምህርዬ ሰላም የክርስቶስ ቤተሰብ ።ተመስገን ዛሬ No1ነኝ

  • @fasikalemma9697
    @fasikalemma9697 5 месяцев назад +3

    መምህር ሰላመ እግዜብሄር ይብዛልክ

  • @tymordoha
    @tymordoha 5 месяцев назад +3

    አሜን የአምላከችን ሰም የተመሰገነ ዩሁን ❤❤❤

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 5 месяцев назад +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በስመአብ በጣም ደግጨ ነበር Tik tok ላይ የሆነ ፁሁፍ ፅፈው አይቸ ደግጨ ስገባ አድስ ቪድዮ ለቀህ አየሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን
    ረቡኒ የምትወዳት እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf 5 месяцев назад

    መምህር በእውነት እረጂም እድሜ ከፀጋ ከጤና አብዝቶ እስከ ቤተሠብህ ያድልልን እንቁ መምህር በርታልን❤❤❤

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f 5 месяцев назад +3

    ሁሌም የማይሠለቹ መርአ ግብር ነው የምለቀው መምህር እኔ አዲስ ቤተሠብ ነኝ በቃ በፍቅር ነው ሁሉንም እየሰማውት ያለው

  • @desalegnrejebo3939
    @desalegnrejebo3939 5 месяцев назад +1

    መምህር ቃለ ህይወግ ያሰማልን እያወቁ የሚሰልቡ የሚመቱ አሉ ቆርበው ባልና ሚስት ንስሀ ስንገባ ይቅር ይለናል እያሉ ከክፍ ስራቸው አሁንም የማያርፉ ጎረቤቶቻችን አሉ አሁን በቅርቡ ወንድሜ አርፎ ሀዘን ላይ ሆነን ከለቅሶ ከሚመገቡት ምግብ ትርፍራፊ ስጡኝ እያሉ እኔ ከለከልኳቸው በትደጋጋሚ ጥይቀው አስከለከልኩኝ ለምናቹ ነው ሲባሉለዶሮ ነው ይላሉ አቅም አላው ችግረኛ እንዳይባሉ እንደምንም ብለው ተደብቀው ወሰዱ እኛ ሳናውቅ እና ከዚያ ከአንተህ ትምህርት ሰማ ስልብና እንደሆነ ገባኝ ግን መጥፎ ስራቸውን እሰሩ ንስሀ እገባበታለው ይላሉ እግዚአብሔርስ ይቀበላል እንዲህ እያወቁ ይሚሰሩትን እኛ ኑሮአችን እዛው ነው የእሳቸው ልጆች የተሟላ ነገር እያላቸው እኛን አሁንም አልተውንም በመጥፎ ስራቸው

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ❤ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj 5 месяцев назад +4

    መምህርዬ ታስሮል እያሉ ቲክቶክ ላይ ይሰራሉ ፊዶ ውሸት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ

  • @meseret742
    @meseret742 5 месяцев назад +2

    በስማአም በቲክቱክ ታሰረ የሚል ነገር አይች በጣም ደንግጨ ነበር መምህረዬ እንኮን ደህና መጣህ
    እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏

    • @Tigist22
      @Tigist22 5 месяцев назад +1

      ሌላ ተስፋየ የሚባል ሰው ነው እማ የታሰረው ፎቶውን አይታችሁ መለየት ትችሉ የለ እማ

  • @Home_Idea712
    @Home_Idea712 5 месяцев назад

    መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ
    የምታገለግልበት ዘመንህ ይብዛልን

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex 5 месяцев назад +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y 5 месяцев назад +1

    መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቀው እንጂ አይሰለችም ትምህርቶችህ የህይወት ምግብ ነው ፀጋህን ያብዛው❤❤❤❤

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤ እኔማ ልጆቹን ሳያቸው የእነሱን መንፈስ ሲጋለጥ የኔ ማልቀስ ምን ይሉት ይሁን 😢 እኔም ልክ እንደነሱ ከልጅነት ጀምሮ አንከራተተኝ አይይይ😢😢😢 ለልጆቹ የደረሰ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝ 😢

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @avg4628
    @avg4628 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንካን በሰላም መጣህልኝ

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 4 месяца назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር ትጠብቅልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏

  • @user-wd8vb2er5x
    @user-wd8vb2er5x 5 месяцев назад +1

    አሜን ፫ እግዚያብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @zed96
    @zed96 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f 5 месяцев назад

    መምህር እንኳን መጣህ ውይ መምህር አይሰለችም በጣም እንማርበታለን ወደፊት እድሉን ብናገኝ እንኳን ዛሬ ከተማማርንበት ይጠቅማል በበኩሌ በጣም ደስ ነው ሚለኝ ብሰማብሰማ እማልጠግበው የመነኩሴዎች ገጠመኝ
    በረከታቸው ይደርብን

  • @tsdatheshe3403
    @tsdatheshe3403 5 месяцев назад +5

    ሰላም የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች በኣረብ ኣገር ነው ያለሁት እና ኮላሊት ኣሞኛልና በፀሎታቹ ኣስቡኝ በኪዳናምህረት ወለተ ኢየሱስ መምህር ተስፋዬ በፆሎታቹ ኣስቡኝ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 3 месяца назад

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 5 месяцев назад

    ቸሩ መድኃኔዓለም ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር እንደልብህና እንደፍላጎትህ ያድርግልህ መምህር በዕድሜ በፀጋ ከነቤተሰብ ይጠብቅህ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 5 месяцев назад +1

    እንዴት አደራቹ እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ለቅዱስ አሮን ካህን አመታዊ እረፍቱ መታሰቢያ ቀን አደረሳቹ
    ለእናታችን ለልደታ ማርያም ና ሊቀ መልአክ ቅዱስ ራጉኤል ወራዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳቹ❤

  • @Almash-kk3vr
    @Almash-kk3vr 5 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርችን❤❤❤❤❤

  • @user-wc4xz3sw9f
    @user-wc4xz3sw9f 5 месяцев назад +2

    እግዛአብሄርይመስገንእንኳንህናመጣህውድመምህራችን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 5 месяцев назад +5

    በጉጉት ስጠብቅህ ነበር መምህራችን❤

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p 5 месяцев назад

    መምህር እንኳን ደህና መጣ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው አባት እና እናት ከኃጢያት መንገደ እንደ መለሰ ልጆች እመልሳቸው መድኃኔዓለም በርታልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ በ ሺ የሚቆጠሩ ህዝቦች እየአዳነ ነው ❤❤❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 5 месяцев назад

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ግሩም ነው ሰው የዚህን ያክል ነው የፈዘዘው 😢

  • @sarauyas1694
    @sarauyas1694 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬቃለህይወትንያሰማልን❤❤❤

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q 5 месяцев назад +2

    Memih Ekwan Beselam Metah wed wedmee 🥰❤
    Ebakih Memir Bebizat Edezi Aynet Tarikochin Seralin Betam dess yelal mnm Ayselechim ,telek Temhert new Tebarek 🙏🙏🙏❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 месяцев назад

    .እግዚያብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን እደቸርነት ምረቱ የሚምረን በጣምም ገራሚ ነዉ መምህርየ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የኔም አ ክስቴ ከመለኮሰች ቡሀላ እስርስር አርጐ አስቀምጧታል እና አዳድ የማይሆን ነገር አይቸአለሁ አምላክ ይማራት ነገሮቹን አጣርቸ አቀርበዉ አለሁ

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 5 месяцев назад

    መምህራችን.እግዝያብሔር.ይጠብቅሕ❤❤❤

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 5 месяцев назад

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ ክብር መምህረችን ዕድመን ጥናን ይስጠህ እውነት ነው ሁሉ በፆሎታችሁ አሰበን ወለተ ሚካኤል እያላቹ ክብር መምህረችን አሜን/፫🤲🙏❤

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 5 месяцев назад

    የኔ እቁ መምህር እረጂም እድሜ ይስጥልን እመቤት ትጥብቅልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alyanmuhammdneedsgf6157
    @alyanmuhammdneedsgf6157 5 месяцев назад +1

    መምህርእኳን ደህና መጣህ ሳህለ ማርያም ብላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @YoDaha
      @YoDaha 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ነፍስ ይማር

    • @MisAny-kq6dv
      @MisAny-kq6dv 5 месяцев назад

      ነፍስ ይማር

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን የእኛ እንቁ መምህርየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f 5 месяцев назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ሰለሁም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን እመብርሀን ለሁላችንም ልቦና ትስጠን ❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 месяцев назад

    መማህርዬ ቃላህዉትን ያስማልን እናቃልን ምን ደበተራ እንደሁን መላክመንክራት ግርማ ዉንደሙ ስመጡ ሁሉም ያጨሀሉ ❤ሮደሰ ሰመጣ ደገሙ ደስ ያላችዉል ሰላዚ ምን አባት ምን ደብታራ አዉቀንል ወጭ ያለንዉ❤❤❤ ቬር❤ቬር❤ቬር❤❤❤❤

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 5 месяцев назад +2

    እረመምህራችንአንሰለችም እግዚአብሄርይጠብቅህመምህራችን ❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 4 месяца назад +1

    በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ሰላበቃቸዉ እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ውለታህን እመብርሃን ትክፈልህ ❤❤❤

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልልን ሸር ላይክ አትርሱ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህርየ ይገርማል ⛪👏🌾🌿🍀

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 5 месяцев назад +2

    ❤️እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ
    😥እረ በዚህ አጋጣሚ መምህርዬ ወይም የምታውቁ ምእመናን ንገሩኝ😥😥ሁሌ ወሩን እየጠበቀ በተለይ ደሞዝ የምቀበልበት አካባቢ ቀኝ እጄን ምንም የቆሰለነገር ሳይኖረው እንደሳት ያቃጥለኛል ገንዘቤንም በትኝው በትኝው የሚል መንፈስ ነው የሚመጣብኝ ምን ባደግ ወይም እንዴት ብፀልይ ይሻለኛል ንገሩኝ ስሞትላችሁ🤲🤲🤲🤲😥😥

    • @Tigist22
      @Tigist22 5 месяцев назад +1

      መልከአ ኤዶምና መልከአ ኢየሱስን ፀልይ እማ ደሞዝ ተቀብለሽ ከቦርሳሽ ሳታስገቢ በፀሎት ቦታሽ ላይ አድርገሽ ፀልይበት ሰላቢ መንፈስ ይሆናል እማ ከአሰሪሽ ላይ ነይ ደሞዝ ተቀበይ ብላ ስትልሽ ከአረቦች ከሆነ የመጣው ሰላቢው መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ታሸሪ እግዚአብሔር ይገስፅህ እያልሽ ተቀበያት

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 5 месяцев назад +1

      ደመወዝሽን ሰትቀበይ አጅሽን ቅባ ቅዱስ ተቀብለሽ ብትቀበይ ከዛ ደሞ መልክአ ሩፋኤል ፀልይበትና አንተ ገንዘቤን ጠብቅልኝ ብለሽ ፀሎት አርጊ ገንዘብሽ ከማውጣትሽ በፊት ፀልይበት

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 5 месяцев назад

      @@eyerus9893 እሽ እህቶቸ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወለተማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ😥😥

  • @user-sw3ue4gl2k
    @user-sw3ue4gl2k 5 месяцев назад

    መምህር እኔ ተማሪነኝ እና ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ትምህርት ሚከታተል ሰው ምንኛ የታደለ ነው 3ጓደኞቼን ጠይቄአቸው አንደኛዋ አያቷ ጠንቋይ እንደነበረ ነገረችኝ 2ኛዋ እቤቷ ጨሌ እንደነበር እና ሌላዋ ደሞ በጎረቤት እንደሚመለክ ነው እና በጣም ነው ሚገርመው

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 5 месяцев назад +1

    መምህርየ እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን መድሀኒያለም እመብርሀን በዘርፍፍው ቀሚሷ ትሸፍንህ ወንድማችን

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f 5 месяцев назад +1

    ሁሌም የማይሠለቹ መርአ ግብር ነው የምለቀው መምህር እኔ አዲስ ቤተሠብ ነኝ በቃ በፍቅር ነው ሁሉንም እየሰማውት ያለውት

  • @AlemAsrat-lk3jj
    @AlemAsrat-lk3jj 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sarh9074
    @sarh9074 4 месяца назад

    እስኪ እኔ ብዙ ገጠመበህይወቴ የገጠመኝን ያሳለፍኩትን እስኪ መናገር እፍልጋለሁ እና እስኪ በእመብርሃን ስልክህን ወይም በዋሳብ በፅሁፍ እዳስተላልፍልህ እስኪ ስልክህን እዴትላግኝ. ያለሁትሰውሃገርነው እባካችሁ አግዙኝ ስልኩንማግኘት እምችልበትን በእመብርሃን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @weyikunfekadik3711
    @weyikunfekadik3711 4 месяца назад

    የምገርም ትምህርት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    እኔ ግን ስልክ ቅጥረሰ እፈልግ ነበር እባካቹ ያላችው ስጭኝ😢

  • @RozaTadese-ky5zp
    @RozaTadese-ky5zp 5 месяцев назад

    መምህርዬ በእውነት አንድ ሴት ልጅ እፈልጋለው የሚያስፋልጋትን ሁሉ አደርጋለው እውነት ❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 5 месяцев назад +3

    አረ በሰም አብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🙏❤
    አረ መምህር ባልተረጋገጠ ወሬ ሰምቼ መዋሸቴ , 😢

    • @MuluyAtalay
      @MuluyAtalay 5 месяцев назад

      😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 месяцев назад

      እኔ እራሱ ልቤ ሸርትት አለች እኮ 🥹በተክልዬ

  • @kassechmulugeta8728
    @kassechmulugeta8728 5 месяцев назад

    በነገራችን ላይ አማቴ የንሰሐ አባታቸው አይነት ስውር ናቸው እና አሁን ከሁለት ቀን በፊት ፆም ሲፈታ በመስቀል አይልሻለሁ ብለውኛል ብለው ሲሉኝ እንዴ ማዘር የቄስ ጠንቋይ አለ እንዴ ስላቸው እረ እሳቸው አይወድም አሉኝ እና ደብተራ ናቸው ስላቸው አይደሉም አሉኝ ከዛ ፈርቼ ዝም አልኳቸው ባለቤቴ የሚጥል በሽታ አለበት እና አባቱና ወንድሙ የሀበሻ ሀኪም የሚባል አለ ብለው ሄደው የእንጨት መስቀልና የሚጨስ ሰጡኝ አለኝ እንዴት ይሆናል ስለው ሀኪም ቤቱ ቤተክርስቲያን ይመስላል አለኝ ባለቤቴ በጣም ፀባዮ ከባድ እና ደረቅ ነው ሰይፈ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስብት

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 5 месяцев назад

      አይዞሽ እግዘብሔር ያግዝሽ!

  • @user-it1fz5jn2k
    @user-it1fz5jn2k 4 месяца назад

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤መምህራችን

  • @user-vg8my3wd2k
    @user-vg8my3wd2k 5 месяцев назад

    መምህር ሰላም ሕግዚያብሑር ይብዛል እባከ በኔና በአህቴ መካከል በአልም የተነሳ ችግረ ተፈጥራል አባከ አርደኝ።

  • @user-mg4sq7rd1v
    @user-mg4sq7rd1v 5 месяцев назад

    መምህር ተስፋዬ ሰለም ዋልክ በመርያም አንድ ጊዜ መውረት እፈልጋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏አትለፈኝ

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4n 5 месяцев назад +1

    እንዴት አመሻቸሁ እህት ወንደምቸ እባካችሁ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሰለሴ እሰከ ቤተሰቦች እኔ በፀሎት ሰንፈ ነኝ እባካችሁ እግዚአብሔር ወደቤቱ የመለሰሸ በላቸሁ የፀሎተ አሰቡኝ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 5 месяцев назад

    ተባርክ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 5 месяцев назад

    እግዚያብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለድንግል ማርያም የልደቷ በዓል አደረሰን አደረሳቹ መምርዬ እግዚያብሄር ፀጋህን ደርቦ ደራርቦ ይስጥ እውቀትህ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ይሂድልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እኛ ላይ ሰርተአል እኛ ቤተክርስቲያን ነን ይቺ ቤተክርሲቲያን ከነጻች በቃ ቢቱንም እንዴት እንድምትታነጽ አስቡት ወገኖቼ እኛን በሰማነው አያሉ ፈጣሪ ያንፀን ሰሚ ጆሮ በረ ህሊና ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @HenokAbyot-rm6ro
    @HenokAbyot-rm6ro 5 месяцев назад

    የዘመኑ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 5 месяцев назад

    መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dinktube4371
    @dinktube4371 2 месяца назад

    ወይ መምህር እኔ አንድ ሚገርመኝ ነገር አለ እሱም ደወሉልኝ እኔም አነሳው ትላለክ እኔ ለብዙ ግዜ ደውያለው ስልከህ ጭራሽ እሺ አይለኝም ብቻ እግዚያብሄር ሚስጥሩን ይፍታው