Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርጥ ስራ ነው ግርምሽ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
Waw arif sera new ewntem menta webit fetari edma ena tena yestih germshi
ትክክል!ቦታ, ጊዜ, ንዋይና የእውቀት ማህዳር የማያናውጣት፤የፀባይ, ምግባር, ትህትና, ቀናነትና ኩሩነት፤ አሳቢ,ተጨናቂ, አክባሪና, ሁለገብ አገልጋይ፤ ንፁህ አዕምሮ, ብስለት, ጥበብና እውቀት ያደላትና የተመሰገነች፤ ልዩ የሰዋሰው ቢሂልና ፍፁም ታማኝነትን ያጐናፀፋት, ልዩ ቅንና ታታሪ የሆነች ውቢት ኢትዮጵያ- ኢትዮጵያዊት!ግርማ ተፈራ ካሳ፥ አሁንም, ሁሌም ሰላሙንና ጤናዉን ያብዛልህ!
እዉነት ነዉ ዉበት ማለት እዚላይ ያስቀመጥከዉ ነዉ ከላይ ብቻ የሚታይ አይደለም
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ለአቡን ተክለሀይማኖትለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በአል አደረሳችሁ።
ዋው ብሰማው የመሰይጠገብ አልበም
wow betam harif Sera new my favorite girmeshe
ሰዋሰው በህግ አምላክ ወደ ይትዮብ ይቀየረ አቤት ዜማ ሰላም አለው ግረምሸ አሰተዋይ ሰው እንወድህ አለን❤
Well come abatachin girmish arif sera new adimena xena yisxih yene getaa
ዋው ነህ ግርምዬ ዘፈንህን በሙሉ በጣም ነው ማዳምጣቸው መልክት አላቸው የበሰሉ ናቸው እድሜህን ያርዝመው
🎉❤🎉❤🎉❤🎉ግርማ (ግርምሽ) ተፈራ ድንቅ ድምፃዊ!!! በርታልን !!!ካልተዘመረላቸው መካከል ነሕና ፈጣሪ የልፋትሕን የስጦታሕን የችሎታሕን ብቃትሕን ያሕል ካሳ ይካስሕ!!!✍✔
ምርጥ ድምፃዊ ነህ...
ግርምሽ በጣም ነው የምወድህ አባቴ ሽ አመት ከጤና ጋር ይስጥልኝ😍😍
ግርምሻዬ ገራሚ ድምፅ ገራሚ ስራነው ደጋግሜ የምሠማው የማይሠለቸኝ😍❤❤❤😍
እውነት ግርምሽዬ ሁሌም የሚሰማ ሙዚቃ ነዉ እምዘፈንልን እናመረግናለን አትሰለችም የሳምንት አይደለም
wowwwwwwwwww best endenante yale fetare yaberkitilin
ሁሌም አዲስ ቢስማ የማይስለች 👏🏼👏🏼👏🏼
Nice music ! Girma Teferra
እድሜ ይስጥህ ስራወችህ በጣም ግሩም ናቸዉ ❤
ምርጥ ስራ ግርምሽ !!
ግርምሸ እድሜና ጤና በጣም ነው እምወድክ አገኝችክ እንደማደንቀክ በነገረኩክ በቃ ተፈጥርካል😍😍👌👌🤘
መንታ ውበት good job germish respect❤
the music is hot mlodey ,, zaema ,, powerful voice wonderful nice music ,, we thankyou musian and producer girma tefera ,,, konjo zafen ,,
ሰዋሰው ምርጥ ምርጥ አልበሞችንና ነጠላ ዜማዎችን ውጦ አስቀርቷል
😅😅😅😅😅😅ስ
ya man u r right
Thanks ! betame arife sera new .. ye ethiopiante leza yalew ..zefen , megebe , emente , kwankwa , baheil be atekalye ..etc ye manenet megelcha nachwe .. .. agule ye ferenj beat kelalawe belo bekegne gezate barenet lemen edemwedku alakem .. english music le enya meneme semyate ayestgnme
ዋው ሲጣፈት ዜማው ግጥሙ ቅንብሩ❤
የኔ ደግ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
ግርምሽ እናመሰግናለን
ምርጥ ሙዚቃ
#1..........! EVER BEST PERFORMANCE ...!
Gobez tru sira new
❤❤❤❤❤❤ooowww andegna nurlin girmish
ግርምሽ እድሜናጤና ይስጥህ ሰዋሰው ግን አፈከን
Fantastic.
ግርምሽን ምቶዱ ላይክ ግጩ❤
እኔ በጣም ነው የምወደው ግጥሙ በደንብ ይሰራዋል አይቸኩልም ረጋ ባለ ድምፅ ያነበዋል ❤
ቁንጅና ባንቺ ላይ በቃ ኢትዮጵያዬ🌍❤❤❤
እንደ አፍሽ ያድርግልን ❤😥😥😥
መንታ ውበት ለአንዱ ጨለማ ለአንዱ ደስታ የሆነባት ኢትዩጱያ ሁናለጭ ሀገራችን😢😢😢😢
የአማራ ሐይሎች ❤ብአዴን ካልተሰተካከለ እንደ ሕውሐት እና ሸኔ በባለሰልጣናት ላይ እርምጃ መውሰድ ይገባል😭😭😭
Girma as always class and deep in every aspect
ግርምሽዬ ቃል የለኝም ብቻ🙏🙏❤❤❤
ከአልበሙ ውስጥ አስበልጬ በጣም የወደድኩት ዘፈን
Girmsh best performance. I wish long live.
እውነትም መንታ ውበት ምርጥ አልበምግን የት ሀገር video ያስፈልገዋል ግርምሽ እንወድሃለን
ግርምሽ አንተደግ ሰው ፈጣሬ ከአንተጋር ይሁን
Adnakot 🎉🎉🎉
ግርምሽ፡እግዛቤር፡ይባርክህ
Best music
ምንም አይልም ጥሩ ነው ❤
Wow ❤️thank you 💕 girmsh
ሰዋሰው ግን ከዛኛው አፕ ይልቅ ዪቲውብ ላይ ብትለቁት ነዉ አድማጭ የምታገኙት ይኤን የመሰለ ስራ እስካውን ከለከላችሁን
I don't have words to describe you Girmish! You're the best!❤❤
🙏🇪🇹
wow betam yemwedew musica bale gabzogal
ግን የት ሀገር Video Clip ይሠራለት። መሠማት ባለት ልክ እየተደመጠ አይደለም።እባካችሁ ስሩለት
🔥🔥🔥🔥🔥
Sewasew ye ናፈቀንን ሙዚቃ ስለመለሳችሁልን ክብር ምስጋና ይገባቹሀል
ግርምሽ አንተ ደግሰው ፈጣሬ ከአንተጋር ይሁን
❤አደኛኮነህግርማተፈራ
GOOD!
aynefam unconditional musivc
besheta yenfake .. smekne metafe yemachel swe eko new ye swe dekame ayegbawem .. deneze
lyrics🤯🤯🤯🤯🤯🤯
mY ❤Amhara❤ ፋኖነት የትም የለም ከቶ አንቺን መሳይ ❤❤❤❤
ከሁሉ ሚለይ !!!!
thank you Girma!Nice performance
My star ⭐️
ኧረ በ ስ መ መ መ መ አ ብ። ከዚህ በኋላ ሌላ ዘፈን እንዴት ነው የሚደመጠው። ግርምሽ አንተን ምን እንደምልህ ግራ ስለገባኝ ዝም ብዬ ሙዚቃውን ስሰማ ውዬ ማደሩን መርጫለሁ:: 💚💛❤️
ግርምሽ ሲበዛ ድምፃዊ ነው። ስርቅርቅ . ድምፅ! ይችላል🙏🙏🙏
👌👌👌
selam sewasew media...I want to advert in your channel your adress please...
Yedemthi.leza.seyamr.betam.adenakehingn.wondeme.erjem.edeme..esekatenhi.egezehiber.yesth.ewodehi.alhhu
My Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1:52
❤❤❤❤😍😘
❤
😢😢😢😢 be mot atahuh malet new beka 😢😢😢
ግርምሽሽሽሽሽ እፍፍፍ የምትገርም ዝፍኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ተው ግን ሰዋሰው ተው ቻናሌን አስመልሱልኝ😢😢
ግርማ ይችላል። የራዝማታዝ ሱሰኛ አድርጎኝ ነው የኖረው። በጣም ከማደንቃቸው 3 መረዎ ድምፅ ከአላቸው አንዱ ነውግርማ እራሱጎሳዬ ተስፋዬእና አበባ ደሳለኝ። ሦስቱ ደንበኛ የኳየር ድምፅ ያላቸው አቀንቀኞች ናቸው።{ለእኔ}
😮😮❤
🙏🙏🙏
👏👏👏👏👏👏👏
👍👍
❤❤❤❤❤
እውነተኛ ሴትነት
እንዲህ ሲዜም መግለፅን ራሱን ይገልፀዋል በጣም ይገርማል . እነ ሆያሆዬ ከዝህ ተማሩ
🥰🥰
👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
YUP
ግርማየ አንድኛ እኮ ነህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰዋሰው ግን በዚህ ኑሮ ውድነት ለምን ታፍነናለህ
🟩🟨🟥✌️
ትችላለህ ግርማ ተፈራ ካሳ
ትለያለህ Girmsh
የነአብነትን የነ ጌትሽን ሙዚቃ አድምጥ በሉት ጊዜውን የማይመስል ስራ
የመላጣ ልጅ
Yo Cool Music 🤷🏾♂️
❤❤
ምርጥ ስራ ነው ግርምሽ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
Waw arif sera new ewntem menta webit fetari edma ena tena yestih germshi
ትክክል!
ቦታ, ጊዜ, ንዋይና የእውቀት ማህዳር የማያናውጣት፤
የፀባይ, ምግባር, ትህትና, ቀናነትና ኩሩነት፤ አሳቢ,ተጨናቂ, አክባሪና, ሁለገብ አገልጋይ፤ ንፁህ አዕምሮ, ብስለት, ጥበብና እውቀት ያደላትና የተመሰገነች፤ ልዩ የሰዋሰው ቢሂልና ፍፁም ታማኝነትን ያጐናፀፋት, ልዩ ቅንና ታታሪ የሆነች ውቢት ኢትዮጵያ- ኢትዮጵያዊት!
ግርማ ተፈራ ካሳ፥ አሁንም, ሁሌም ሰላሙንና ጤናዉን ያብዛልህ!
እዉነት ነዉ ዉበት ማለት እዚላይ ያስቀመጥከዉ ነዉ ከላይ ብቻ የሚታይ አይደለም
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል
ለአቡን ተክለሀይማኖት
ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በአል አደረሳችሁ።
ዋው ብሰማው የመሰይጠገብ አልበም
wow betam harif Sera new my favorite girmeshe
ሰዋሰው በህግ አምላክ ወደ ይትዮብ ይቀየረ አቤት ዜማ ሰላም አለው ግረምሸ አሰተዋይ ሰው እንወድህ አለን❤
Well come abatachin girmish arif sera new adimena xena yisxih yene getaa
ዋው ነህ ግርምዬ ዘፈንህን በሙሉ በጣም ነው ማዳምጣቸው መልክት አላቸው የበሰሉ ናቸው እድሜህን ያርዝመው
🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ግርማ (ግርምሽ) ተፈራ ድንቅ ድምፃዊ!!! በርታልን !!!
ካልተዘመረላቸው መካከል ነሕና ፈጣሪ የልፋትሕን የስጦታሕን የችሎታሕን ብቃትሕን ያሕል ካሳ ይካስሕ!!!✍✔
ምርጥ ድምፃዊ ነህ...
ግርምሽ በጣም ነው የምወድህ አባቴ ሽ አመት ከጤና ጋር ይስጥልኝ😍😍
ግርምሻዬ ገራሚ ድምፅ ገራሚ ስራነው ደጋግሜ የምሠማው የማይሠለቸኝ😍❤❤❤😍
እውነት ግርምሽዬ ሁሌም የሚሰማ ሙዚቃ ነዉ እምዘፈንልን እናመረግናለን አትሰለችም የሳምንት አይደለም
wowwwwwwwwww best endenante yale fetare yaberkitilin
ሁሌም አዲስ ቢስማ የማይስለች 👏🏼👏🏼👏🏼
Nice music ! Girma Teferra
እድሜ ይስጥህ ስራወችህ በጣም ግሩም ናቸዉ ❤
ምርጥ ስራ ግርምሽ !!
ግርምሸ እድሜና ጤና በጣም ነው እምወድክ አገኝችክ እንደማደንቀክ በነገረኩክ በቃ ተፈጥርካል😍😍👌👌🤘
መንታ ውበት good job germish respect❤
the music is hot mlodey ,, zaema ,, powerful voice wonderful nice music ,, we thankyou musian and producer girma tefera ,,, konjo zafen ,,
ሰዋሰው ምርጥ ምርጥ አልበሞችንና ነጠላ ዜማዎችን ውጦ አስቀርቷል
😅😅😅😅😅😅ስ
ya man u r right
Thanks ! betame arife sera new .. ye ethiopiante leza yalew ..zefen , megebe , emente , kwankwa , baheil be atekalye ..etc ye manenet megelcha nachwe .. .. agule ye ferenj beat kelalawe belo bekegne gezate barenet lemen edemwedku alakem .. english music le enya meneme semyate ayestgnme
ዋው ሲጣፈት ዜማው ግጥሙ ቅንብሩ❤
የኔ ደግ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
ግርምሽ እናመሰግናለን
ምርጥ ሙዚቃ
#1..........! EVER BEST PERFORMANCE ...!
Gobez tru sira new
❤❤❤❤❤❤ooowww andegna nurlin girmish
ግርምሽ እድሜናጤና ይስጥህ ሰዋሰው ግን አፈከን
Fantastic.
ግርምሽን ምቶዱ ላይክ ግጩ❤
እኔ በጣም ነው የምወደው ግጥሙ በደንብ ይሰራዋል አይቸኩልም ረጋ ባለ ድምፅ ያነበዋል ❤
ቁንጅና ባንቺ ላይ በቃ ኢትዮጵያዬ🌍❤❤❤
እንደ አፍሽ ያድርግልን ❤😥😥😥
መንታ ውበት ለአንዱ ጨለማ ለአንዱ ደስታ የሆነባት ኢትዩጱያ ሁናለጭ ሀገራችን😢😢😢😢
የአማራ ሐይሎች ❤
ብአዴን ካልተሰተካከለ እንደ ሕውሐት እና ሸኔ በባለሰልጣናት ላይ እርምጃ መውሰድ ይገባል😭😭😭
Girma as always class and deep in every aspect
ግርምሽዬ ቃል የለኝም ብቻ🙏🙏❤❤❤
ከአልበሙ ውስጥ አስበልጬ በጣም የወደድኩት ዘፈን
Girmsh best performance. I wish long live.
እውነትም መንታ ውበት ምርጥ አልበም
ግን የት ሀገር video ያስፈልገዋል ግርምሽ እንወድሃለን
ግርምሽ አንተደግ ሰው ፈጣሬ ከአንተጋር ይሁን
Adnakot 🎉🎉🎉
ግርምሽ፡እግዛቤር፡ይባርክህ
Best music
ምንም አይልም ጥሩ ነው ❤
Wow ❤️
thank you 💕 girmsh
ሰዋሰው ግን ከዛኛው አፕ ይልቅ ዪቲውብ ላይ ብትለቁት ነዉ አድማጭ የምታገኙት ይኤን የመሰለ ስራ እስካውን ከለከላችሁን
I don't have words to describe you Girmish! You're the best!❤❤
🙏🇪🇹
wow betam yemwedew musica bale gabzogal
ግን የት ሀገር Video Clip ይሠራለት። መሠማት ባለት ልክ እየተደመጠ አይደለም።እባካችሁ ስሩለት
🔥🔥🔥🔥🔥
Sewasew ye ናፈቀንን ሙዚቃ ስለመለሳችሁልን ክብር ምስጋና ይገባቹሀል
ግርምሽ አንተ ደግሰው ፈጣሬ ከአንተጋር ይሁን
❤አደኛኮነህግርማተፈራ
GOOD!
aynefam unconditional musivc
besheta yenfake .. smekne metafe yemachel swe eko new ye swe dekame ayegbawem .. deneze
lyrics🤯🤯🤯🤯🤯🤯
mY ❤Amhara❤ ፋኖነት የትም የለም ከቶ አንቺን መሳይ ❤❤❤❤
ከሁሉ ሚለይ !!!!
thank you Girma!
Nice performance
My star ⭐️
ኧረ በ ስ መ መ መ መ አ ብ። ከዚህ በኋላ ሌላ ዘፈን እንዴት ነው የሚደመጠው። ግርምሽ አንተን ምን እንደምልህ ግራ ስለገባኝ ዝም ብዬ ሙዚቃውን ስሰማ ውዬ ማደሩን መርጫለሁ:: 💚💛❤️
ግርምሽ ሲበዛ ድምፃዊ ነው። ስርቅርቅ . ድምፅ! ይችላል🙏🙏🙏
👌👌👌
selam sewasew media...I want to advert in your channel your adress please...
Yedemthi.leza.seyamr.betam.adenakehingn.wondeme.erjem.edeme..esekatenhi.egezehiber.yesth.ewodehi.alhhu
My Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1:52
❤❤❤❤😍😘
❤
😢😢😢😢 be mot atahuh malet new beka 😢😢😢
ግርምሽሽሽሽሽ እፍፍፍ የምትገርም ዝፍኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ተው ግን ሰዋሰው ተው ቻናሌን አስመልሱልኝ😢😢
ግርማ ይችላል።
የራዝማታዝ ሱሰኛ አድርጎኝ ነው የኖረው።
በጣም ከማደንቃቸው 3 መረዎ ድምፅ ከአላቸው አንዱ ነው
ግርማ እራሱ
ጎሳዬ ተስፋዬ
እና አበባ ደሳለኝ። ሦስቱ ደንበኛ የኳየር ድምፅ ያላቸው አቀንቀኞች ናቸው።
{ለእኔ}