ሚኪ እና ሀና የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ሰርግ በ ዳላስ / Miki & Hanna Ethiopian orthodox church wedding. Dallas,TX

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • #Dallolfilmproduction #ethiopianchurch #ethiopianwedding #orthodoxmezmur

Комментарии • 44

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 2 года назад +4

    እንግዲህ በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ልትጠብቃት ጠቦትህን ተቀብለሃልና እረኝነትህን ትወጣ ዘንድ ሥላሴ ረዳት ይሁንህ! ጠቦቲቱም ለእረኛሽ ምቹ ትሆኚው ዘንድ ቅድስት ሥላሴ ረዳት ይሁንሽ! ትዳራችሁ በእግዚአብሔር ፊት ከብሯልና እንኳን ደስ አላችሁ!

  • @ويوطوط
    @ويوطوط 2 месяца назад +1

    ከሰደት መልሰህ ለዚህ ክብር አብቃኝ ምኞቴነው ያሣካልሽ በሉኝ🙏🙏🙏😢😢

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    💗👌ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው 😘
    ምኞቴን አሳካልኝ እግዚአብሔር ሆይ 🙏❤

  • @marthaasrat993
    @marthaasrat993 2 года назад +6

    The best wedding 💒 ever 💕💕💕

  • @tezi7282
    @tezi7282 Год назад +1

    እንኻን ደስ አላችሁ ባለማህተቦቹ የአብርሀምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ አቤት በፈጣሪ ስታምሩ ከነቤተስብ ምእመናናችሁ ቄሶቻችን ዲያቆናችንን ፈጣሪ ይባትክልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር።❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 3 месяца назад +1

    ስርዓቱ ተጠብቆ ደስ የሚያሰኝ ነው። ነጭ መጎናጸፊያ በአንድ ተጎናጽፈው የተባለው እንዲህ ነው።

  • @SS-qo3nt
    @SS-qo3nt 2 года назад +4

    Absolutely beautiful!

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ Год назад +1

    ውይ ኦርቶዶክስ እኮ ከ ቃላት በላይ ናት።

  • @ethiopiyayemama9556
    @ethiopiyayemama9556 2 года назад +2

    እልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ሐኒዬ። በመልካም ልጆች እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ።

  • @marthaasrat993
    @marthaasrat993 2 года назад +3

    Like 100000000 👍

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 года назад +3

    አቤት ስታምሩ መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና ሣራ ያረግላቹ ውለዱ ክበዱ ቤታቹ በፍቅር እና በበረከት ይሙላ🥰🥰

  • @senaitbelachew1724
    @senaitbelachew1724 2 года назад +2

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ! የአብረሃምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የናንተንም ይባርክ !

  • @rekike712
    @rekike712 2 года назад +1

    yefetari yaleh endew tadelachihu fetari lezih kebere yabkan Amennn!!!!

  • @yeshiimolla6683
    @yeshiimolla6683 2 года назад +1

    ድንግል ማርያም ለዚ ክብር ታብቃን
    ይሄ መመረጥ ነው

  • @SelamDZena
    @SelamDZena 2 года назад +1

    ጎሹ እንዴት እንደምታስቀኑ በስመአብ እግዚአብሔር ቤታችሁን በፍቅር ይሙላው

  • @first1333
    @first1333 2 года назад +2

    Amazing 👏 you guys look beautiful God bless 🙌

  • @tigestrese2459
    @tigestrese2459 2 года назад +2

    ሚኪዮ እንዴት ደስ ይላል !! በረከት ሀሴት ይብዛላችሁ ፤

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs 2 года назад +1

    Egzabhier ybarkachu ende abrhem ende Sara yadrglachu amen 🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹 ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Год назад +1

    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 года назад

    Mikey ena Hannahye Enkwan des alacheeuw lezy yetbark Ken adersachew e/r yemsgen betame des yelale zemnachew yebark 🙏🙏🙏✝️👏✝️👏✝️👏💚💛❤💖💖💖

  • @marthaasrat993
    @marthaasrat993 2 года назад +1

    Beautiful beautiful beautiful God blessed

  • @feventsegaye5858
    @feventsegaye5858 2 года назад +1

    mikiyee no words to express my joy

  • @Meseret-xf3ig
    @Meseret-xf3ig 6 месяцев назад

  • @Meseret-xf3ig
    @Meseret-xf3ig 6 месяцев назад

  • @chalichali4121
    @chalichali4121 Год назад +1

    ⛪🎚️❤️😍

  • @selamgenene8372
    @selamgenene8372 Год назад

    ለዚህ ክብር እግዚአብሔር እንኳን እርዳቸው አይለያቹ ፍቅሩን ያልብሳቹ

  • @TigstDereje-b5p
    @TigstDereje-b5p 7 месяцев назад

    Cheru medanylm yibarkach🌹

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 года назад

    ኦርቶዶክሲያን በርቱ በጣም ታምራላችሁ

  • @maryy852
    @maryy852 2 года назад

    የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሥታምሩ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад

    🌹🌹🌹 EgziAbiher yimesigen 🌹🌹🌹

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Год назад

    ፈጣሪ እንኳንም ሞላላችው!!!

  • @lasablasab2889
    @lasablasab2889 Год назад

    እልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ

  • @سارهعاتي
    @سارهعاتي 2 года назад

    Amen Amen Amen 👏👏👏🙏❤🙏⛪⛪⛪🙏🙏❤❤❤

  • @vernavassimengn663
    @vernavassimengn663 2 года назад

    Wow በጣም ደስስስስስ ይላል
    ውዶቼ

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ

    💚💛❤️👍👍👍👍👍

  • @TigstKiros-ms2ce
    @TigstKiros-ms2ce Год назад

    Wow

  • @gfjh653
    @gfjh653 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @gfjh653
    @gfjh653 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад

    Congratulations

  • @gfjh653
    @gfjh653 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад

    🙏 Amen 🙏