እንቅልፍ እና ግርፋት ... | ከቁርኣን ጋር | مع القرآن | መዓል ቁርአን | Life with Quran ||
HTML-код
- Опубликовано: 8 сен 2024
- #ከቁርአን_ጋር #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍RUclips 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com
የቤተሰባችን ምርጡ TV program ! አብዱራህማን እናቴ በጣም ነው ምትወድህ ! ቅርዓትህን በሰማች ቁጥር ሁሌ ዱዓ ተደርግልሀለች። ተናናሾቼ መድራሳ የመግበት እና ቁርዓንን ለመሀፈዝ እጅግ ሚነሰሱት በዚህ ፕሮግረም ሰበብ ነው። አላህ ስራህን ለቡዞዎች እንዲደርስ እና ምንደህን ከፍ የድርግልህ።
ወድሜ አብድሬ ወላሂ ቂረአትህ ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባ መሻላህ ተባርክ አላህ አላሁመ የጀአል ፊል መዋዚን ሀሠናትክ ያረቢ ያከሪም እኔንም ልጆቼንም አላህ ሀፊዝል ቁርአን ያድርገን ያረቢ ያከሪም በምገድህ ላይ ነንና አተዉ አግዘን አግራልን እህት ወድሞቼ በዱአችሁ አትርሱኝ እስኪ ያሳካልሽ የምኞትሽን ያሳካልሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ያረቢ በስደት ላይ ያላችሁ እህቶች ወድሞቼ የምኞታችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ
ኣሚንንንንንንን
ያረብ ቁርአንን አግራልኝ 🙏
ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን ዉድ ወድሞቻችን እኳን በሠላም መጣችሁ በጣም የምወደዉ ብሮግራም ነው አላህ ይጠብቃችሁ ወድም አብድረህማን እግዶችህ ሀፌዞች ወላሂ ውስጤ ናቸው ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባ ተሞክሮአቸው ያሳለፉት ደስስስስ የሚል ሲቃይ ከልብ የወጣ ልብ ይገባል
አላህ ይጨምርላቹሁ
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله 💐💐💐👍👍👍👍
ماشاء الله عليك وبارك الله فيك عبد الرحمن
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለችሁ
ወአሌይኩ ሙሰላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ወዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ያርብ ቁራን አግራልን ማሻላህ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃቹ አሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረብብ ቁረአን አላህ ቂሪአቴንእዳገራልኝ ዱአርጉልኝ ያጀማአ❤😊
ማሽአላህ ያረብ ለኔም አግራልኝ ልጀንም ሀፊዝ ያርግልኝ ያረብ
ማሻአላህ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ነበር አልሃምዱሊላህ በርቱልን
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን
ማሻ አላህህ በርታ
መሸአላህተበርካላህ
ማሽአላህተባረክአላህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ماشاء الله اللهم بارك مكين
Masha Allah
Ya allah agezane quranene
ማአሻአላህ አላህእድሜያቹን ያርዝምላችሁ አላህይውደዳችሁ ያአላህቃል ለሙስሊሙ ምታስተምሩያርጋችሁ🎉🎉🎉
WA AS WB
Jzk ustazena
ما شاء الله ،الله يبارك مكين ممكن.....🌟🌟🌟
በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ
አህሌን
❤❤❤❤❤❤
Mashallah
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
❤❤❤
መሸ አለህ በጠሚደሲ ዪለል👍👍
ውብ ማብራሪያ ስለ ሁዳ ያነሳኸው በእውቀት ላይ እውቀት ጀሊሉ ይጨምርላችሁ ለኛም አሏህ ያግራልን
habibi haq nw
mekinachen
👍👍👍👍👍👍👍
✅
አረ ኡስታዝ እኔ ስቀረ ከ1ንድ ሰአት በላይ ስቀረ ጎሮሮዬን ያመኛል እስኪ ምን ላድርግ አንድ መላ በሉኝ
Jezakumullah
ፈሳሽ መጠቀም አብዢ በተለይ በምትቀሪበት ሰአት እና ድምፅሽን ዝቅ አድርገሽ ቅሪ ከአንገት በላይ ድምፅ ላለማውጣት ሞክሪ ኖርማል ከሰው ጋር በምታወሪበት ድምፅ ለመቅራት ሞክሪ ከዛ ውጪ በመሃል በመሃል እያረፍሽ ቅሪ
Masha Allah