Yimaru plus 15 - አሁናዊ ተግባርን ከጊዜ ጋር አጣምረን እንዴት እንግለጽ?
HTML-код
- Опубликовано: 9 янв 2025
- #education #english #tense አሁናዊ ተግባርን ከጊዜ ጋር አጣምረን እንዴት መግለጽ እንዳለብን በጥልቀት የምንማርበት የተሳሳቱ አባባሎችን የምናስወግድበት ትምህርት አቅርበንላችኋል።
በ present perfect continuous ውስጥ have been, has been, for, እና since እንዴት እንደምንጠቀምባቸው በሚገባ ይገነዘባሉ።
ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከመጨረሻው ሳያቆርጡ በመመልከት የተሟላ እውቀትን ይያዙ።
Subscribe እና Like እንዲሁም Comment ያድርጉ እንድናቀርብልዎ የሚፈልጉትን ርዕስ ያሳውቁን እናመሰግንዎታልን!