የአርቲስቶች ጉድ መቀመጫ ለማሳደግ ሚሊዮን ብር ከዱባይ እስከ ቱርክ | ashruka channel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የአርቲስቶች ጉድ መቀመጫ ለማሳደግ ሚሊዮን ብር ከዱባይ እስከ ቱርክ | ashruka channel

Комментарии • 224

  • @ashruka
    @ashruka  4 месяца назад +59

    መጠርያችን ፋኖ ሙሉውን ተጋበዙ 👇🏽
    ruclips.net/video/d6AdJiBFssk/видео.htmlsi=iN818Jy7QT_KKy3I

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Tube-ph4hv
      @Tube-ph4hv 4 месяца назад +3

      አሹ ፉኖው በርታልኘ ብሮ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 4 месяца назад +1

      የንጹሀን ድምጽ ነህ በርታ❤❤❤

    • @ZakeyaKaram-nm9ji
      @ZakeyaKaram-nm9ji 4 месяца назад

      ሁልጊዜ አብይ ብሎ መጥራት😂😂😂😂😂

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አብይን የተገደፈ መጨረሻው ይሄነው

  • @danielmohamed6562
    @danielmohamed6562 4 месяца назад +49

    ድል ለመላው አማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ❤

    • @AyoK-jy6jd
      @AyoK-jy6jd 4 месяца назад +2

      ድል ለመላው ኢትዮጵያ የኦሮሞ ልጅ ብሆንም ከንፁህ ጉን ነኝ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 месяца назад +28

    ድል ለፋኖ💚💛❤😘 መጠሪያችን ፋኖ😘💪

  • @EdenGuale
    @EdenGuale 4 месяца назад +87

    ሁሉም ዩቱበሮች ላይ አድማ ማድረግ ነው እውነት ለመናገር አንተ ብቻ ነህ ስለ ሀገር እና ህዝብ የምትናገረው እናመሰግንሀለን

    • @Beza27Tube
      @Beza27Tube 4 месяца назад +2

      ሰው ሲኖር አይደል ቆራጥነት ያስፈልጋል

    • @Hana-cw6zg
      @Hana-cw6zg 4 месяца назад

      ሁሉም በመብቱ መጠቀም የዲሞክራሲ ከንድ አካል ነው።የሰውንም መብት ማወቅ ጥሩ ነው።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 4 месяца назад +35

    ፋኖ ጀግና የኔ ስመ ገናና እናሸንፋለን።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 месяца назад +17

    ይመችሕ 💚💛❤ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💛❤

  • @mamushadiss5927
    @mamushadiss5927 4 месяца назад +9

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @sebilasefwe5423
    @sebilasefwe5423 4 месяца назад +24

    ስው ለነብሱ ይጨነቃል ለዳሌ እሚጨነቅ ስው ሀገር ወደሀገር ይሯሯጣል ቢቀርስ ለዚህ አፈር ስውነታችን😢😢

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 4 месяца назад +26

    አሹርካ የብዙሐን ምርጫ
    ፋ ኖ የኢትዮጵያዊያን ምርጫ💚💛❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 4 месяца назад +17

    ድል ለፋኖ

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 4 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 4 месяца назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 4 месяца назад +4

    ድል ለኛ ለፋኖና ለፋኖ 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 4 месяца назад +4

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 4 месяца назад +19

    ብልፅግና ምግባሩ ብልግና ነው ይሄ ገዳይ ቡድን በቅርቡ ከምድረ ገፅ ይጠፋል።

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 4 месяца назад +24

    ኸረ ተው ሴቶች በራሳችሁ ተማመኑ ፈጣሪ አሳምሮ ሰርቶናል

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 4 месяца назад +9

    ሰላም ለሀገሬ ይሁን ለሚገፉት ንጹሐን ሕዝብ እግዚአብሔር መልሱን ይስጠን

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 4 месяца назад +24

    እርጉዝ 🤰 ነኝ ላይክ አድርጉልኝ

    • @badrea36
      @badrea36 4 месяца назад

      😂😂😂😂 አረ ወይኔ 😂😂😂 እሺ

    • @user-es3ru3if8g
      @user-es3ru3if8g 4 месяца назад +2

      Beselam Tegelageyi Wde❤

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 4 месяца назад +2

    ዛሬ በአዲሳባ ላይ በድፍረትና በጀግንነት ምእራፍ አንድ ብለው የፋኖን መዳረሻ ላስጀመሩት ጀግኖች ፋኖዎቻች ናሁሰናይ አንዳርጌ ፣ ሀብታሙ አንዳርጌ እንዲሁም ለተሰዉት ፋኖች ነፍሳቸውን ይማርልን። ለአማራና ለኢትዮጵያ አንድነት ነውና የተፋለሙት ፣ እንዲሁም የግል ጥቅሙን ለማሟላትና ይሄን ሰራሁ ብሎ ህዝቡንና ሃገራችንን መለመኛ እያደረገ ባለው ጁንታ ጉግማንጉግ አገዛዝ ህዝብን እየገደለና እያፈናቀለ እያስራበ፣ሃገርን ታሪክን እያፈረሰ አሁን ደግሞ ከአሜሪካና አውሮፓ ጋር ውድድር የያዘ ታርጌትንና ወልማርትን ሱቅ ኢትዮጵያ ውስጥ መክፈት አለብኝ እያለ ብር የሚለምን አቅሙን አያውቅ አብይ የተባለ እብድ ከምድረ ገፅ አጥፍተው ህዝባችንን ነፃ ለማውጣት ገስግሰው በመዲናዋ ዛሬ ወደ አራት ኪሎ ትግሉን ጀምረው ያለፉ ስለሆነ ሁሉንም በዚህ ኦፕሬሽን የተሰውትን ስማቸውን እያነሳን ታሪካቸውን እንዘክርላቸው አደራ ! ስንዘግብም እከሌ እከሌ ሳይባል ሀሉንም እናንሳ ! ምክንያቱም ሁሉም ፋኖዎች ለአንድ አላማ ነውና ያለፉት !! ትግላቸውንም እንደምናስቀጥል እርግጠኛ ነንና! ምንጊዜም ድል ለአይበገሬ ፋኖዎቻችን ይሆናል ! 💪

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 4 месяца назад +6

    ነፃነት ነው ፋኖ ስሙ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig 4 месяца назад +5

    ማርያምን እውነትህን ነው አሰርተው ነው እንዳይመለስባቸው እና እንዲጠነክር ነው እስፖርት የሚሰሩት ዶክተሩም ያዛቸዋል የማይረቡ መጨረሻቸው ግን አያምርም በሽታ ነው የሚሸምቱት

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 4 месяца назад +5

    አሹዬ ስወድህ እኮ ❤ ክፉ አይንካህ። ድል ለጀግናው ፋኖ💚💪❤ ሞት ለበሻሻው ቆሻሻ👎 መጠሪያችን ፋኖ የስ👌

  • @tadlucky
    @tadlucky 4 месяца назад +1

    Asheruka thank you Bro. Fano will win. Really I proud Fano

  • @bociekera6534
    @bociekera6534 4 месяца назад +9

    VIVA FANO 💚💛❤️✊🏿💪🏿

  • @Maryg05
    @Maryg05 4 месяца назад +1

    ፋኖ ጀግና ያሸንፋል 💪💪💪

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን አስረስዬ❤❤❤

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤አሽሩካ ያማራው ድምፅ በርታልን

  • @gebeyawukasawu-lp4if
    @gebeyawukasawu-lp4if 4 месяца назад +9

    ማነዉ እንደኒ የሰዉ አገር ምርር ያለዉ አገር ልገባ ስል ደግሞ ቤተሰብ እንዳመጭ አሉኝ😢😢😢 መን ትሉኛላችሁ ሀሳበ ስጡኝ😢😢😢

    • @MyLove-qb9jc
      @MyLove-qb9jc 4 месяца назад

      እንዳትመጪ ከዛ የባሰ ነው መስሎሽ ነው

    • @user-fj2bp8ci7x
      @user-fj2bp8ci7x 4 месяца назад +3

      ቤተሰቦችሽ ላንቺ ብለው ነው በተለይ አማራ ክልል ከሆንሽ ኑሮው በጣም ከባድ ነው

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 месяца назад

      😢😢😢😢😢

  • @helenalmaw636
    @helenalmaw636 4 месяца назад +5

    አሁን የጠራካቸው ሁሉም አሰርተዋል እስፓስርት ሚሰሩት ' " ከሶስት ወር ቦሀላ ይታዘዛል ለዛ ነው ካልሰሩ ይመለሳል ይተነፍሳል ለዛ ነው

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 месяца назад +5

    የድንጋይ መቀመጫስ አልፈልግም ፣ እግዚአብሔር የሰጠኝ ተስፋዬ ነው ምነው😅

  • @semret859
    @semret859 4 месяца назад +6

    እኛ ምን አገባን ስለነሱ ቂጥ
    ስንት አሳብ አለብን😢😢😢😢

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 4 месяца назад +5

    እስፖርቱን ያቆሙት ቀን ጉድ ነው የተጠረቡ ጣውላ
    ያሰሩት ወደፊት የሚገጥማቸው የጤና እክል አደገኛ ነው።

  • @BethelAmhara
    @BethelAmhara 4 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ አሹካ የትግል ወንድማችን እናመሰግናል

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 4 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል ፋኖ ፋኖ ፋኖ💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 22 дня назад

    አየ ብልጸግና ብልግና ነው ተከባብሮ ተዋልዶ የኖረ ኢትዮጰያውያንን እያባላ አላህ ያንሳው

  • @Anyhairr
    @Anyhairr 4 месяца назад

    እራስዋን የምትጠብቅ ምርት ጀግና ሴት ናት

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 месяца назад +4

    Made in እግዚአብሔር ይሻላል፣ ከ MADE IN TURKEY😅😅😅

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 месяца назад +3

    ስው የሚበላው ዳቦብአጥቶ እነሱ ከልክ በላይ የበሉትን ቅባትብለማጥፍት ተድቃዩ😊

  • @Mellow559
    @Mellow559 4 месяца назад +1

    መቀመጫቸዉን ያሰሩ አርቲስቶች ግልፅ ናቸዉ መጀመሪያ ሲጀምሩና አሁን ላይ የሰማይ እና የምድር ልዩነት ነዉ ያላቸዉ ፣ ማራማዊት፤ ሀናን ፤ ማርዘል፤ እፅሂወት፣ዳናይት ፤ ማስተዋል 😅😂 ከተሰሩ በኃላ ጂም ዉስጥ ፎቶ ሳክስ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 4 месяца назад

    አሹየ ትለያለህ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 4 месяца назад +4

    ,የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ

  • @abegu6807
    @abegu6807 4 месяца назад

    ማስተዋል አሰርታለች ከሰውነቷጋ አይመጣጠንም

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሺ አለማለቴ❤❤❤❤❤❤

  • @saedaseidmohammedal7014
    @saedaseidmohammedal7014 4 месяца назад

    ❤❤❤ድልለፋኖ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ አሹ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 4 месяца назад +1

    አሹየ ውድድድድድድ ድድድ

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 4 месяца назад

    አሹካዬ የሳቄ ምንጭ ፋኖ መጠሪያችን ፋኖ💪

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n 4 месяца назад

    አማራ ለራስህ ህልውና ተዋጋ ሌላው የራሱ ጉዳይ

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 4 месяца назад

    Wow 👌 she's an amazing singer ❤Keep up the good work 👏 Weldone bro 👏 I absolutely love your blog cause it is intertaning and fascinating!

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 4 месяца назад +1

    ግን እነዚህን ፋኖ የሚባሉትን እንዴት ነው የምትደግፈው? የአማራ ህዝብ ችግር እንደገና ይባባሳል እንጂ የተሻለ አይሆንም። ስለዚህ ፋኖ ከመንግስት ጋር ተስማምቶ የአማራ ክልልን ወደ ሰላም መመለስ አለበት።

  • @user-lg9uv3wv6o
    @user-lg9uv3wv6o 4 месяца назад

    Fano Jegna ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emugedefe2860
    @emugedefe2860 4 месяца назад

    አሹ ምርጣችን
    ድል ሐአምሐራ ሕዝባዊ ፋኖ 💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤
    ደሞምሩኝ ቤተሰብ

  • @feleeshetu6966
    @feleeshetu6966 4 месяца назад +1

    ከነ ቱታው መቀመጫ ተሰርቶበት እዚህ USA ገበያ ላይ ከዋለ በጣም ቆየ ስለዚህ አርተፊሻል ስፖንጅ ነው ብራዘር አሽሩካ አሰርተው አይደለም ልብሱ እንደዛ ሆኖ የተሰራ ነው።

  • @merymain5649
    @merymain5649 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri4784 4 месяца назад

    ድል ለፍኖ❤❤

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 4 месяца назад

    ከአምለሰት እና ሩታ በስተቀር ሁሉም አሰርተዋል ያማለት እግዚአብሔር ተሳስቱዋል ማለታቸው ነው እግዚአብሔር መጥኖ ለክቶ ሰቶናል የተነካካ ሰውነት መጨረሻው አያምርም ስንት እሚረዳ ሰው እያለ እናንተ ባእድ ነገር ታስቀጥላላችሁ ስትታመሙ ህዝባችን ሀብታችን ምናምን ምናምን ልብይስጣችሁ ያደለው ለሃገሩ ይዋጋል እናንተ ለሰውነታችሁ ትዋጋላችሁ
    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
    አሽሩካ ኑርልን ❤❤❤

  • @serkiemekonnen2208
    @serkiemekonnen2208 4 месяца назад

    መጠርያችን ፋኖ

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 4 месяца назад

    Fano king 🤴 🙌 💪💪💪💪

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 месяца назад

    ፋኖ የሚታገልበት አላማ ምንድነው??. ለወልቃይት ለ 4ኪሎ ወንበር ህገ መንግስት ለመቀየር ወይስ ኢትዮጵያ ላይ ያለ ህውከት ያለመረጋጋት ሰላም ስለ ኢትዮጵያ ነው ???

  • @mesisole6051
    @mesisole6051 4 месяца назад +1

    አሹርካ ያሰራ እና ያላሰራ ያስታውቃል የድሮ ፎቶ ማየት በቂ ነው ጣውላ ቂጥ ሁሉ

  • @Nejat197
    @Nejat197 4 месяца назад

    የኒ ሰዉየ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ እሱ ያለረፍት ይሰራል ሚስቱ አንደ ቱርክ አንደ ሊባኖስ እየሄደች ሰዉነቷን ታስወጣጥራለች ፋኖ ❤❤

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j 4 месяца назад +1

    የማስተዋል መቀመጫ ጉንጭ እንደሚያክል አሽሩካ ዘገበ ክክክክክ

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 4 месяца назад

    😂😂😂ቆጨኝ የዘፈነችው ተመችታኛለች😂😂

  • @tamiratayehu84
    @tamiratayehu84 4 месяца назад

    ይመችህ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 4 месяца назад

    አሹካ በጣም ነው እምትመቸኝ❤

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 4 месяца назад

    መጠራችን ፋኖ💪💪💪

  • @user-pr6oh4go5r
    @user-pr6oh4go5r 4 месяца назад +1

    አላህ የሰጠን እኮ ከምንም በላይ ነው የምን አርቴፍሻል ነው

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 4 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 4 месяца назад

    አሽሩካ የእጅህን ነው ያገኘህው በልልኝባሻዬን

  • @amEzaamm-gy6zl
    @amEzaamm-gy6zl 4 месяца назад

    ❤❤❤አሹየ

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr 4 месяца назад

    እኔ ግን እንዳይፈዳባቸዉ እፈራለዉ ደሞእኮ በደንብ ያስታዉቃል ፌክ እንደሆነ😢😢

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 4 месяца назад +2

    የታወሸ ነው አሰርታለች ያስታውቃል እኮ

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂 እከ አማራ አደልደ ባሻ ወረሞ ነው ወቅቱ የናተ ምን እናርግህ😂😂😂😂😂😂

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 4 месяца назад

    ለምን የኔን አይገዙኝም አልፈልገውም መዳምም በቅናት ብትሞት ነው እኔም ከላይ የተሰጠኝ ሆነና ምን ላርገው😂😂

  • @Kumneger1
    @Kumneger1 4 месяца назад

    Ashruka brother

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 4 месяца назад

    ለአማራ ህዝብ ድምፅ አሽሩካ ብቻ ታማኝ ከምድረገፅ ጠፍትዋል አርቲሡቱ ደግሞ ተኝተዋል ብቻ ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @DageDage-bz2vv
    @DageDage-bz2vv 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 4 месяца назад

    ስውነት አስቀጣይ አስቆራጭ በሽተኛ ነውየምትሆኑት በእስፖርት ሞክሩ እንጂ በመቀደድበመስፍት ለነጭም ክኒን ሲውጡ ነው የሚኖሩት ተከዴጂ ተስፊ ሲሆኑ

  • @b.6015
    @b.6015 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ብቻ ነኝ ያልቀየርኩት

  • @ethio_repost3797
    @ethio_repost3797 4 месяца назад

    ቤተሰብ ለጥንቃቄአዲስ አበባ ብዙ የተቀበረ ቦንብ አለ አዲስ አበባ ልትፈነዳ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 месяца назад +1

    አረ አሹርካ ስፔርፓርትኮ ቆይቶ ወደታች ይንዘላዘላል ስንት ጊዜ ሚልዮን ብር ይከፈላል???? ስለዚህ ተፈጥሮ ያደለንን ጠበቅ እናቴ😅😅😅😅

  • @user-mx5nf6sz5f
    @user-mx5nf6sz5f 4 месяца назад

    ወላሂ እኛሀገር ፋኖ መከላከያ ተፋጦ ቆጭ ብለዋል መከለከያ ይዛተነው ተገባን አንለቃችሁም ብለዋል ፋኖም ገጥም አርጉ ይዞ ህዝቡን ይጠበቀነው ደል ለፋኖ❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 месяца назад

    Ashu
    You are so funny 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ho9vt2hw9c
    @user-ho9vt2hw9c 4 месяца назад

    አሹየ

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 4 месяца назад

    ወይ ጉድ እኔ የተፈጥሮዬ አስቸግሮኝ በስፖርት ይዤዋለው ለመቀነስ ምን አስፈለገ ማስጨመሩ

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 4 месяца назад

    Tadiy lemen hedeh atfalemem wedema?

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 4 месяца назад

    ክበርልኝ ወንድሜ

  • @user-ge6md9ze7x
    @user-ge6md9ze7x 4 месяца назад

    ስላም አምለስት ዳናይት ሩታ ከድሮም ሼፒ ኔቸው አሁን ከወልድ ብሆላ ስውነታቸው ሞላ ሲል የበለጠ መታየት ቻለ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 4 месяца назад +1

    ሩታ ባሏ ፀጉሩን አሰርቷል ምናልባት እሶም አሰርታ ይሆናል

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 4 месяца назад

    8:36 she’s really queen 👸🏾

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 4 месяца назад

    ኧረ በሳቅ አሽሩካ😂ስፖርት ሚሰሩት እንገባልሀለን ለማለት ይመስላል አላልክም😂😂😂😂😂

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 4 месяца назад

    አይ አሸሩካ ሰፔር ፓርት የሌለው ነገር የለም ምክንያቱም ፈጣሪ የሰራህልን ነገር አንዱም ልክ አይደለም ብለን አምላካችንን እየተገዳደርነው ሰለሆነ ነዉ እንዴት ነው ግን ፈጣሪ ይቅር የምትለን

  • @TheErmoon
    @TheErmoon 4 месяца назад

    Yaseru setoch: Hanan Tarik, Marzel makeup, Addisalem getaneh, Danayit Mekbib Maramawit, Mahder assefa......

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 4 месяца назад

    Fanoooo yehzeb leje New ❤❤❤❤❤❤Fanoooo Yemiwdekew Freedm Etiopiya hezebe New 💞💞

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 4 месяца назад

    ለሚስቴ ላሰራላት ኢትዮጵያ ዋጋውን ጠይቃቹ ንገሩኝ ቻፓ ወዳለው😂

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 4 месяца назад

    ግን ቂጥ ምን ይጠቅማል ቂጥ ቢበዛ አይምሮ አይሆን ቂጥ ሲበዛ ግማት ነው 😅😅😅

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 4 месяца назад

    my king of king fano❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 4 месяца назад

    ደሞ እኮ እግራቸው ቀጭን ስለሆነ በጣም ያስጠላል!!