Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
good❤❤
በትክክል
Tenkiw 🎉🎉❤❤
You're welcome!!!
Thank you teacher ❤❤❤
you are welcome!
thenks❤
ድምጽ እናስተካክላለን
Batam ina masginalen bartulin❤❤❤
Okey!!
About grade 9
Maybe if you can present questions about others subject like math, IT, HPE, che, Bio, geo, phy and etc please 🙏 😢
ok we'll try all subject and all sections specially from grade 5 to grade 12.
በጣም ነው ጥያቄው ደስ ሚለው
እሽ እናመስግናለን።
Teacher betam arif nw gn ye 10 ,11 btseraln demo
እሺ ሁሉም ተሰርቷል፣ ተራ በተራ ይለቀቃል ተከታትሉ።
22 tyake A lemn alhonem
Gn betam arif tyakewoch nachew thank you betam
ok thank you!!
አሪፍ ጥያቄ ነው ግን scarce resources ማለት በቂ ያልሆነ ሪሶርስ ማለት ነው A ላይ ያለው ደግሞ unlimited ማለት ገደብ የለሽ ማለት ነው ስለዚህ ሁለቱ አብረው አይሄዱም። ለምሳሌ በአካባቢያችን ሽንኩርት scarce resources ነው ካልን ሽንኩርት ገበያ ላይ ያለው የእኛን አካባቢ ፍላጎት አይመልስም እጥረት አለ ማለት ነው። በዚህ ምሳሌ መሰረት ምርጫ A: they are unlimited ማለት ገበያ ላይ ያለው ሽንኩርት አያልቅም ማለት ነው። ስለዚህ ጥያቄው እና ምርጫው ተቃራኒ ናቸው፣ መስልሱ C የሆነበት ምክንያት በምሳሌው መሰረት የእኛን አካባቢ የሽንኩርት እጥረት ለመቅረፍ ከሌላ አካባቢ ማምጣት(allocation) ያስፈልጋል ለማለት ነው።