New Ethiopian Shebreb Episode 3 Sitcom Drama 2023 ሸብረብ ምዕራፍ ፪ ክፍል ሶስት ሲትኮም ድራማ 2016

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • / @albotube
    New Ethiopian Shebreb Episode 3 Sitcom Drama 2023 ሸብረብ ምዕራፍ ፪ ክፍል ሶስት ሲትኮም ድራማ 2016
    ሸብረብ አስቂኝ ድራማShebreb New Ethiopian Comedy 2023.
    Don't Forget to Subscribe to our channel to get all the latest videos.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Tigist Yaregal Film Production
    .#Shebreb
    #EthiopianComedy
    #AlboTube

Комментарии • 37

  • @Ze-BDZembaba
    @Ze-BDZembaba 7 месяцев назад +2

    ብርክቲን በብዙ ፊልሞች ላይ በጣም በብዛት ይጠቀሙባታል ብየ ጠብቄ ነበር በጣም ያሳዝናል ሳይጠቀሙባት አደገች መቸም ያገራችን ፊልም እንከፍ ነዉ በዉስን ሰዉ ብቻ በዉስን ፊልም በዉስን መልክ ብቻ ማላዘን ነዉ ሥራቸዉ። እስኪ ይህችን እንቁ ህጻን ይሄኔ ተጠቀሙባት ይኸ መልካም አደበቷ እንደ እዮብ አድጋ ለዛዋ ሳይጠፋ

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 8 месяцев назад +13

    ለ ማን ያዘዋል እና ለጀለሶቹ ሼር አድርጉ የምትሉ ለይኩ በባዶ አይምሮዓችንን ለሚነፉት በባዶ😂😂😂

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 8 месяцев назад +1

      እውነት ነው ይሄ ለነሱ አይነቶቹ ለዞረባቸው ሰዎች ይድረስልን 😂

    • @kidistashenafi9342
      @kidistashenafi9342 8 месяцев назад

      @@user-vt4pn1um5g awo😂

    • @hunegnawzemo
      @hunegnawzemo 8 месяцев назад +1

      ለሚነፉት🤔🤔

  • @RespectVideo168
    @RespectVideo168 8 месяцев назад +8

    ይህንን ተከታታይ sitcom drama የተመቻቹ Like አርጉ🎉

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 8 месяцев назад

      ይሄ ድራማ የማይመቸው ሰው ካለ ያው ችግሩ ከራሱ ነው በድራማ መልክ እያዝና ግን ውስጡ ንጥት ቁልጭ ያለች እውነታ ያለንበትን እሚገልፅ ነው

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 7 месяцев назад +1

    አይ ጋሽ መኩ ድምቀት እኮናቸዉ እረጅም እድምና ጤና ይሰጥኦት

  • @ethiopiabelete-kd7ji
    @ethiopiabelete-kd7ji 8 месяцев назад +3

    ጎሽመጣችሁ ስደትላይ ስላለሁ ደብሮኝ ነበር

  • @user-rr6ee7tk9b
    @user-rr6ee7tk9b 8 месяцев назад +2

    ብርክቲዬ የኔ ቆንጆ አደክሽልን አላህ ያሳድግሽ ስወድሽ

  • @saramamo806
    @saramamo806 8 месяцев назад +2

    ቻችዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤ብርክቲዬ❤

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 8 месяцев назад +2

    አንብበው ሳይረዱ ሁሉን እናውቃለን ብለው ሀገሪቷን አመስዋት በትክክል

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 7 месяцев назад

    ቡርክቲየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ማደጉን እኳን እድሜ ቁመት ምን ያደርጋል ዋናዉ የአእምሮ ማደግ ነዉ ማሬ አች ደግሞ እምሮሽ ከማደግ በላይ ነዉ የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gnt4774
    @gnt4774 8 месяцев назад +2

    እኳን ዴህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd8rx3sx4n
    @user-wd8rx3sx4n 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂አይ ሽብሩ የመተው ሰውዬ አለ😂😂😂

  • @nowlife-s4e
    @nowlife-s4e 8 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ😂

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @eyosiyasematiwos1124
    @eyosiyasematiwos1124 8 месяцев назад +1

    Vravo

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 8 месяцев назад

    😭😭👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👌👌

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 7 месяцев назад

    ሞኬ 🙏 ድምፅ ጥራቱ ቢስተካከል👍

  • @nigussieasresdori445
    @nigussieasresdori445 8 месяцев назад +1

    ህፃን ብሩክቴ ቅመም ናት

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym 8 месяцев назад +1

    ወይ ሸብ ረብ 😂😂😂

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 7 месяцев назад

    Best Drama with poor sound system 😔

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 8 месяцев назад

    👌👌👌💐💐💐

  • @maryem_endirs
    @maryem_endirs 8 месяцев назад +1

    🥰🤣

  • @sinyoritasinyorita797
    @sinyoritasinyorita797 8 месяцев назад

    Tolo leqekuliny ❤❤

  • @user-gn6ej5vk2q
    @user-gn6ej5vk2q 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 7 месяцев назад

    ማቋረጥ ስወዱ 🤔

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf 8 месяцев назад

    ጋሽ በቂ ወይም ሞኮ አለሜ ድራማ ላይ ቃኘው እዚህ ሸብርብ 😂😂😂😂 ልብ ውልቅ

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws 8 месяцев назад

    ጋሽ በቄ ተክክልናችው ችግ ሩ አለመርዳት ነው

  • @tigist19
    @tigist19 8 месяцев назад +4

    ግን እውነት ብሩክቴ የዝች ሴትዮ ልጅ ናት እንዴ ይመሳስላሉ ድምፃቸውም አንድ ነው ❤

    • @user-wd8rx3sx4n
      @user-wd8rx3sx4n 8 месяцев назад +1

      አዎ ይመሳሰላሉ

    • @user-kv8bw5ig9b
      @user-kv8bw5ig9b 8 месяцев назад +1

      ትግስት ያረጋል ድንቅ ተዋንያን ናት በተለይ ኢትዮጵያ የሚለው ሙዚቃዋ❤

  • @user-us5nu5vj7d
    @user-us5nu5vj7d 8 месяцев назад

    Ere mezgebe tselotun belela bititeku obbo moke weyim Mrs. Director

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 8 месяцев назад

    እሳት የሆነች ህፃን ደግሞ ይመሳሰላሉ ከእናቷጋር

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 7 месяцев назад

    አቶ መኮንን፣
    ዝም ብሎ አፍ መክፈት ጥሩ አይደለም።
    ችግሩ ከዩኒቨርስቲ ሳይሆን ከአምባገነን ነፍሰገዳዮችና ከካድሬዎቻቸው ነው።

  • @ahmedabdu46
    @ahmedabdu46 8 месяцев назад

    ይድረስ ለአብይ