አምለሰት ሙጬ ስለ ባለቤቷ ቴዲ አፍሮ እንዲሁም ስለ ፊልም ስራዋ በአርትስ ወግ የተናገረችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    #ቴዲ_አፍሮ #አምለሰት_ሙጬ #ሙዚቃ #teddy_afro #teddyafromusic #ፊልም #ፊልምወዳጅ #ethiopianfilm #ethiopianmusic #መዝናኛ #meznagna #አስቂኝ
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 27

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Год назад +4

    አመለሰት የሴቶች ጭዋ ፣ ቆንጆ ዉስጥሽም ዉጭሽም መልካም እንዲሁም ባለቤትሽ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይጠብቅ 🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +7

    አምለሰትዬ የእኔ ትሁት ፈጣሪ በረከቱን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @firehiwotdamitew7278
    @firehiwotdamitew7278 Год назад

    ይህነገር ቆይቷል ግን ስላስታወሳችሁን thank u!!የንጉሱ ባለቤት ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 Год назад +3

    የሀገራችንን አርቲስቶች እየጠየቃችሁ የፈረንጅ አክተሮችን ፎቶ መለጠፍ አይጣረስም???
    ክብር ለሀገራችን አርቲስቶች ።

  • @Sheger_review
    @Sheger_review Год назад +8

    የአምለሰት ፊት ግን ጠመም ይላል ወይስ መስሎኝ ነው

  • @tsedekelignminda5267
    @tsedekelignminda5267 Год назад +3

    Amazing Lady
    Tedy is the luckiest .
    The girl who has everything
    The brain, physical, beauty ,confidence , education , independent , religious almost Everything .
    And good hasband .

  • @tsionkibreab8382
    @tsionkibreab8382 Год назад

    እንዴት ሳላየው 14 ሰአት ሆነው ለዛውም እምወዳቸው ምርጦች❤❤❤
    ኤሚ❤ቴዶ
    ኑሩልን💚💛❤️

  • @getachowtigst2119
    @getachowtigst2119 Год назад +3

    እግዚአብሔር የባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ አምሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enkumariam6461
    @enkumariam6461 Год назад +1

    Both are the luckiest person I love you so much❤❤❤

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee Год назад

    ጎበዝ

  • @mesfinseifu109
    @mesfinseifu109 11 месяцев назад

    two fantastic couples lovers together!

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 Год назад +1

    good luck queen

  • @ananiya333
    @ananiya333 Год назад +1

    እድለኛ ሚስት !!

  • @Addis1625
    @Addis1625 Год назад

    The King's choice was perfect Queen. Amazing victory

  • @yos735
    @yos735 Год назад +1

    እንደአንቺ ያሉ ሴቶችን ያብዛልን።። አንቺን ፣ ባለቤትሽን እና እናንተን የመሰሉ ጥቂት ሰዋችን ሳይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ በሽንቁር ላይ እንደምትፈነጥቅ ጮራ ትታየኛለች

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 Год назад

    ፍቅር እስከመቃብር ቀድሞ ይሰራ እባክሽ እህቴ

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 Год назад

    ቴዲዬ አለም እና ትርፏ አላፊ ናቸው!! ዘፋኝ መንግስተ ሰማይን አይወርስም!! የመዳን ቀን ዛሬ ነው!!!

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Год назад

    አሁን የሚውራው ለምድነው የቆየ አደል

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 8 месяцев назад

    አመለ ሸጋዋ አምለሰት ሙጬ❤❤❤

  • @user-xv1pz4dx2b
    @user-xv1pz4dx2b Год назад

    Fkr yashenfal ,
    Bhbreteseb fkr yemiadg yesewoch smiet yredal
    Azgabiher yetemesegene yhun
    Kbr le artstoch le selam ana fkr yemizemru.