Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሙየ ሀይሚን ብሩክ ፕራንክ እየሰራት ለማድከምና፣ተስፋ ቆርጣ ይቅርታ እንድትልው ነበር የፈለገው ሀይሚግን እሱ ከፈለገው ነገር በተቃራኒ ነው የሆነቸ ይህ ነገር እንች እንዳልሺው ብሩክን ተድፋ አስቆርቶታል ።ብሩክ ሶሲ ሀይሚን እሳ ፍቅረኛው እንደሆንች ሀይሚ ደግሞ የብሩክ ጋደኛ እንደሆነች እንጂ ለብሩክ ከዚያ ውጭ ምኑም እንዳልሆነች እንድታሳውቅለት ነው ።በቃ የብሩክ በዚህ ፕራንክ ውስጥ ለተመልካች ማሳወቅ የፈለገው ዋናው ነገር ይኸንን ነው ።ምክንያቱም ተምልካች ፍላጎቱ ሁለቱ እንዲጣመሩ ስለሆነ ነው ።ግን እሱ ከሀይሚ ጋር መቀጠል የሚፈልገው በጋደኝነት ብቻ ነው ።ፕራንኩ ይህንን እንዲያስረዳ ተደርጎ እየተሰራ ነው። እሙየ እኔ ግን እዚህ ላይ ተቃውሞ አለኝ የውንድ እድሜ እና የሴት እድሜ እንድ አደለም ይህ ብቻ አይደለም ሀይሚ ብቸኛ ልጂ ናት እውነተኛ የሆነ በሀሳብም በሁሉም ነገር የሚረዳት ከጎና የሚሆን ሰው ያስፈልጋታል አሁን እኮ ብሩክ የሚፈልገው ያችን ሀያ ደቂቃ ከሀይሚ ጋር ይሰራል ክዚያ ብኃላ ከነ ሶሲ አይነት ጋር ይንሸራሽራል ይዝናናል ሀይሚ ከሱ ጋር ስለሆንች ሌሎች ወንዶች እሳ ጋር መምጣቱን ይፈሩታል ስለዚህ ሀይሚ እዚህ ጋር ምንድነው የምትሆነው ።እኔ በግሌ ያለኝ አስተያየት እንደ እንድ ተመልካች፣እንደ እህት እንደ እናት ።ሀይሚና ብሩኬ እዚህ ላይ ቢበቃቸውና ፣ ሀይሚ የራሳዋን ጋደኛም፣ፍቅረኛም የሆነ ልጂ ብትይዝ ጥሩ ነው ።ከብሩክ ጋር እማያመሻሹበት ቤት አያድሩብት ነው። ይህ አካሄድ ለሀይሚ ጭንቀታን ከማባስ ሌላ እይጠቅማትም በግዜ ወስና መለየቱ አስፈላጊነው ብየ አምናለሁ ።በመጨረሻ ብሩክ እንዲህ አይነት ሴቶችን አምጥቶ ከሀይሚ ጋር ማገናኘቱ አደጋ አለው ።እሳ የቤት ልጂ ምንም የማታውቅ ናት እነሱ እስትሬት ገርሎች ብዙ በጣም ብዙ ነገሮችን የሚያውቁ ናቸው ልጂታን ሊጎዳት ይችላሉ በቀላል አይታይም ዛሬ ልትደበድባት የመጣች ፣ነገ ከብሩክ እራቂ ብላ ደብዳቢ አፋኝ ልትልክባት ትችላልች በጣም ከባድ ነው ።ሀይሚ ከተጎዳች ማን ከጎና ሊቆም ብሩክ ወይስ ማን አይሆንም የራስሺ ጉዳይ ነው የሚላት ነው የሚመስለኝ ይህንን ለመረዳት የትላንቱ ቪድዮ በቂ ነው እሱ ለማን ቆሞ እንደነበር ይኸው አሁን በድርጊቱ እየታየ ነው። ስለዚህ እዚሁ ላይ ሀይሚ ቢበቃትና የራሳን መንገድ ብትከተል ይሻላል ባይ ነይ ምክንያቱም ብሩክ ከማይሆኑ ሰዎች ጋር ገጥማል እህቴ ይህ በቀላል የማይታ ከባድ አደጋ ነው። ብሩክ እንካን ለሀይሚ ለራሱም እየሄደበት ያለው መንገድ።ይጎዳዋል ብየ አስባለሁ ሁላችሁም እስኪ አስቡበት ሀሳቡን እሽራሽሩት የኔ እህት ሀይሚ የገባችበት ነገር በጣም በጣም አሳዝኖኛል እኔ እንደተረዳሁት እንዲህ እይነት ሴቶችን ወደ እሳ ማምጣት እልነበረብትም የበለጠ እንዳይጎዳት ስጋት እልኝ ።መልካም ቀን እህቴ።
btkkele yene asebe nwe yetngraswe tnx bka ybkael kze blye esoa jgna nat ybkwael esome behone selze enem esemmaelwe bbka
ሐሳብ ትክክል ነሽ የኔ እህት ታዲያ ሂውት ነሽ መለያየት አልፈልግም እያለ አሁን ምን አመጣው
እኔ ይመስለኝ ግን ሀይሚ ለማልቀስ ፍለጋ ለማቃናት ፍለጋ ነው እንጂ ብሩክ ለሀይሚ ይወዳታል የፍቅርታል
Yelben nw yawerashiw
እንደሴት እንደዚህ ሀሳብ እንዳይሰጡ በየቦታው እኝኝኝ ይላሉ ልክ ነሽ አብረው ስናያቸው ደስ ቢለንም ግንሀይሚ ልትጎዳ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉H🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ሀይሚዬዬ❤🎉የኔ ጀጊናና❤🎉ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ግን የሚመስለን ልጁ አንደማይፈልጋት በፕራንክ ሰበብ አየነገራት ይመስለኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ehete edene gine prackim hone weye aydele Haymi chereso ke Buruk meleyete alebate besua bitemeta kelela sewe gare betam destegna ehone nebere beterefe anwchi ehte yimechish❤
🥺❤️
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ሀዬሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ገደል ይግባ😢😢😢😢ዶሮም ጨርሙጣ ባል አይሆንም😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
H❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ትክክልናው
H❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ፡ ነው ፡ እእቴ ፡ እደኔ ፡ አስተሳሰቡ ፡ ቢሆን ፡ አዳዴ ፡ በቀል ድ፡ የተጀመረ። ነገር ፡ አድቀን ፡ እውነት ፡ የሚሆን ፡ ነገር ፡ የሆናል ፡ እና ፡ እእቴ ፡ እዲ ፡ ያረከሳት ፡ ሰው ፡ ከሱጋራ ፡ መስራት ፡ የለባትም ፡
የኔ ውድ ብራክ መሆኑን ቢገባንም እንድች አይነት ሴት ይዞ መቶ ንግግር እንኳን የማታቅ ለዴንስ እንኳን ክብር የሌላት የሴትን ክብር ዝቅ ያረገች እንደው አዲስ አበባን የምታቁ ሰውች ሰባተኛ ምን ተራ ነበር የሚባል በምሽት እዚያ የሚቆሙትን ሴቶች ትመስላለች ምንም ክብር የሚባል ነገር የማታቅ ሀይምየ እሷም ተከብራ የወለዷትንም ያስከበረች ጀግና ናት መንታ በሆንሽ ያልናት ጀግና ብሩክ ሽህ ሴት ቢያመጣ እሩቡንም የሀይሚን አያገኙትም እሱም ከሀይሚ የራቀ ቀን ነው ቆሌው ሁሉ የተገፈፈ እና ጨረቃዋ ከማንም ጋር ብትሰራ ድምቀት የሰው ፍቅር አላት የሰው ፍቅር ይስጠን አደል እሚባል
 ፡ አዋ ፡ እእቴ ፡ አረ ፡ ተይው ፡ የሰፈሬ ፡ የአባሳደር ፡ ሸርሙጣ ፡ ነው ፡ የምትመስለው ፡ ግን ፡ ቡሩኬ ፡ ለዘላለሙ ፡ ያለቅሳል ፡ እደዚ ፡ ያለች ፡ መልከ ፡ መልካም ፡ ሃሚዬን ፡ እረግጦ ፡ ከማንም ፡ ሸርሙጣጋ ፡ የሚልከሰከሰው ፡ ይቅርታ ፡ እእቴ ፡ ተናድጄ ፡ ነው
H❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤