“ለማ መገርሳ ሸኔን ይመራል” ር/መስተዳደሩ፣ ብልፅግና እጅ ሰጡ ያላቸው ፋኖዎች ቁጥር፣ የሙስጠፋና አወል አርባ ፊርማ፣ የአዲስአበባው ማስተባበያ| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • www.amazon.com...

Комментарии • 217

  • @juntaweyin4555
    @juntaweyin4555 2 месяца назад +31

    እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️

  • @Tibebu-mt7jq
    @Tibebu-mt7jq 2 месяца назад +5

    ያሳፍራል ሰው ባገሩ ላይ እንደዚ ኣይነት የወጣ
    ዘረኝነት መፈጸም ድል ለፋኖ ለተገፋው ህብረተሰብ❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 месяца назад +15

    አማራዬ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊ወደ ፊት 👍👍

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 2 месяца назад +37

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 месяца назад +28

    ድል ለተገፋዉ አማራ😢

    • @yemaneyemee2110
      @yemaneyemee2110 2 месяца назад

      ፋኖ አልተገፋም ተሸወደ አብይ ቀለደበት አብይን አምኖ ሰተት ብሎ ትግራይ ገብቶ ህፃናትን እና እናቶችን ደፍሯል ፋብሪካዎችን ዘርፏል ይሄ ከመሆኑ በፊት ቆም ብሎ አስቦ ከትግራይን ክልል ጥሼ አልገባም ችግር ካለም በህገመንግስቱ መሰረት ጥያቄዬን አቀርባለሁ ብሎ የማስተዋል ምላሽ ለአብይ ቢሰጥ ኖሮ ዛሬ አብይ እሚባል መንግስት አይኖርም ነበር ዛሬ እሳቱ ዞሮ ፋኖን በመለብለብ ላይ ነው ቢሆንም ትግራይ አብይ እንደለመደው የህወሓትን ጀነራሎች እርዱኝ ፋኖን ውጉልኝ ብሎ ብዙ ግዜ ጥያቄ አቅርቧል የትግራይ ህዝብ በማስተዋል አይመለከተንም እዛው እራስህ ተወጣው ብለውታል!ዘራፍ ዘራፍ ከማለት ምንድን ነው አላማው ምን እንጠቀማለን ለወደፊቱስ ምን ያስከትልብናል እሚሉትን ማስተዋል ግድ ነው !!የሰላም እድል አሁንም ዝግ አይደለም በትግራይ እና በአማራ ህዝብ መካከል !

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад +23

    #ሀገር የሚያድን ትግል ላይ ነው #አማራ።#ኢትዮጵያን እያዳናት ነው #አማራ።💪💪💪🇪🇹

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 2 месяца назад +17

    ድል ለጀግናው የአማራው ልጅ ፋኖ ያሸንፋል ከፋኖ ጋር ወደፊት

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 месяца назад +3

      To where? To the dark years?

    • @ኪያየአቤሌ
      @ኪያየአቤሌ 2 месяца назад

      እረ አታስቁን ስለ የትኛው ፋኖ ነው የምታወሩት😂😂

    • @ኪያየአቤሌ
      @ኪያየአቤሌ 2 месяца назад

      እረ አታስቁን የቱን ፋኖን ነው ድል የምትሉት ውይይይ አለማፈር😂😂😂

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад +9

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 2 месяца назад +2

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 2 месяца назад +13

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ❤ + ኢትዮ ፎሮም

  • @asterstar330
    @asterstar330 2 месяца назад +6

    Welcome🎉🎉🎉❤

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 2 месяца назад

    Thank U...

  • @fikadu8675
    @fikadu8675 2 месяца назад

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ።ሞት ለአጭበርባሪው ለፋሽስቱ የኦዲድ ብልፅግና ሞት ለብአዴን ባንዳ አለቅላቂዎች

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 месяца назад +2

    ትግራይ ለዘላለም ኑሪ

  • @hassenabdullahi6487
    @hassenabdullahi6487 2 месяца назад +1

    Somali special forces ❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 месяца назад +8

    የድሬደዋ ከንቲባ ይቀጣ.

  • @tolawakwarkisa1180
    @tolawakwarkisa1180 2 месяца назад

    LAMMA❤❤❤

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 2 месяца назад +1

    ጀግኖች እንኻን ሰላም መጣቹ ❤🙏

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 2 месяца назад +14

    ደስ የሚለኝኮ አፋርና ሱማሌ የሚግባቡት በአማርኛ መሆኑን ሳይ ነው😂😂😂

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 2 месяца назад

      Yefederal hg tekemtewal gdetachew new yeamara bcha aydelem

    • @romantsegaye7051
      @romantsegaye7051 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂🎉

    • @soliyan
      @soliyan 2 месяца назад

      ወንዝ የማያሻግር ቋንቋ😂😂😂😂😂

  • @ሳዳም
    @ሳዳም 2 месяца назад +2

    ድል ለፋኖ❤💪💪

  • @getachewalemneh1987
    @getachewalemneh1987 2 месяца назад

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @BereketTadesse-h8j
    @BereketTadesse-h8j 2 месяца назад +2

    ፍትህ ለደብረታቦር ከነማ 💪💪

  • @Dollar3434
    @Dollar3434 2 месяца назад

    ድል ለአፋር ህዝብ 🙌❤

  • @መንኮድ
    @መንኮድ 2 месяца назад

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 2 месяца назад +3

    It’s so sad to hear regional governments saying “The war between us was…” I’ve never imagined to see this in my country!Such ineffective government is destroying Ethiopia. We have to stop this now!

  • @AbaAba-r9z
    @AbaAba-r9z 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 месяца назад

    Thank you

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 месяца назад +3

    I ❤ EthioForum

  • @tadesseamde3441
    @tadesseamde3441 2 месяца назад +1

    selam lhulum yehun

  • @Eliyas-yl6hr
    @Eliyas-yl6hr 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @klm9872
    @klm9872 2 месяца назад

    Selam❤❤❤❤❤

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 2 месяца назад +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene 2 месяца назад +7

    እንደ ኣብይ በተንኮል የታነፀ ሰው በኣለም ውስጥ ይኖር ይሆን 😂ሰይጣንን ያስንቃል😂

    • @photography6969
      @photography6969 2 месяца назад

      Ay tigera😂

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 2 месяца назад

      @@photography6969 ከዛ ንፁህ ህዝብ ኦሮሞ ስላልሆንክ እንዳልሰድብህ ተው ክክክክ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 месяца назад +8

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 2 месяца назад +12

    13 ሺ ፋኖዎች እጃቸውን ከሰጡ ለምን አያሳዩንም መንፈስ ናቸው?

  • @GGU900
    @GGU900 2 месяца назад

    መስራጃ አቅርብ ከዚያ ውጪ የለው ነገር የቡና ወሬ ነው☝️☝️☝️

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 месяца назад +5

    ሽመልስ ወይስ አብይ መጀመሪያ የሚወገድት?

  • @Abraham-e2c
    @Abraham-e2c 2 месяца назад

    የአፋርና ሶማሌ ግጭቶች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ወደኔ ደውሉ

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 2 месяца назад

    🙏🙏🙏❤

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 2 месяца назад +1

    ❤❤❤💊💊💊❤❤❤

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 2 месяца назад

    የጨነቀው እርጉዝ ያገባል
    ስትወልድበት ገደል ይገባል።
    RIP OPDO

  • @AratAyena-v4j
    @AratAyena-v4j 2 месяца назад +6

    ለማ ነቀርሳ ኣለንዴ!

    • @hshshshshshsh4959
      @hshshshshshsh4959 2 месяца назад

      ብዳታም ቆማጣ

    • @hellenshibru9984
      @hellenshibru9984 2 месяца назад +1

      ለማ መገርሳ እውነተኛ አቃም የነበረ ሰው ነበር 😡😡😡

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 2 месяца назад +1

    👍👍👍❤️❤️❤️

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 месяца назад +5

    ሱማሌና አፋር ታረቁ😂😂😂😂😂 እናያለን አለች እውር ?

    • @photography6969
      @photography6969 2 месяца назад

      Munaw dedebu selam sehon atwedum dedeb

  • @kassahunaweke-v4k
    @kassahunaweke-v4k 2 месяца назад

    ድል ለፋኖ ውድቀት ለአብይ አሕመድና አጋሮቹ

  • @BdhydgHsgshgd
    @BdhydgHsgshgd 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 месяца назад +5

    Is the PM trying to find a scapegoat Lema Megersa?

  • @RaishanBitow
    @RaishanBitow 2 месяца назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉❤️🌺

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 2 месяца назад +12

    መሃይሙ የድሬዳዋ ከንቲባ ምነው ቸኮለሳ? ገና አሁን ወጥ ረገጥክ: ዘረኛ!!

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 2 месяца назад

      በጣም አረመኔ ኦሮሙማ ነው

  • @Marsimoy-t7q
    @Marsimoy-t7q 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FantahunMisganaw-l8q
    @FantahunMisganaw-l8q 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ruffamedia-bx6ss
    @Ruffamedia-bx6ss 2 месяца назад

    የአፋር እና የሶማሊ ጉዳይ በነጉሱ ጌዜ የነበርውን ወሰን የምትገልፅበት ዜና ለምን አትሰራም

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 2 месяца назад

  • @habtamumamoleben1365
    @habtamumamoleben1365 2 месяца назад

    The best media

  • @hulege
    @hulege 2 месяца назад +1

    The first.

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 месяца назад

    🙏❤️💛

  • @AlimerahMahammed
    @AlimerahMahammed 2 месяца назад

    አፋር እና ሶማል ውስን ዪላም

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 месяца назад

    ሠላም ኢትዬ ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 2 месяца назад +2

    መካድ የብልፅግና ቋሚ ስራ አይደል እንዴ።

  • @JonMok-g2p
    @JonMok-g2p 2 месяца назад

    👍

  • @YibekalYebe-e7q
    @YibekalYebe-e7q 2 месяца назад +1

    Hod adder speech .

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 2 месяца назад

    አሁን ደግሞ ወደ ለማ?
    ሺመልስ ይበቃል ፣ልሎች ኦሮሞዎች ይስሩ፣አገሪቱን ለችግር አታጋልጡ፣ በተለይ ኦሮሞን፡፡

  • @haftomtekle9798
    @haftomtekle9798 2 месяца назад

    well come

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 месяца назад +1

    እንኳን ከስር ተፈታችዉ አገር አለ መስሏችዉ ተበላችዉ ከንቴበዉ ግን ይጠብቅ

  • @alemfeleke3491
    @alemfeleke3491 2 месяца назад

    ስልክ ላክልኝ ??????

  • @AratAyena-v4j
    @AratAyena-v4j 2 месяца назад +5

    ሽመልስ ኣብዲሳ እንደ ባይደን ጃጁ እንዴ?

    • @Allamehara
      @Allamehara 2 месяца назад

      ሽመልስ፡ማህይሙ፡አበደስልጣኔንሊነጥቁኝነውብል።

  • @ኣም
    @ኣም 2 месяца назад +1

    😊😊

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 2 месяца назад

    እነዚህ ሰዎች ማንን ነው የሚዋሹት?

    • @beyakutg3
      @beyakutg3 2 месяца назад

      እራሳቸውን። ህዝብ እንደው ከባነነ ቆየ: ጅል ፋራ የሰለጠነ ለመምሰል አብዝቶ ይዋሻል የታወቀ ነው

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 2 месяца назад

    ለማ መገርሳ የኢትዮጵያን ሁሉ ነገር ትቶ private life / separated from politics መኖር በመረጠበት ባሁኑ ጊዜ ሁለቱም ስለ እሱ መቀባጠራቸው ግራ መጋባታቸውና ተስፋ መቁረጣቸውን ያሳያል ።

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 2 месяца назад +2

    ተቀደደ ፋኖ ሁለት ሽህ እጅ ስጡ ብለህ ክምትቀደድ እስቲ ከመከላከያ የሞተውን የተማረከውን ቁጥር ንገረን ሚስተር ብልፅግና/ ብልግና /

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 2 месяца назад

      እኮ ስንት የደሀ ልጅ ጫካ ገደል ላይ የቀርት😢

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz 2 месяца назад

    ድል ለመከላከያ ሰራዊት

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 2 месяца назад

    ያሌሌ ዋሬነው።

  • @Berihu321
    @Berihu321 2 месяца назад

    አማራ ተውላጅ ነን አምትሉ ሰዎች አባካችሁ አሁንም ዘርኚነት ይቅርባችሁ ፋኖ ብቻው ምንም አያመጣም አብይ ለመጣል ሁሉም ብሔር ነው መተባበር ያለበት የድርዳዋ ክትባ ዛሬ አይደልም ተላላኪ የሆነው ክዝህ ቀደም ጦርነት ዘራቸው ይጥፋ አያለ በሚድያ ሲናገር ነበር ስለዝ ማንኛዉም አትዮጵአው ለ አብይ መንግስት መጣል አለበት

  • @yade716
    @yade716 2 месяца назад

    የግሪሳ ቁጥር በግምት ከ---እስከ--- ብሎ እንጂ በትክክል ማስቀመጥ አይገባም።

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 2 месяца назад

    ጋላውም ሱማሌውም በአማርኛ እየተግባባ አማራን መጥላት

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 2 месяца назад

    ለምን ከየቤቱ ወጣቱን እየለቀሙ ታጋዩን እጅ ሰጡ ይባላል። ቆርጦ የገባውን በዚህ መገመት አይቻልም። ይታረም!!

  • @ሳዳም
    @ሳዳም 2 месяца назад +1

    አይ ብልፅግና እጅ ሰጡ አላለም😂😂

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 месяца назад +1

    What Is the impact of the fano movment on the civilian in general. How are the fano being feed?

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 месяца назад +2

    ለዚህ ባንዳ አንድ ጥይት ጠፋ ወይ!!

  • @he5896
    @he5896 2 месяца назад

    ሽመልስ😅 ለምንድን ነው የሚዘባርቀው።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 месяца назад

    የደብረብርሃን ዮኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ከፍል፣የባህል ማዕከል፣የአጼ ዘርዓይ ያቆብን የእውቀት ማዕክለ የሆነው በታሪክና በባህል የዳበረውን የሸዋን ኢትዮጵያን አስተዳደር ማዕከልና የታሪክ ሀብት ክምችት የማህበረስብ መሰረት ሆኑትን ባህልን፣ቋንቋን፣ፓለቲካን ለማጥፋት የአማርኛ ቋንቋ የትምህርት ክፍል እንደዘጋ ትዕዛዝ በመስጠት ከሀምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የአማርኛ ቋንቋ አስተማሪዎችን ከስራ አሰናበታቸው፡፡(የዪኒቨርሲቲ ሃላፊ ዶክተር ንጉሱ ታደሰ)

  • @TakeDikso
    @TakeDikso 2 месяца назад

    Sijamare Esportinina political Mine Aganegnewu

  • @AlemTigray-pc8yv
    @AlemTigray-pc8yv 2 месяца назад +5

    ኢትዮ ፎረም ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም

  • @haba11
    @haba11 2 месяца назад

    ኧረ ጉድ ነው! ጦርነት የገና ወይም የኩኩሉ ጨዋታ አይደለም ሰው ይገድላል: ንብረት ያወድማል። ተጠያቂነትስ የለም እንዴ?

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 2 месяца назад

    አቤ በነውጡ የመጀመሪያ አመታት ላይ አፈንዲ ሙተቂ ሸኔን ማን እንዳደራጀው የገለፀበትን ጦማር ለጥፎ ነበር!አዎ እራሱን አፈንዲ ጠቅሶ ጠቅላዩ ለማን ጨምሮ እንዳሉበት በእጁም የቃለ-ጉባኤ ማስረጃው እንዳለ ጠቅሶ ለጥፎ ነበር!ዋናው አንዱ አንዱ ላይ እየለከከ የወገኖቼ ስቃይና ሞት ግን ተጠያቂ ሳይኖረው እንደቀጠለ ነው! ሁሉም አምሐራ ላይ ሲሆን አንድ ናቸው!😭

  • @YibekalYebe-e7q
    @YibekalYebe-e7q 2 месяца назад

    Inforced thaught by sa.and aa but we were wrong .

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 2 месяца назад +2

    እነዚህ እርኩሶች የኢትዮጵያ ክልል መሪዎች ሁሌም ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ እየወነጀሉ ንሮዋል:: ነገር ግን እውነት ተደብቆ ኣይቀርም :የኢትዮጵያ ህዝብን እንደውሻ ሲጨፈጭፉትና ሲገድሉት የኖሩትን ምድረ ኣጫፋሪ ጉንዳን ኣሁንም በውሸት ኣምድ ህዝቡ እያለቀ ይገኛል::

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👈

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 2 месяца назад

    አይ ሕውሓት ጀግናው በዚህም በዚያም ያለውን ግጭት Tplf ነው እየተባለ በግራም በቀኝም ሲዘለል መንጋው እንደተለመደው ሳይጠይቅ በጥላቻ አብሮ ሲዘል ይኸው ራሳቸው ወጥተው ግጭቱን ሲቀሰቅሱ የነበሩት እነሱ መሆናቸውን አምነዋል። ሕወሃት ሳይናገር ዕውነት ፈጦ እየወጣ ድል በድል እየሆኑ ነው። አሁንም "አያችሁ እኛን በግፍ ነበር የሚወነጅሉን" ብለው አይናገሩም።አከብራቸዋለሁ

  • @Abraham-e2c
    @Abraham-e2c 2 месяца назад

    እኔ በገላጋይነት 8 ዓመት በላይ ሰርቻለሁ ሴራውም አውቀዋለሁ እውነት የሆ ፍትህ በስጠቴም ኢሳት ቲቪ ስሜን በማጥቆር ጥላሸት ሊቀቡኝ መኩሮው ከሽፎባቸዋል አሁን ላለው ግጭት መንስኤም ተያይዞ የመጣ ነው።

  • @solomonbelete5383
    @solomonbelete5383 2 месяца назад

    ይህ አሁን እጅ ያሠጤ ፍት ነው ?

  • @DessieCityPeaceandDevelopmentA
    @DessieCityPeaceandDevelopmentA 2 месяца назад

    እንደ አንተ አይነቱ ሥነ አዳር ከርሳም አንተ ስትሞት ልጆች ካሉህ እድሜ ልካቸውን የባንዳ ልጆች ተብለው በሚያዋርዳቸውን የክብር ሥም እየተዋረዱ ይኖራሉ ።

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 2 месяца назад

    አነዚህ ቡፋሆች ያገኙታል ቀስበቀስ ይፈጸማል ሁሉም። የተምታታ በቅጥፈትና ስነልቦና በሽታ የሚሰቃዪ አረመኔዎች ናቸው።

  • @abrehetabrehet1407
    @abrehetabrehet1407 2 месяца назад

    Dil Dil Dil Lfano Lfano Lfano

  • @galexzy4202
    @galexzy4202 2 месяца назад

    😱😱😱😱

  • @masreshalakachew6535
    @masreshalakachew6535 2 месяца назад

    የሆነ ስዓት 13ሺ ፋኖ የሚል ዜና ሰምቼ ነበር 😂😂😂

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 2 месяца назад

    In developed countries, there is an average of 800 cars per 1000 people & what we have in Addis is an unrealistic explanation

  • @S1219M
    @S1219M 2 месяца назад

    አይይይ...መስጦፌ! ሲያዩት ትክክለኛ መሪ ይመስላል። ለካስ ውስጥ ለውስጥ ዜጎችን እያፋ*ች ናት።

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 месяца назад

    ለማ እንዳትመጣ የበሽታ ሜኑ የሰጠህ ስትመጣ ገሎ በሽታ ገደለው ብሎ ሊያሳብብ ፈልጎ ነው

  • @Aje-s4y
    @Aje-s4y 2 месяца назад

    Jil jilajil jilanfooch nachu A tebiyewooch

  • @hanihasen
    @hanihasen 2 месяца назад

    ሸኔ አሉ አምስቴ ከሽመልስ ይልቅ ኦነግ እና ኦላ የወረሞ ደምስር ናቸው ሽሜሜ በደንብ ያውቃል❤❤❤❤