Bekele Arega - minjar | በቀለ አረጋ - ምንጃር New Ethiopian Music 2020 official video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Bekele Arega - minjar | በቀለ አረጋ - ምንጃር New Ethiopian Music 2020 official video

Комментарии • 35

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 5 месяцев назад +2

    ይሄ የሸዋ ሙዚቃ ከእንደገና ሰርተህ በዚሁ ቃና እና ዜማብትለቀው ከዚህ የበለጠ እይታ ይኖረዋል።

  • @gojobetmedia6476
    @gojobetmedia6476 4 года назад +9

    ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት መታፈሪያ ምን አይነት ወርቅ እጅ ነው ያለህ ያዝ እጅዋን የሚለውንም እንዴት አሳምራቹ እንደሰራችሁት በእውነት እንዲህ የ ሃገሬን ሙዚቃ ማጣጣም ደስ ሲል አረ ጆሮዋችን መቀለጃ ሆነ እኮ

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 2 месяца назад

    Hሐገረ ቦልጋ ፣ ዘሐገረ ምንጃር ... ሸዋ ደስ ሲለው ... ደስ ይላል ... ደስታ ፣ ፍቅር እና አንድነት አይለየን... ሰርግም ፖለቲካ ይሆናል ለካ ( ክሊፖ ማንበብ ለሚችል) ... ደሐ ሐብቱ መወራጨት ነው። ሙሽራው የገባው ነው ... ዘ - ሐገረ ሸዋ:: ሌላውን አልልም...

  • @jotekassahun4505
    @jotekassahun4505 2 месяца назад

    ❤❤❤ደጋግሚ በሰማው አሰለችም ዘመዳቼቼ ምንጃጃርርር

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 Год назад +2

    What a voice

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Год назад +2

    ምንጃር ሀገሬ❤❤❤

  • @Alex_-fl1ln
    @Alex_-fl1ln 4 года назад +6

    ዳግማዊ ባህሩ( ጋሽ ) በቅዬ ጋሼን በምወድበት ልክ ነው ምወድህ ችግሮች ይኖርብሀል ብዬ አስባለው እንጂ በዚህ ብቃት እንዲ ተወስነክ አትቆይም ነበር ብቻ በርታ እኔን እና መሰሎቼን በጋሼ ናፍቆት እንዳንገላታ አንተን ሰተውን ሄዱ እርሳቸው ብዙ እንጠብቃለንና ወዲ በል ፍሬክን

  • @TaydeTebebe
    @TaydeTebebe 7 месяцев назад +1

    Wow how i like it

  • @bazamoges1210
    @bazamoges1210 2 года назад +1

    ዉይ ሀገሬ

  • @Wezweznaod
    @Wezweznaod 4 года назад +2

    we need more uploads please. I love it

  • @lamrot1623
    @lamrot1623 4 месяца назад

    Menjare negn yawem ye bulgawa ❤

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 года назад +15

    አባቴ ትዝ አለኝ የምንጃር የሸዋ ሰው ነው😭😭😭የቡልጋ ሰው ነበር😭😭😭😭አይ 😭😭😭

    • @hewan676
      @hewan676 Год назад +1

      ነፍሳቸውንይማራቸው

    • @kpushka
      @kpushka Год назад +1

      Edilegha neh.... Be hiwetih zekirachew .. endatikeshif adera

  • @solomonmeskele1609
    @solomonmeskele1609 Месяц назад

    Wow yamiral

  • @bazamoges1210
    @bazamoges1210 2 года назад +1

    ዋዉ

  • @gojobetmedia6476
    @gojobetmedia6476 4 года назад +2

    wow yekedemegn yelem des sil mert sera new minjaroch sebseb belu asnekut

  • @zdzdzdzd4324
    @zdzdzdzd4324 Год назад +2

    ሸዋ ሀገሬ❤

  • @queencysabastine4393
    @queencysabastine4393 4 года назад +1

    Amazing I love it

  • @fikeryemaryamlij9177
    @fikeryemaryamlij9177 3 года назад

    Yaze egdiy💃💃💃

  • @messiuser7153
    @messiuser7153 4 года назад +1

    ምርጥደስእሚልሙዚቃ

  • @lematsportlive995
    @lematsportlive995 4 года назад +1

    wow amazing music

  • @fetarieyegn
    @fetarieyegn 9 месяцев назад

    ሸዋ የፍቅር ሀገር

  • @ledeta4930
    @ledeta4930 3 года назад +1

    ምርጥ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад

    Habesha sideset btami des yelale

  • @Hna-jv1ql
    @Hna-jv1ql 5 месяцев назад

    አሁንስ ሄጂ አለኚ ምንጃራ ናፈቅሺኚ

  • @Asemuasegidmengestu
    @Asemuasegidmengestu 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskderagetu4933
    @eskderagetu4933 4 года назад +1

    Wow❤

  • @mehaletmehalet-ux8uj
    @mehaletmehalet-ux8uj 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikeryemaryamlij9177
    @fikeryemaryamlij9177 2 года назад

    Wow

  • @fikershuruba1076
    @fikershuruba1076 4 года назад

    Wooooow #1

  • @jotekassahun4505
    @jotekassahun4505 2 месяца назад

    እናቴ አጉቴ አይወመዳቼ

  • @fetarieyegn
    @fetarieyegn 4 месяца назад

    Wawww

  • @fetarieyegn
    @fetarieyegn 9 месяцев назад

    wawww