Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀሀሀሀ አብቅቷን ክክክክክ እውነት ለመናገር ከደዚህ አይነት ውስብስብ ያለ ፉቅር ይጠብቀን አሜን በሉ ሰዎች
አይዞሽ ፈሪሃዬ ኢስ ታልቅስ
ያፉስ ክፉ ጃንሱ የቁም ቅሸትሽን አቁሚ ኤስ ደግሞ ፈሪሃ የሄደችው ባንቺ ነው ግን እደማይወድሽ ታውቂያለሽ
የአሚር እናት ሰው እዳስቀመጡት አይኖርም ይለወጣል አይሶን ምቀኛ ነሽ
ፈሪሃን ተያት አይሶን እዳቺው አልፎላታል ተያት
አሚን
እኔ ልቅስ ልበልልሽ ፈሪሀዬ አይዞሽ።😍እንድህ የማስለቅስ ፍቅር ይስጠን የፈሪሀዬ አድናቄወች😂😂😂
Maryam Maryam እኔንም አስለቀሰይኝ ስታሳዚን
አዉነት ላመነገር እኔ ና ባሌ ልክ እንደ ፈሪሀ እና እንደ አሚር ነበር ስኒጋባ
ኢናመሰግናለን ለቫንት ሲወዲህ
Wey er aysetesh ene yefrihan filem hulu hiwota wet ale yafeqeruten sew matat kebad new gen tesfa kalkoretesh hulunem yeras targiyalesh
እረ እንደዚህ አይነትስ ፍቅር ይቅርብኝ፡፡S በጣም ቀፋፊነሽ
የራሷቸዉን ህይወት ዘግተዉ ለጋደኛቻቸዉ ስኬታማነት ማሰብ 👌👇👇👇ኮራይና ሀንዴ ፍቅር ናቹ
❤
ፈሪሐ ውዴ በጣም በጣም ጠካራ ልጅ ነሽ በጣም ነው እምወድሽ ፈሪሐ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👄👄👄👄👄💋💋💋😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹le feriha ydresssss
ፈሪሀም የባሏን ምርጫ መጠበቅ ነበረባት ማለት ኢሚር እሷን እደሚወዳት ታዉቃለች ማመን ነበረባት መጨረሸዋም ሞት ሆነ አዝናለዉ
ትክክል😢
ሌቫንት በጣም የምታሳዝን ሰው በእውነት
ሌበንት ሁሉም ከፈሪሀ ጎን ነዉ
😢😢
Betam
አዎ እውነት ነው ሌቫንት በጣም የምታሳዝን ሰው
አገላታቹ እኮ😂😂
እኔ ምለው ኢሜር ሁሉንም ያሸንፍ ነበር ግን ዛሬ ፈሪሀ አሸነፍችው ይገርማል ያረብ ለኛም አድለን
Beferiha hule new mishenefew
አወ ፈሪሀን ለመጀመርያ በፍቅር አሸንፏት ነበር ግን አሁን ተሸንፏል ይገርማል😱
ሰኒም መልካም እብደት ይሁንልሽ እግዲህ ህይወት አደዚህነች አዴ ደስታ አዴሀዘንን ታመጣለች 🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈ያኔ የጼዳት ልጂ እያልሽ ስትሳደቢ ስትማቺ ነበር ግን አሁን ፈሪሀ እዉነተኛዋ ሆነች እጇን እኳን ለመካት ትጠየፊነበር ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ደህና አርገሽ እጨጂ🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈
ፈሪሐ ውዴ ጀግና ነሽ የኔ ውድ እሱ እንዳቃጠለሽ መልሰሽ አቃጠልሽው ፈሪሐ ውዴ
ፈረሀ አበስ
የኔ ውዶች ኢሜርና ፈሪሀ ስታሳዝኑ ወይኔ ታሸንፊያለሽ አይዞሽ ፈሪሀዬ ኢሜርም በጣም ይወድሻል
አወ💖
ፈሪሀ የኔ ጀግነ ዉብ እኮ ነሽ ስወድሽ የኔ ልዩ አይዞሽ
ፈሪሀ የኔ ንግስት እንኳንም እንኳንም አሸነፍሻቸው የኔ ውድ ፈሪሀ
ፍቅር ያሸንፍል💖
ከፍቅረኛየ ጋ ተጣልቻለሁ እንደ ፈሪሀ ጥንካሬን ያድልሽ ብሉኝ እሥኪ😢
እኒም እደዛዉ
አይዞን ማር አንድ ቀን እናሸንፋለን 😂
አይዙሽ ማር
አይዞችሁዉዶችእኔምእንደናተነኝ
enim endanch mari yatsnash
የፈሪሀ የሂወት ለውጥ ደስ ይላል ጠንካራ ናት
ውይይይይ ኤስ ተቃጠልሽ ፈሪሀን እንደዚህ ነበር ያቃጥልሻት
👍💋💋💋💋
በጣምጅ. ስራለሰሪው. እሾህ ላጣሪው. ነውይባላል
በእውነት ፈሪሃን መልሷት በጣም ይደብራል ሞታ ቢሰቃይ ምንም አያምርም ሳትሞት በፍቅር የሚሰቃየው ያምራል ፈቅር እዲነው ያስብላል ከሞተችማ ሞተች ነው ኢሚር እንኳን ሞታ አይደለም በቁመናዋም ብልጥ ሇኖ ሊደርብባት ነበር የኔ ውድ ፈሪሃ በልጥ ቁጭ አድርገሽው ጠፋሽ
ጠፋሽ ገን እደ ኩሱም ብልጥ ብትሆኝ አርግዘሽ ብትጠፊ ልጅሽን ይዘሽለት ብትመጪ ደስ የሚል ሰብራይዝ ነበር እደልማዱ ይመርመር ይል የሆናል ኢሚር ታውቂአለሽ ፈሪሃ ኢሚር የሚያምረው ባቺ ነው
😂እኮ ይች መስቆር አስ😂
ስኒም የስራሺን አገኘሺ ይገባሻል ኤሜርነ ፍርሀ ኡፍፍፍፍፍ ስታሳዝኑኤስ ተራሺ ነው ተቃጠይ ፍርሀን እድህ ነበር ያዴርግሻት ሊቫት ምርጥ ለፍቅር መስእዋት ከፍይ
ለሁሉም ነገር ትዕግስት ወሳኝ ነው ።አናፂ ምን ይላል መሰላቹ አስር ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ ይላል።
እውነት ነው አስር ግዜ ላካ አንድ ግዜ ቁረጥ
ትክክክለኛ አባባልልልል ትህግስት በጣም ጥሩ ነው
እውነተኛ ብለሻል የኔ ውድድድ
ክክክክክክክክ እውነትሽን ነው
እዉነት ነዉ
ኤስስስ አበቃልሽሽሽሽሽ። ክክክክክ ከሰው ትዳር መሀላይ መግባት ይህ ነው ትርፊ ክክክክክክ እዴት ዴስስስስ እዳለኝ አብቅቷን ይመችክ
ጨካኝ ደራሲ ነው መጨረሻው የሰውን ልብ ይሰብራል ይህ ሁሉ መፀዋት የተከፈለበት. ፍቅር በአድ ግዜ አፈር አስገብቶት እርፍ እህህህህ. ፈሬሀ. መሞት አልነበረባት ቢያንስ ልጅ መውልድ ነበረባቸው. ፈሪሀ እና ኢሚር. ግን እንደዚህ. ከሁሉ የወጣ ታሬክ. ቢተሰቡ አይሳምም ደሞ ልጅቾም. እይይይይ
አወ ደራሲዉ ማስጠያ ፈሪሀን መግደል የለበትም ነበር😭
ማን ነው የገደላት ግን
ሌበንት ሁሉም ከፈሪሀ ጎን ነበራ ምርጥ ሠዉ ነህ
ፍቅር ውስጥ መታገስ አስፈላጊመሆኑን አሰተማራችሁኚ ፈሪሀ ኢሚር የኔ ውዶች😔😔❤❤❤❤❤❤❤
የተረገመ ደራሲ ለኢሚርና ለፈሪሀ ይሄ አይገባቸውም ነበር በጣም ልብ ይሰብራል ስት መሰዋትነት ለዚ ነበር
😂😂😂😂😂😂😂
በትክክል በጣም ያሳዝናል
በጣም በሽተኛ ነው ደራሲው በጣም ነው የሚያናደው ስት ሰው እያለ እሷን ገደላት ማይረባ😢😢😢😢😢😢😢😢
@@MusidaFraijበጣምእኔምብያለሁበጣምልብሱባሪነዉ😢😢
@@MusidaFraijmechereshaw ende ayhonm nber be rasua mekneyat tetaltew new mota yewetachew
ወይኔ ፈሪሀና ኢሚር አሳዘኑኝ ዛሬ ሆደን በሉኝ ሁለታቸውም ሲነጋገሩ ፊታቸው በርበሬ መሰለ
በጣም እኔም አሳዘኑኝ
😢
❤❤❤ እህህህ ፍቅር
ምስኪን አስልቀሳችሁኝ ፊሪሀየ የኔ ማር. ኢሚር አይዞህ የኔ ውድ እኬናችሁሁሁ
የወንድም አሢድ መህመት የፍቅር መቀሥ ኤሥ ሁሉ ጋ እምትተኛ ሠኒም ሥታሥጠሉ ፈሪሀዬ የኔ አበሣ አይዞሽ ትታረቃላችሁ ትጋባላችሁ ማሮቼ
ፈሪሀ አበስ
ምንዋጋአለዉ ትሞታለች😭😭😭
@fatuma😢😢😢ibrahim5378
ወይ ሰኒም ወንዶች የወደዱሽ መስሎሽ እግርሽን ስትከፍቺ ከረምሽ ሁሉም ዘወር በይልኝ ይሉሽ ጀመር
ክክክክክክክክ ትክክል
እውነት ነው ክክክክክ
ክክክክ
174 በላይ ትዘንጣለች ብታያት ያፋዝን አግብታ ወይዘሮ ሰኒምን እንደት እደምታረጋት
ፈሪሀ እናኤሚር ፍቅራቹህን ቀጥሉበት መቼም እዳትሸነፉ ሊቫት እና ኮራይም ከልብአፍቃርናቸው
ኤስ አትልፊ ኢሚርን አጥተሽዋል ማማየ ፈሪሀየ አይዟሽ ፍቅር እድህ ነው¡¡¡¡¡¡
እዩ ወሎየዋ ።
😂😂😂😂 ኤስ ትደብራለች
ዛሬእሥኪlikeሥወዳችሁ፡እንኳንደህናመጣችሁ፡ኢሜር.ፈሪሀ
ኧረ ፈሪሀ የለለ ነው የጨመርሽው ይመችሽ አቦ ምን ግዜም አድናቂሽ ነኝ
ፈረሀ የኔ ልዩ 💪❤❤❤❤🥰
ፈሪሀ የኔ ጀግና ቀጥይበት ኢምር ደሞ ሁሌም ይወድሻል
አሸነፈች ፈሪሀ ትግስተኘዋ💖💖💖💞💞💞❤❤❤❤❤😍😍😘😘💓💓💓💓
እውነት ለመናገር ስቶቻችን ነን እደዚህ ስህት የምሰራው ይሆ ፊልም ሳይሆን ሂወታችን ነው ትንሽ ስህተት በሙሉ ህይወት ያበላሻል ግን እደፈሪሀ
የኔማር ቆጂት እሰይ እንኳን ከበርሽልን ቀጆ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞❤
የኔማር ፈሪሀየ አታልቅሽብኝ ስታለቅሽ እኔም ይከፍኛል አይዞሽ ትመለሳላቹ💖💖💖💖😭😭💞💞❤😭
ፈሪሀ የኔ ውድ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ አይዞሽ
እውነት ለመናገር ኢሜር። ክስት አለ ውይይይ ሳሳዝን ከሷጋር ሳለና አሁን ያለበት ሁኔታ በጣም ይለያያን። ስሜቱን ደበቀጅ እውነት ያሳዝናን
አወ ኢሚር በጣም ገስቷል አዝኗል😭
አወ በጣም ክስት ብሏል ኢሚር ሁለቱም ተጎዳድተዋል ያሣዝናል💖
Ewnat naw kassa
የሰኒም የመህመት የአይሱን የኦናል የሰሂር መጨረሻ እዲህሆኖቀረ😂😂😂እዉነት ትግስት ዉጤትአለዉ ዉሸት እዉነትሲሆን ያየሁት ለፈሪሀ ብቻነዉ ያኔሁሉም ሲሰድባት የጺዳትልጂሲሏት ነበር አሁን ግን አቀጠቀጠችዉ ሁሉንም ሰዉ ይመችሽ ፈሪሀየ💔❤️❤️እኔያዘንኩት በሞሞትሽነዉ😭😭😭
Feriha temotaleche woye
እኔም😢
ውይ ሊቫት ትዕግስቱን ይስጥህ የእውነት አፍቃሪ ነህ።
ሌባትን ስጠለዉ ሸክም
@@naseematariq2142 እሱ ነዉ ፈሪሀንየገደላት?
aowe😢@@ኢማንሠይድሙሀመድ
የሰሊም መጨረሻደስ ይላል ሁሌም ቢሆን ሰው የስራውን ያገኛል
ኢስ የማትረቢ አንተ እንጂ ፈሪሃ አይደለችም ኢሚር ግን ጥፋቱ ያንተ ነው ካለ ኢስ ጭፈራቤቱን አልሰራም ያልክ ሰው ነህ ሌላም ሰው ቢሆንም ያውቅብሃል ኢሲን የመረጥክ ነው የሚመስለው ነውም ተነቃብህ እራስህ ነህ ጥፋተኛ
የኔ ምርጥ ፈሪሃ ስታሳዚኑ
በጣም
ሰው ሆይ በላይ ውበት አትማርክ ሰው ሆይ በሀብት በገንዘብህ አትመካ ሰው ሆይ በእውቀትህ አቶመካ ሰው ሆይ በዘመድ አዝማድ አትመካሰውሆይ በስልጣንህ አትመካ ሰው ሆይበአለባበስህ አትመካ ሰው ሆይ በምድር ላለ ነገር ደስታ አታብዛ ሁሉም ነገርፈራሽ ነው የካሱ እጀራ እናት እራስን መውደድ ይህ ነው ውጤቱ 😂😂
👌👍👍👍👍
የኔ ማር ፈሪሀ አይዞሽ ፍቅር ያሸንፋል
ፈሪሀ እኔ ላልቅስልሽ አይዞሽ ፈቅረ ያሸንፍል ኤስ አትልፊ ኢሜረ ያች አይሆንም
እዉነት ነዉ ትክክል
ፈሪሀ የኔ ዉድ አይዞሽ ማር
ኤስ በሠዉባልድርቅ የራሳችንን ባልአላህይስጠን የሰዉ ባልጋር፡አያዲርቅን ፡ያረብ
Algebagnim gn yetlantu eyetedegeme new ende?????
አሜን እህቴ
አይይይይይይኤስ ቻይዉ ቅጥልበይ እሺ አሁንም ፈሪሀን ይወዳታል በጣም ደስ ብሎኛል ፈሪሀ ስለተቀየረች ሰኒም የጅሽን አገኘ ሁሉም የስራዉን ያገኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሱሶች መጣቹህልኝ ግን አደራ አደራ ነገ ተፈፀመ እዳትሉን በእግዚአብሔር በዚህው ቀጥሉልን እሰከ መጨረሽው
ፈሪሀ ማር ለቅሶሽ ልክ እዴመጀመሪያዉ ሆነብሽ ኢሚርን ስታፈቅሪ እዴዚህ ነበር አሁን ማነዉ ያለሽ ባለፈዉ እኳን እናትሽ ሁልጊዜእ ከጎንሽ ነበረች ዉዴ ፈጣሪ ካችጋር ይሁን ማርዩ
አንድ አለመግባባት ብዙ ችግር ፈጠረብን✅
የሀደና የፈሪሀ አድናቂ ነኝ
በሰው ትዳር መሀል መግባት ይህ ነው ትርፊ 2ቱንም እደምታጭ እርግጠኛነኝ
😂😂
ደራሲው ግን ምን ሁኖ ነው ሊባንትን ጎዳው የፈለገውን አልሰጠውም እርጋታ ብቻ ነው የሰጠው
በጣም..ያናድዳል.በፍሪሀ.ፍቅር ተስቃየ...ትንሽ እንኮን አታፍቅርውም
ምርጥ ስው ነው ስወደው ለሚወዱት መድከም እርፍት ነው ብሎ ነው መስለኝ
Enam andewengal livant fireyan magebat neberebet
Kkkkkkk
ኢቺ ኤስ የምትባል ስታስጠላኝ ጂል ጥርስ ፈሪሀ የኔውድ አረፈደም በድጋሜ ትጋባላችው ከኢሜር ጋር አድናቂያችው ነኝ
ወይ የናተ ኮሜቶች መችም ፊት ፈሪሀ ስታቃጥል አሁን ደስ ስትል ምንድነው ነገራችሁሁ👊👊👊👊👊👊
ወይኔ ወላሂ ለረመዳን በጣም ጓጉቻለሁ ማነው እደኔ የጓጓው
ደረሠልን
ውደ ይሄ ፍልም አዘናጋን ከዚክር
እኔም
የሀያቲ እኔ ለራሱ
@@hadrtadam6626 አልሐምድሊላ አሁን ለቀሩት ቀናት በሰላም ያድርሰን
ዉይ ሌቫት ግን ምንአይነት ተፈጥሮ ነዉ ይሄ ትግስትህ መታደል ነዉ እኔ ባንተ ቦታ ብሆን ግን አይይይይይ አይወራ
እናመሰግናለን
Gin ko gedelat...
በጣም..ድራሲውም..በጣም..የግል ችግር አለበት.መስል
ፈሪሀ አሁን እኮን አሸነፋ እስኪ የትም ብትዞሬ ኢሜር እና ፈሪሀ መቸም አይለያዩም።
ምንዋጋ አለዉ ሞትነጠቃት የተረገመ ደራሢ💔💔💔💔😥😥😥😭🖤🖤
አ,ወ ይይይይ ያሳዝናል😭😭😭
ወይዘሮ ሰኒም የእጅሽን ኣገኘሽ ደስ ሲል ይገባሻል
ሰኒም እስቱ ጋር ነዉ የሚተኚዉ
እናመሰግናለን ምርጦችዬ
ፈሪሀ የኔ ሊዩ ❤️❤️❤️
ፈረሀ የኔ ንግሰት እምወድሸ💋♥️
ፈሪሀና ኢሚር በጣም ነው የምወዳችሁ እፉ
ኤስ አለቀልሽ ኢሚር አልፈልግሽም ያፉዝ አንደዛ ቁመሽ መቅረትሽ ነው ዋጋ መክፊል ማለት እንደ ስኒም እና እንደ ኤስ ነው
ኤስ አሁን መንን አልፈልግሽም kkkkkkkk
አይፈልጋትም ኤስን ፈሪሀ ጋ ነው ልቡ የኔ ዉድ ፈሪሀ ሚስኪን አይዞሽ የኔ ልዩ
ክክክክክ
ፈረሀ ሃቅ አላት ሃያቲአሣዛኝ
ወይ ኤሚርና ፈሪሀ ስታሳዝኑ
የእውነት በጣም ያሳዝናል አስለቀሰኝ የፈሪሃ ለቅሶ ትዝ ይለኛል ትንሽ ያለ መግባባት በኔና በጣም ከምወደው ልጅ መሀል የተፈጠረው ያኔ ያለቀስኩት እንባ ትዝ አለኝ የእውነት ፈጣሪ ይመስገን ተነጋግረን ችግሩን ፈታነው
ኢሚርና ፈሪሀ አሁንስ የሚሮ አሰዛኑኝ ፍቅርቸዉ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💞💞
የኔ ወድ ፈሪሀ ሰወድሺ በናታችሁ መልሷት አትግደሏት በፈጣሪ ኦፍፍ እኔ የእወነት አለቀሰኩ
የኔዉዱፍርሀ
እኔምአስለቀሰችኝ
አልሞተችም ያፉዝደብቋትነዉ
ሰላምውዶችእካንደህናመጣችሁ እዳታቃርጡት ኢሚር አይዞህ ፈሪሀአይዞሽ
የኔ ውድ ፈሪሀ ሁሌም 🏆🏅አሸናፊ ነሽ
ፈሪሀየ እኔም እንደች አልቃሻ ነኝ ግን አሁን በፍቅር የመጣ ድንጋይ ሆንኩ
የመጀመሪያ ቀኔ ኢሚር አለቀሰ የኔ ውድ
ፈሪሀ ኢሚን ኮራየ ኢቫት ዘህራ በጣምአወዳቸሀለሁ💕💕💕💕💕💓💓💓
ወይኔ ሌቫት ስታሳዝን😢😢
ሌባት አያሳዝንም የሠዉን ይወት ያመሠቃቅላልጂ ዲጋይ ሌባት ኤስ😬
እደኔ ሁሉም ነገር የኢሚር ጥፋት ነው ፈሪሀን በኤስ ምክንያት አላዳምጣት ብሎ ነበር
ewanate Naw Ahun YaEimr Taranaw
ትክክክል..ውላሂ.ትትዋት ንበር
ውነትነው። ጉዳይ አላላትም ነበር ግን የስራውን አገኘ
ትክክል
ለውሳኔ አለመቸኮል 😭
ኤስ አታስጠሊኝ አይወድሽም ሲኼድኳን ይዞሽ አይኼድምግድ ሁኖበትነው
ፈረህ በጣም ጠካራ ነሽ የኔ ውድ ኣይዞሽ ያሊፋል
ኮራይ ምርጥ ሰው ነው
Fariha enna emir batam ya saznallu😭😭😭💔💔 corai enna handem endazaw😢😢💔💔💔💔
የኔ ዉድ ፈሪሀ እኔ ላልቅስልሽ ማር
እውነት ለመናገር የማትረባ። የመጨረሻውን ምሽት አበላሸችብን ስትል አልቋን ሲላት እዴት እደሳኩ ክክክክክክክክ ወይ ጉድ ውርደት
እኔም ሀሀሀሀሀሀሀ
እኔም በጣም ነው የሳኩት ክክክክክ
እኔም ተቃጥላ እኮ ነው
እደሊቫት የሚሳዝነኝ የለምስወደዉ
Yekabshali sanim
ኤስ ኢሚርን መልሽ ያች አይደለም ያለፈሪሀ ህይወቱ ባዶነው
@@hadraalkaabi4559 ትክክልkkkkkk
እሽ ፈሪሀየ አታልቅሽ አይዞሽ ፡፡ኢሚርም ታሳዝናለህ ሲጀመርም Sሸይጣንን ፈርቻት ነበር እንደምታለያያችሁ፡፡ግን አሁንም ትዋደዳላችሁ ይቅር ተባባሉ ፡፡ሲቀጥል ሰኒም የስራሽን ስላገኘሽና ስለተዋረድሽ ደስ ብሎኛል፡፡የቀረኝS እያቃጠልሽኝ ነው እባክሽ ከኢሚር እራቅ ከፈሪሀም እራቅ አይወድሽም የሰው ትዳር አታበላሽ፡፡የሚገርመኝ ነገር ፈሪሀና ኢሚር መጨረሻችሁ ይሄ ይሆናል ብየ አላሰብኩም ነበር፡፡ግን ጥፋተኛ ኢሚር ነህ እየተጎዳህም ነው አሁን፡፡ፈሪሀየ የኔ ጀግና ደስ ብሎኛል ሀብታም በመሆንሽ፡፡በአንድ ጊዜ፡፡እኔም በሆንክ ደስ ይል ነበር ግን አባትሽን መቸነው ከዛች ቤት የምታወጭው
ትክክለኛ ፍቅር ያለው ሌቫንትጋ ነው
እ ዘገምተ ኛ ፍቅር 😊
ወይይይይይ በጣምአዘኩችየምርፈሪሀናኢሚንፍቅራቸዉንእጅ ለቆሠቸዉንአሎድም ተሥፋአለኝእደምትገናኝ
ፈሪሀና ዘሀራ ኢሜረ ኩሬ ጉልሡም ሀደ ሊባት ካሡም ጥሩ ናቸው
Ufffff emir ena feriha zares liben seberachut ye ewnet eyemeselegn ayine dem eyalekese nw 😭😭
ኤስ እሰይ እንደዚህ ነበር ፈሪሀን የምታናጃት ደግሞ ኢሚር አይወድሽም የፈሪሀ ብቻ ነው
ፈሪሀ ጥፋትሽ አሁን ገባሽ ምንም ጊዜ ሳትሰጭው ጥለሽው ሄደሽ
ምንም ጥፈት ዬለባትም ኢሚር ነው ጥፈተኛ በለ ትደር ወንድ አነበራም ከሌላ ፍቅራኛ ሴት ገር የተንዛለዘለው እሱ ነው ቀድሞውንም ከወንዶች መልከም ነገር አይጠበቅም
@@munna5498 ሁለቱም ጥፋተኛ ናቸዉ
ፈሪሀ ምንም ጥፋት የለባትም ስቱን ትቻል ከቤት እስከማመጣ ትጠብቅ ታዳ ደግ አረገችው እራሱ ተጎዳጅ ምንም ጥቅም አላገኘም በቁሙኮ ሙቷን እውነት
@@ስንታየሁየአርሴማልጅ ሁለቱም አይደሉም ጥፋተኞቹ እሱነው ትክክለኛ አስተያየት ከሰጠን እሱ ነው ጥፋተኛው ጭራሽ ፈሪሀንኮ እረስቷታን ኤ ጋር ነው የሚዳራው ከምር
@@munna5498 ውነት ብለሻን እህቴ
ህይወት ማለት ክፉ እና ደጉን የሚፃፍባት ጥቁር ሰሌዳ ናት እንዳመጣጡዋ መቀበል ነው
ትክክክክል
ኢሚር አትዋሽ አይንህላይ ያስታውቃል ኤስ የሰውባልመጠቅ ያቅበዘብዛል አይወድሽም በራሱጥፋትነውፈሪሀንያጣት ግን መቼምተለያይተው አይቀሩም አትቃዢ
እንኳን ደህና መጣችሁ
እደኮሜት ፈታ የሚያረግ የለምኮ 😂😂😂
ውድድድድድፍርሃዬ
የእውነት በጣም ታሳፍራለህ ኢሜረ
ካቢቴን ስታሳዝን ምስኪን ተስፋ አትቆርጥም
ያፉዝ እና ኤሜር ኮራይ ሀዴ ፈሪሀ ላራ ቱሊን ጉልፊዳን ሀቲስ ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤
Levant malkam saw neh yerasahan samet dabaqah sawun yemtarada tagash saw neh❤❤❤
ካፒቴን ሚስኪን ልፋት ብቻ 😥😥
ሰኒም መቼም አትሸነፍም ወንዶችን በማሰሰ ደግሞ ወደ አፎሲ ተመለሰች ይገርማል😏😏😏👎👎
ክክክ
መጨረሻሉም እሡጋርነች
ውይ መህመድ ሳትቀየር ድራማው አለቀ ደደም ነህ እህትህን እደዝህ ጥላቻ? ደሞ ኤሥ ተብየዋ የሥራሽን ይሥጥሽ ምቀኛ አለያየሻቸው 😭😭
Kķkkķk yemiwedat mekina enkan algezam mskin
ሀሀሀሀ አብቅቷን ክክክክክ እውነት ለመናገር ከደዚህ አይነት ውስብስብ ያለ ፉቅር ይጠብቀን አሜን በሉ ሰዎች
አይዞሽ ፈሪሃዬ ኢስ ታልቅስ
ያፉስ ክፉ ጃንሱ የቁም ቅሸትሽን አቁሚ ኤስ ደግሞ ፈሪሃ የሄደችው ባንቺ ነው ግን እደማይወድሽ ታውቂያለሽ
የአሚር እናት ሰው እዳስቀመጡት አይኖርም ይለወጣል አይሶን ምቀኛ ነሽ
ፈሪሃን ተያት አይሶን እዳቺው አልፎላታል ተያት
አሚን
እኔ ልቅስ ልበልልሽ ፈሪሀዬ አይዞሽ።😍እንድህ የማስለቅስ ፍቅር ይስጠን የፈሪሀዬ አድናቄወች😂😂😂
Maryam Maryam እኔንም አስለቀሰይኝ ስታሳዚን
አዉነት ላመነገር እኔ ና ባሌ ልክ እንደ ፈሪሀ እና እንደ አሚር ነበር ስኒጋባ
ኢናመሰግናለን ለቫንት ሲወዲህ
Wey er aysetesh ene yefrihan filem hulu hiwota wet ale yafeqeruten sew matat kebad new gen tesfa kalkoretesh hulunem yeras targiyalesh
እረ እንደዚህ አይነትስ ፍቅር ይቅርብኝ፡፡S በጣም ቀፋፊነሽ
የራሷቸዉን ህይወት ዘግተዉ ለጋደኛቻቸዉ ስኬታማነት ማሰብ 👌👇👇👇ኮራይና ሀንዴ ፍቅር ናቹ
❤
ፈሪሐ ውዴ በጣም በጣም ጠካራ ልጅ ነሽ በጣም ነው እምወድሽ ፈሪሐ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👄👄👄👄👄💋💋💋😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹le feriha ydresssss
ፈሪሀም የባሏን ምርጫ መጠበቅ ነበረባት ማለት ኢሚር እሷን እደሚወዳት ታዉቃለች ማመን ነበረባት መጨረሸዋም ሞት ሆነ አዝናለዉ
ትክክል😢
ሌቫንት በጣም የምታሳዝን ሰው በእውነት
ሌበንት ሁሉም ከፈሪሀ ጎን ነዉ
😢😢
Betam
አዎ እውነት ነው ሌቫንት በጣም የምታሳዝን ሰው
አገላታቹ እኮ😂😂
እኔ ምለው ኢሜር ሁሉንም ያሸንፍ ነበር ግን ዛሬ ፈሪሀ አሸነፍችው ይገርማል ያረብ ለኛም አድለን
Beferiha hule new mishenefew
አወ ፈሪሀን ለመጀመርያ በፍቅር አሸንፏት ነበር ግን አሁን ተሸንፏል ይገርማል😱
ሰኒም መልካም እብደት ይሁንልሽ እግዲህ ህይወት አደዚህነች አዴ ደስታ አዴሀዘንን ታመጣለች 🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈ያኔ የጼዳት ልጂ እያልሽ ስትሳደቢ ስትማቺ ነበር ግን አሁን ፈሪሀ እዉነተኛዋ ሆነች እጇን እኳን ለመካት ትጠየፊነበር ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ደህና አርገሽ እጨጂ🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈
ፈሪሐ ውዴ ጀግና ነሽ የኔ ውድ እሱ እንዳቃጠለሽ መልሰሽ አቃጠልሽው ፈሪሐ ውዴ
ፈረሀ አበስ
የኔ ውዶች ኢሜርና ፈሪሀ ስታሳዝኑ ወይኔ ታሸንፊያለሽ አይዞሽ ፈሪሀዬ ኢሜርም በጣም ይወድሻል
አወ💖
ፈሪሀ የኔ ጀግነ ዉብ እኮ ነሽ ስወድሽ የኔ ልዩ አይዞሽ
ፈሪሀ የኔ ንግስት እንኳንም እንኳንም አሸነፍሻቸው የኔ ውድ ፈሪሀ
ፍቅር ያሸንፍል💖
❤
ከፍቅረኛየ ጋ ተጣልቻለሁ እንደ ፈሪሀ ጥንካሬን ያድልሽ ብሉኝ እሥኪ😢
እኒም እደዛዉ
አይዞን ማር አንድ ቀን እናሸንፋለን 😂
አይዙሽ ማር
አይዞችሁዉዶችእኔምእንደናተነኝ
enim endanch mari yatsnash
የፈሪሀ የሂወት ለውጥ ደስ ይላል ጠንካራ ናት
ውይይይይ ኤስ ተቃጠልሽ ፈሪሀን እንደዚህ ነበር ያቃጥልሻት
👍💋💋💋💋
በጣምጅ. ስራለሰሪው. እሾህ ላጣሪው. ነውይባላል
በእውነት ፈሪሃን መልሷት በጣም ይደብራል ሞታ ቢሰቃይ ምንም አያምርም ሳትሞት በፍቅር የሚሰቃየው ያምራል ፈቅር እዲነው ያስብላል ከሞተችማ ሞተች ነው ኢሚር እንኳን ሞታ አይደለም በቁመናዋም ብልጥ ሇኖ ሊደርብባት ነበር የኔ ውድ ፈሪሃ በልጥ ቁጭ አድርገሽው ጠፋሽ
ጠፋሽ ገን እደ ኩሱም ብልጥ ብትሆኝ አርግዘሽ ብትጠፊ ልጅሽን ይዘሽለት ብትመጪ ደስ የሚል ሰብራይዝ ነበር እደልማዱ ይመርመር ይል የሆናል ኢሚር ታውቂአለሽ ፈሪሃ ኢሚር የሚያምረው ባቺ ነው
😂እኮ ይች መስቆር አስ😂
ስኒም የስራሺን አገኘሺ ይገባሻል
ኤሜርነ ፍርሀ ኡፍፍፍፍፍ ስታሳዝኑ
ኤስ ተራሺ ነው ተቃጠይ ፍርሀን እድህ ነበር ያዴርግሻት ሊቫት ምርጥ ለፍቅር መስእዋት ከፍይ
ለሁሉም ነገር ትዕግስት ወሳኝ ነው ።አናፂ ምን ይላል መሰላቹ አስር ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ ይላል።
እውነት ነው አስር ግዜ ላካ አንድ ግዜ ቁረጥ
ትክክክለኛ አባባልልልል ትህግስት በጣም ጥሩ ነው
እውነተኛ ብለሻል የኔ ውድድድ
ክክክክክክክክ እውነትሽን ነው
እዉነት ነዉ
ኤስስስ አበቃልሽሽሽሽሽ። ክክክክክ ከሰው ትዳር መሀላይ መግባት ይህ ነው ትርፊ ክክክክክክ እዴት ዴስስስስ እዳለኝ አብቅቷን ይመችክ
ጨካኝ ደራሲ ነው መጨረሻው የሰውን ልብ ይሰብራል ይህ ሁሉ መፀዋት የተከፈለበት. ፍቅር በአድ ግዜ አፈር አስገብቶት እርፍ እህህህህ. ፈሬሀ. መሞት አልነበረባት ቢያንስ ልጅ መውልድ ነበረባቸው. ፈሪሀ እና ኢሚር. ግን እንደዚህ. ከሁሉ የወጣ ታሬክ. ቢተሰቡ አይሳምም ደሞ ልጅቾም. እይይይይ
አወ ደራሲዉ ማስጠያ ፈሪሀን መግደል የለበትም ነበር😭
ማን ነው የገደላት ግን
ሌበንት ሁሉም ከፈሪሀ ጎን ነበራ ምርጥ ሠዉ ነህ
ፍቅር ውስጥ መታገስ አስፈላጊመሆኑን አሰተማራችሁኚ ፈሪሀ ኢሚር የኔ ውዶች😔😔❤❤❤❤❤❤❤
የተረገመ ደራሲ ለኢሚርና ለፈሪሀ ይሄ አይገባቸውም ነበር በጣም ልብ ይሰብራል ስት መሰዋትነት ለዚ ነበር
😂😂😂😂😂😂😂
በትክክል በጣም ያሳዝናል
በጣም በሽተኛ ነው ደራሲው በጣም ነው የሚያናደው ስት ሰው እያለ እሷን ገደላት ማይረባ😢😢😢😢😢😢😢😢
@@MusidaFraijበጣምእኔምብያለሁበጣምልብሱባሪነዉ😢😢
@@MusidaFraijmechereshaw ende ayhonm nber be rasua mekneyat tetaltew new mota yewetachew
ወይኔ ፈሪሀና ኢሚር አሳዘኑኝ ዛሬ ሆደን በሉኝ ሁለታቸውም ሲነጋገሩ ፊታቸው በርበሬ መሰለ
በጣም እኔም አሳዘኑኝ
😢
❤❤❤ እህህህ ፍቅር
ምስኪን አስልቀሳችሁኝ ፊሪሀየ የኔ ማር. ኢሚር አይዞህ የኔ ውድ እኬናችሁሁሁ
የወንድም አሢድ መህመት የፍቅር መቀሥ ኤሥ ሁሉ ጋ እምትተኛ ሠኒም ሥታሥጠሉ ፈሪሀዬ የኔ አበሣ አይዞሽ ትታረቃላችሁ ትጋባላችሁ ማሮቼ
ፈሪሀ አበስ
ምንዋጋአለዉ ትሞታለች😭😭😭
@fatuma😢😢😢ibrahim5378
ወይ ሰኒም ወንዶች የወደዱሽ መስሎሽ እግርሽን ስትከፍቺ ከረምሽ ሁሉም ዘወር በይልኝ ይሉሽ ጀመር
ክክክክክክክክ ትክክል
እውነት ነው ክክክክክ
ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂
174 በላይ ትዘንጣለች ብታያት ያፋዝን አግብታ ወይዘሮ ሰኒምን እንደት እደምታረጋት
ፈሪሀ እናኤሚር ፍቅራቹህን ቀጥሉበት መቼም እዳትሸነፉ ሊቫት እና ኮራይም ከልብአፍቃርናቸው
ኤስ አትልፊ ኢሚርን አጥተሽዋል ማማየ ፈሪሀየ አይዟሽ ፍቅር እድህ ነው¡¡¡¡¡¡
እዩ ወሎየዋ ።
😂😂😂😂 ኤስ ትደብራለች
ዛሬእሥኪlikeሥወዳችሁ፡እንኳንደህናመጣችሁ፡ኢሜር.ፈሪሀ
ኧረ ፈሪሀ የለለ ነው የጨመርሽው ይመችሽ አቦ ምን ግዜም አድናቂሽ ነኝ
ፈረሀ የኔ ልዩ 💪❤❤❤❤🥰
ፈሪሀ የኔ ጀግና ቀጥይበት ኢምር ደሞ ሁሌም ይወድሻል
አሸነፈች ፈሪሀ ትግስተኘዋ💖💖💖💞💞💞❤❤❤❤❤😍😍😘😘💓💓💓💓
እውነት ለመናገር ስቶቻችን ነን እደዚህ ስህት የምሰራው ይሆ ፊልም ሳይሆን ሂወታችን ነው ትንሽ ስህተት በሙሉ ህይወት ያበላሻል ግን እደፈሪሀ
የኔማር ቆጂት እሰይ እንኳን ከበርሽልን ቀጆ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞❤
የኔማር ፈሪሀየ አታልቅሽብኝ ስታለቅሽ እኔም ይከፍኛል አይዞሽ ትመለሳላቹ💖💖💖💖😭😭💞💞❤😭
ፈሪሀ የኔ ውድ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ አይዞሽ
እውነት ለመናገር ኢሜር። ክስት አለ ውይይይ ሳሳዝን ከሷጋር ሳለና አሁን ያለበት ሁኔታ በጣም ይለያያን። ስሜቱን ደበቀጅ እውነት ያሳዝናን
አወ ኢሚር በጣም ገስቷል አዝኗል😭
አወ በጣም ክስት ብሏል ኢሚር ሁለቱም ተጎዳድተዋል ያሣዝናል💖
Ewnat naw kassa
የሰኒም የመህመት የአይሱን የኦናል የሰሂር መጨረሻ እዲህሆኖቀረ😂😂😂እዉነት ትግስት ዉጤትአለዉ ዉሸት እዉነትሲሆን ያየሁት ለፈሪሀ ብቻነዉ ያኔሁሉም ሲሰድባት የጺዳትልጂሲሏት ነበር አሁን ግን አቀጠቀጠችዉ ሁሉንም ሰዉ ይመችሽ ፈሪሀየ💔❤️❤️እኔያዘንኩት በሞሞትሽነዉ😭😭😭
Feriha temotaleche woye
እኔም😢
ውይ ሊቫት ትዕግስቱን ይስጥህ የእውነት አፍቃሪ ነህ።
ሌባትን ስጠለዉ ሸክም
@@naseematariq2142 እሱ ነዉ ፈሪሀንየገደላት?
aowe😢@@ኢማንሠይድሙሀመድ
የሰሊም መጨረሻደስ ይላል ሁሌም ቢሆን ሰው የስራውን ያገኛል
ኢስ የማትረቢ አንተ እንጂ ፈሪሃ አይደለችም ኢሚር ግን ጥፋቱ ያንተ ነው ካለ ኢስ ጭፈራቤቱን አልሰራም ያልክ ሰው ነህ ሌላም ሰው ቢሆንም ያውቅብሃል ኢሲን የመረጥክ ነው የሚመስለው ነውም ተነቃብህ እራስህ ነህ ጥፋተኛ
የኔ ምርጥ ፈሪሃ ስታሳዚኑ
በጣም
ሰው ሆይ በላይ ውበት አትማርክ
ሰው ሆይ በሀብት በገንዘብህ አትመካ
ሰው ሆይ በእውቀትህ አቶመካ
ሰው ሆይ በዘመድ አዝማድ አትመካ
ሰውሆይ በስልጣንህ አትመካ
ሰው ሆይበአለባበስህ አትመካ
ሰው ሆይ በምድር ላለ ነገር ደስታ አታብዛ
ሁሉም ነገርፈራሽ ነው የካሱ እጀራ እናት እራስን መውደድ ይህ ነው ውጤቱ 😂😂
👌👍👍👍👍
የኔ ማር ፈሪሀ አይዞሽ ፍቅር ያሸንፋል
ፈሪሀ እኔ ላልቅስልሽ አይዞሽ ፈቅረ ያሸንፍል ኤስ አትልፊ ኢሜረ ያች አይሆንም
እዉነት ነዉ ትክክል
ፈሪሀ የኔ ዉድ አይዞሽ ማር
ኤስ በሠዉባልድርቅ የራሳችንን ባልአላህይስጠን የሰዉ ባልጋር፡አያዲርቅን ፡ያረብ
Algebagnim gn yetlantu eyetedegeme new ende?????
አሜን እህቴ
አሚን
አይይይይይይኤስ ቻይዉ ቅጥልበይ እሺ አሁንም ፈሪሀን ይወዳታል በጣም ደስ ብሎኛል ፈሪሀ ስለተቀየረች ሰኒም የጅሽን አገኘ ሁሉም የስራዉን ያገኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሱሶች መጣቹህልኝ ግን አደራ አደራ ነገ ተፈፀመ እዳትሉን በእግዚአብሔር በዚህው ቀጥሉልን እሰከ መጨረሽው
ፈሪሀ ማር ለቅሶሽ ልክ እዴመጀመሪያዉ ሆነብሽ ኢሚርን ስታፈቅሪ እዴዚህ ነበር አሁን ማነዉ ያለሽ ባለፈዉ እኳን እናትሽ ሁልጊዜእ ከጎንሽ ነበረች ዉዴ ፈጣሪ ካችጋር ይሁን ማርዩ
አንድ አለመግባባት ብዙ ችግር ፈጠረብን✅
የሀደና የፈሪሀ አድናቂ ነኝ
በሰው ትዳር መሀል መግባት ይህ ነው ትርፊ 2ቱንም እደምታጭ እርግጠኛነኝ
😂😂
ደራሲው ግን ምን ሁኖ ነው ሊባንትን ጎዳው የፈለገውን አልሰጠውም እርጋታ ብቻ ነው የሰጠው
በጣም..ያናድዳል.በፍሪሀ.ፍቅር ተስቃየ...ትንሽ እንኮን አታፍቅርውም
ምርጥ ስው ነው ስወደው ለሚወዱት መድከም እርፍት ነው ብሎ ነው መስለኝ
Enam andewengal livant fireyan magebat neberebet
Kkkkkkk
ኢቺ ኤስ የምትባል ስታስጠላኝ ጂል ጥርስ ፈሪሀ የኔውድ አረፈደም በድጋሜ ትጋባላችው ከኢሜር ጋር አድናቂያችው ነኝ
ወይ የናተ ኮሜቶች መችም ፊት ፈሪሀ ስታቃጥል አሁን ደስ ስትል ምንድነው ነገራችሁሁ👊👊👊👊👊👊
ወይኔ ወላሂ ለረመዳን በጣም ጓጉቻለሁ ማነው እደኔ የጓጓው
ደረሠልን
ውደ ይሄ ፍልም አዘናጋን ከዚክር
እኔም
የሀያቲ እኔ ለራሱ
@@hadrtadam6626 አልሐምድሊላ አሁን ለቀሩት ቀናት በሰላም ያድርሰን
ዉይ ሌቫት ግን ምንአይነት ተፈጥሮ ነዉ ይሄ ትግስትህ መታደል ነዉ እኔ ባንተ ቦታ ብሆን ግን አይይይይይ አይወራ
እናመሰግናለን
Gin ko gedelat...
በጣም..ድራሲውም..በጣም..የግል ችግር አለበት.መስል
ፈሪሀ አሁን እኮን አሸነፋ እስኪ የትም ብትዞሬ ኢሜር እና ፈሪሀ መቸም አይለያዩም።
ምንዋጋ አለዉ ሞትነጠቃት የተረገመ ደራሢ💔💔💔💔😥😥😥😭🖤🖤
አ,ወ ይይይይ ያሳዝናል😭😭😭
ወይዘሮ ሰኒም የእጅሽን ኣገኘሽ ደስ ሲል ይገባሻል
ሰኒም እስቱ ጋር ነዉ የሚተኚዉ
እናመሰግናለን ምርጦችዬ
ፈሪሀ የኔ ሊዩ ❤️❤️❤️
ፈረሀ የኔ ንግሰት እምወድሸ💋♥️
ፈሪሀና ኢሚር በጣም ነው የምወዳችሁ እፉ
ኤስ አለቀልሽ ኢሚር አልፈልግሽም ያፉዝ አንደዛ ቁመሽ መቅረትሽ ነው ዋጋ መክፊል ማለት እንደ ስኒም እና እንደ ኤስ ነው
ኤስ አሁን መንን አልፈልግሽም kkkkkkkk
አይፈልጋትም ኤስን ፈሪሀ ጋ ነው ልቡ የኔ ዉድ ፈሪሀ ሚስኪን አይዞሽ የኔ ልዩ
ክክክክክ
ፈረሀ ሃቅ አላት ሃያቲ
አሣዛኝ