EOTC TV | ዕቅበተ እምነት | ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ውይስ አማላጅ | ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 24

  • @JerusalemEyu-ed5wn
    @JerusalemEyu-ed5wn 10 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 10 месяцев назад

    ቃላሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 10 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 10 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Chaltudegefa
    @Chaltudegefa 10 месяцев назад +2

    Kale hiwot yasemalin memhir betam girum timirt new❤❤❤❤

  • @simontesfamariam1352
    @simontesfamariam1352 9 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህራችን በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን

  • @ZinuTub
    @ZinuTub 10 месяцев назад +4

    አረ ላይክ አድሪጉ

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 10 месяцев назад

    መምህራር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @abuyetube
    @abuyetube 10 месяцев назад

    ረቡኒ❤

  • @ረዳት12
    @ረዳት12 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BHW2007
    @BHW2007 10 месяцев назад +2

  • @GosaayeeShimallis
    @GosaayeeShimallis 10 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @qalketube_2289
    @qalketube_2289 9 месяцев назад

    ይቀጥል የምትሉ እስኪ👍👍👍👍

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 10 месяцев назад +1

    Hebrews 7 አማ - ዕብራውያን
    25: ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    26: ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 10 месяцев назад

      አረ ሁሁሁ አትዋሽ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ምን ብሎ ነው የተረጎመው?አርብ እለት ያፈሰሰው ደም ከአርብም በዋላ እያስታረቀ ይኖራል ከእርሱ በቀር አስታራቂ የለም ነው ያለው ግለጠው እስቲ ዓይማኖተ አበው አትዋሽ ይሄ ሚስኪን ህዝብ አያነብም ብለ አትዋሽ

    • @getuwoldemariam5930
      @getuwoldemariam5930 9 месяцев назад

      ​@@milahagos2807ምንም የተዋሸ የለም አንብብ ከልብህ ሆነህ

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 9 месяцев назад

      @@getuwoldemariam5930 ምኑን ላንብብ አማረኛ ትችያለሽ አንብብው ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራል ምን ማለት ነው?

  • @dawitmulugeta947
    @dawitmulugeta947 9 месяцев назад

    ስለኛ በአብ ቀኝ ያለ ምህረትን የሚያሰጥ የሚማልድልን ለፍርድም የሚመጣ ፈራጅ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ኢየሱስ!
    ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያለ ክርስቶስን ሰው መሆን የሚክድ የአውጣኪ መንፈስ ይፍረስ!
    ሁለተኛ ፀሎትም ሆነ ቅዳሴ አሳራጊው ኢየሱስ ነው ::
    አንዴ ያቀረበው እስከ ዘላለም ይሰራል እንጂ ሁሌ አይለምንም ::ኦርቶዶክስ መፀሐፍት እንዲያ ነው ሚናገሩት ::
    ማቅረብ ይቻላል ::

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 10 месяцев назад +1

    Hebrews 2 አማ - ዕብራውያን
    11-13: የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሁሉ ከአንድ ናቸውና፤ ስለዚህም ምክንያት፦ “ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ በማኅበርም መካከል በዜማ አመሰግንሃለሁ፤ ደግሞም፦ እኔ በእርሱ እታመናለሁ፤ ደግሞም፦ እነሆኝ እኔን እግዚአብሔር የሰጠኝንም ልጆች፡ ሲል ወንድሞች ብሎ ሊጠራቸው አያፍርም።”
    14-15: እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 10 месяцев назад +1

    አረ ሁሁ እርሱ ሊቀድስ የመጣው እኛን ነው መሬት አየር ሊቀድስ አልመጣም ተረታም

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 10 месяцев назад +1

    አረ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም ልለምናቹ 🙏በእርግጠኝነት ሊቃውንት ጉባሄ ያላቹ አባቶች እየሰማቹት ነው ይሄ ሰው የሰከረ ትርጉም ሲተረኩም እግዝአብሔር ይፈርድባቹአል ዝም ካላቹ ይገለጥ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዕብራ ትርጎማ አይማኖት አበው ይነበብ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ በእግዝአብሔር ቃል በአባቶቻችን እስተምሮ ላይ እየተዋሽ ነው ሁሁሁሁ የኢየሱሱ ደም ላይ እየተዋሽ አረ ሁሁሁሁሁሁ በሊቀ ካህናት በኢየሱስ ላይ እየተዋሽ ነው የግብፅ ኦርቶዶክስ፠እንካን እንዳንተ አታምንም አረ ሁሁሁሁሁሁ በኢየሱስ ደም ላይ ተዋሽ 😭😭😭😭😭 አረ ዲያቆን ያረጋል ዝም አትበል አረ ቡፁ አቡነ ጴጥሮስ ብፁ በርባናስ ዝም አይበሉ አረ ቀስስ አሸናፍ ዝም አትበል አረ ሁሁሁሁሁሁ ውሸት ተዋሸ አረ ቤተክርስቲያን ባሰባት ውሽት የአውጣኪ ትምህርት እያስተማረች ነው አረ እናንተ ሆዳሞች ሁሁሁሁ

  • @ፊሎቴዎስ
    @ፊሎቴዎስ 10 месяцев назад

    ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅም አማላጅም ብሎ ማስተማር በዓለም ዙሪያ ያሉ ጥንታውያን ኦርቶዶክሶች ሁሉ የሚያስተምሩት ትምህርት ነው። እንግዲህ ፕሮቴስታንትን ለመቃወም ሲባል ሁሉንም የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት እየካዳችሁ ነው። እኔን አትመኑኝ ሄዳችሁ ጠይቁ ኦርቶዶክሱም ካቶሊኩም ጥንታውያኑ የሚያስተምሩት ነው። ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ስለሆነ ፈራጅም አማላጅም ሆኗል። ፈራጅ ብቻ ካላችሁ አምላክ ብቻ እያላችሁ ነው። የዘመኑ መምህራን ያመጣችሁት እንጂ የእኛ ቤት አዋልድ መጽሐፍትም በግልጽ እንደሚፈርድም እንደሚማልድም ይናገራሉ። መማለድ መዋረድ ከመሰላችሁ መሞቱ ምን ልትሉት ነው? እረ ተው ለፕሮቴስታን መልስ እያላችሁ የግብጽ የሕንድ የሶርያ የሌሎቹም ከእኛ ጋር አንድ የሆኑ ኦርቶዶክሳውያንን ትምህርት አታበላሹ። ወይ እነሱንም አውግዙና አንድነት የለንም በሉን

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 10 месяцев назад

      እሲ ከኦረቶዶክስ መፀሀፍ ቅዱስ ያማልዳል የሚል። አንድ ጥቅስ አጭ ። የኛ ባለታሪክ😅😅😅😅