በሬድዮ ላይ በሰራው ስህተት ከሀገር የተሰደደው አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ ወልደማሪያም፡፡ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #Ethiopia#Ethiopian_politics#Ethio በወቅቱ ተወዳጅ የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ ወልደማሪያም ከ ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ጋር ይህንን ምርጥ የሆነ ጨዋታ አድርገው ነበር በጣም ትወዱታላቹህ::

Комментарии • 1

  • @kesetebrhanbahre1374
    @kesetebrhanbahre1374 3 года назад

    እጅግ በጣም ኣድርገን እናመሰግናቸዋለን ኣንጋፋዎች ደረጀና ንጉሴ ወልደማርያም። ምስጋናችን ከልብ ነው። እምያስደስት ውይይትና የሚያስደስት የድሮው ዘፈን ያለፈውን መልካም ሁሉ ሰውንና ፍቅሩን ኣንድነቱን የነበረውን ግዜ ፡የኑሮውን መልካም ሁኔታ ሁሉም ዋጋቸውን በሳንቲም በነበረበት ኣስታወሰን። እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ። እኔ የሁሉ ግዜ የ1879 እና የደራው ጨወታ ተከታታይ ነኝ ።ሳልሰማትን በምንም ተኣምር ኣላልፍም ደምበኛ ተከታታይ ነኝ ።