Reyot: Interview with Dr. Fekade Azeze - Part 1

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 11

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz 7 лет назад +8

    ተቴዲዬ ሁሌም ሚገራርሙ እንግዶችን እየጋበዝክ ኢትዮፒያዊ ሀሳብ እንዲበዛ ስለምትጥር እጅግበጣም እናመሰግናለን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 7 лет назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @misraqawi
    @misraqawi 6 лет назад +2

    I doubt if this interesting conversation got enough views

  • @maronmesfin8073
    @maronmesfin8073 7 лет назад +4

    ሰላም ቴዲ መቼም። ስለምታቀርበው። ፕሮግራምምርጥነት ምስክር አይሻም። እግዚአብሔር። ይባርክህ በቀጣዩ መቼም በቅርቡ እንጠብቃለን።

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 6 лет назад

    ቴዲ እናመሰግናለን ወንድም ! ግን የዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ መፅሃፍ አጣቅሰህ ብታጫውታቸው አሪፍ ነበር

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 7 лет назад +2

    ... የጋሽ ፀጋዬ ልጅ ቴድሮስ :- የምታቀርባቸው ዝግጅቶችህ ሙሉ አካል ስላላቸው ለተመልካች ወጥ ውበት ይሰጣሉ :: ... የአንተ ፈታ ዘና ብሎ ከእንግዶችህ ጋር የምታደርጋቸው ጭውውቶች ይበልጥ ጉዳዩን ተደማጭ ያደርገዋልና ሂድበት ::

  • @bethelehembedane867
    @bethelehembedane867 7 лет назад

    thank you :)

  • @hayat212gcnb7
    @hayat212gcnb7 6 лет назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 4 года назад +1

    አቤት ቴዲ ጭንቅላት 1✌️

  • @amhabelay1786
    @amhabelay1786 3 года назад

    Wetererwedd

  • @enquzeleke9899
    @enquzeleke9899 6 лет назад

    Tedy you find your much.