How To Get 4000 Hours Watchtime On Youtube In 2025 🔥 | Abugida Media | Ethiopian Youtubers

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 267

  • @honitube1221
    @honitube1221 16 дней назад +13

    እንኳን ደህና መጣህ ቴዳዬ! እንኳን ደስ አለህ 300K 🎉 ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ይገባሀል!

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад +2

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @rahelyibssa8281
      @rahelyibssa8281 16 дней назад +2

      በትክክል ይገባዋል 🙏

    • @ethel3P
      @ethel3P 16 дней назад

      U did it🔥

    • @HaymanotMesele-k9s
      @HaymanotMesele-k9s 16 дней назад +1

      ከዛም በላይ

    • @መንፈሳዊትምህርቲ
      @መንፈሳዊትምህርቲ 2 дня назад

      ብቅንዕና ሓዳሽ ጀማሪት እየ እሞ ሳብእስክራይብ እና ሌኽ እባ ግበርለይ ክምልሰልኪ እየ
      ሓቢርና ንዕበ

  • @Ethio_TechReview
    @Ethio_TechReview 16 дней назад +12

    I posted your video in my channel community because you are Always my favorite 👑

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад +3

      Thank you so much 🙏

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 16 дней назад +1

      4 አመት ሆነዉ ተከፈትኩት ሰዓት አይሰጠኝም😢​@@AbugidaMedia

    • @መንፈሳዊትምህርቲ
      @መንፈሳዊትምህርቲ 2 дня назад

      ​@@AbugidaMediaብቅንዕና ሓዳሽ ጀማሪት እየ እሞ ሳብእስክራይብ እና ሌኽ እባ ግበርለይ ክምልሰልኪ እየ
      ሓቢርና ንዕበ

    • @መንፈሳዊትምህርቲ
      @መንፈሳዊትምህርቲ 2 дня назад

      ​@@fatima-w3c8sብቅንዕና ሓዳሽ ጀማሪት እየ እሞ ሳብእስክራይብ እና ሌኽ እባ ግበርለይ ክምልሰልኪ እየ
      ሓቢርና ንዕበ

  • @ethel3P
    @ethel3P 16 дней назад +3

    Welcome back Teddy such kind of videos are very important especially for new comers just like me please keep it up bro🙏

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube 16 дней назад +5

    አቦጊዳ ፕቪኔን አብርቸኘው ያየሁት የምታቀርበው ሁሉ ገራሚነው እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

    • @መንፈሳዊትምህርቲ
      @መንፈሳዊትምህርቲ 2 дня назад

      ብቅንዕና ሓዳሽ ጀማሪት እየ እሞ ሳብእስክራይብ እና ሌኽ እባ ግበርለይ ክምልሰልኪ እየ
      ሓቢርና ንዕበ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 16 дней назад +3

    እናመሰግናለን ቴዲሻ በዚህ ወር አዲስ መረጃ ካለ ቪድዬ ስራልን

  • @Hulumtubers
    @Hulumtubers 16 дней назад +3

    Teddy, you are the one who helped me start RUclips!
    You taught me everything from creating a channel to uploading videos.
    You are always my best youtuber and thank you so much Teddy 🙏🙏🙏🥺

  • @Biniyam_Thrive
    @Biniyam_Thrive 16 дней назад +4

    በጣም አመሰግናለሁ በተለያዩ Email Video ተመልክቼ Shadow ban አርጎኛል Recommended አላደርግ ብሎኛል እና ጥሩ መረጃ ነው በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @Welwel87
    @Welwel87 16 дней назад +2

    ውድና የተከበርክ ወንድም ቴዲ እንኳን ደህና መጣህ ርእሱ አድስ ዩቱበር እንደመሆኔ መጠን የምፈልገው ነው ። ነገሩ አንተኮ መቸም የምትሰራቸው ስራወች ሁሉ ግዜያዊና በጣም ጠቃሚ ናቸው ። እውነት ነው የምልህ ቴዲ እንዳንተ ልፋት ቢሆን የኢትዮጵያ ወጣት ሁሉ ዶላር የሚከፈል ዩቱበር ይሆኑ ነበር ። ብቻ ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው እኔም ዩቱብ የጀመርኩት ባንተ ስራወች ተነሳስቸ ነው። በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን።

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад

      አሜን ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @addaddis
    @addaddis 14 дней назад +7

    ስለ restream ታወራናለህ ብዬ ጠብቄ ነበር ቴዳ

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 9 дней назад

    ሰላም ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ ስለምሰጠን ትምርት እናመሰግናለን🙏👍

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    እግዚያብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ በጣም ወሳኝ የሆነ መረጃ ነው የሰጠኸን ❤❤

    • @TheBigFuture
      @TheBigFuture 16 дней назад

      @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
      Done let you reply🎉

  • @SeadaMd-l8h
    @SeadaMd-l8h 16 дней назад +1

    አቦ ጀግና ነህ ይመችህ ፈጣሪ የተባረክ ህይወት ያድርግልህ ቀሪ ጊዜህን

  • @Adana_Serenity
    @Adana_Serenity 16 дней назад +4

    Congratulation 🎉 300K Tedaye

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад

      Thank you so much

    • @TheBigFuture
      @TheBigFuture 16 дней назад

      @@Adana_Serenity Done እየጠበቅሁ ነው

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh 16 дней назад

    ቴዲያችን ሦስት መቶ ስለገባህ ደስ ብሎናል እናውቃለን ከዚህ በላይ እንደሚገባህ አሪፍ ጥቆማ ነው ብዙዎች የማያውቁትን ቁልፍ ሴቲንጎች ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን 🥰👍👍👍👍

  • @Nohdailynews
    @Nohdailynews 9 дней назад

    ጀግና እና ቀና ሰው ነህ ወንድማችን በርታ❤

  • @richseni123
    @richseni123 16 дней назад +1

    ቴዳዬ እናመሠግናለን ሁሌም ለምታካፍለን ነገር ክበርልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን ወንድሜ ግን ጠፍተሀል ቶሎ ቶሎ ቪዲዎ አትለቅም አትጥፋ ❤❤❤

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 16 дней назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ኑርልን👌👌👍🙏

  • @Gemoramedia
    @Gemoramedia 16 дней назад +1

    Congra for your 300k subscriber!

  • @ኣቤገርዓልታዊት
    @ኣቤገርዓልታዊት 16 дней назад +1

    እናመስግናለን ወንድማችን 🎉🎉🎉

  • @Muletube407
    @Muletube407 16 дней назад +3

    ስራህም ድምፅህም ያምራል አባቴ ❤❤

  • @koji7872
    @koji7872 16 дней назад +1

    እስኪ ቦቱን አሳየን የሰአት ማስቆጠርያውን ቴዲዬ ሁሌም አድናቂህ ነኝ

  • @chewatube702
    @chewatube702 15 дней назад

    Nice to see you back Teddo❤

  • @FETWATUBE1
    @FETWATUBE1 16 дней назад

    እናመሰግናለን tedaaaaaaaa

  • @ZemenayWerke
    @ZemenayWerke 14 дней назад

    እንኳን ደሰ አለህ ወንድም3K❤❤❤ አሪፍ አገላለፅነበረ

  • @መድናአስፋው
    @መድናአስፋው 16 дней назад +2

    በጣም ደሥ የሚል ነው በረታ ወንድሜ🎉🎉🎉

  • @mulat7
    @mulat7 16 дней назад +3

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 16 дней назад +1

    እናመሰግናለን አቧጌዳ❤

  • @gigigigi-2
    @gigigigi-2 16 дней назад +2

    ❤እናመሰግናለን ቴዲየ

  • @haileplus
    @haileplus 16 дней назад +4

    Abugida 😍

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 16 дней назад

    እንኩዋ ደህና መጣህ ቴዲ አትጥፋብን መረጃህ ሁሌም ይጠቅመናል

  • @Bara-kat9
    @Bara-kat9 11 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንዲማችን

  • @mudeumertube5844
    @mudeumertube5844 16 дней назад +4

    Welcome back teddy where are you 🎉we miss you bro ❤

  • @shibabawyihune
    @shibabawyihune 16 дней назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ያወቁትን ማሳወቅ ምንኛ መታደል ነው ።አብዝቶ ይባርክህ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @HananTube-w7v
    @HananTube-w7v 10 дней назад

    ንሮ ተጭምሮ ሁሉም አስልች ነው ቴድየ አግዙኝ ወገን

  • @ቁርአንhabibiabdi-tr1ky
    @ቁርአንhabibiabdi-tr1ky 4 дня назад

    እኔ ወላሂ ምን ልበልህ አስለቀስከኝ የምትነገረን ሁሉ እውነት አላህ ጨምሮህ ይስጥህ ክፉ አይንካህ ❤❤❤❤

  • @AYAN_MEDIA-m5o
    @AYAN_MEDIA-m5o 16 дней назад +1

    ጀግና እናመሰግናለን እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛል ትችላለህ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏

  • @ABLomi
    @ABLomi 16 дней назад

    ቴዳ እካንደና መጣህ. እናመሰግናለን የኛ ቅን. ወንድማችን ኑርልን. በነገራችላይ እካንደና መጣህ ጠፍተክ አሳስበከኝ ነበር. ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉❤❤

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @TheBigFuture
    @TheBigFuture 16 дней назад +2

    ሳታስበው እንኳን የሚያነሳሳ ጽምጽ ሁሌም ካንተ ጋራ ነን ❤❤

  • @FtsumTewelde-o6t
    @FtsumTewelde-o6t 16 дней назад +2

    ኤርትራዊ ነይ 🇪🇷🇪🇷🙏
    ቴዲ ትለያለ ስራህን 100% ❤ thanks

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏

  • @teddyvarush7392
    @teddyvarush7392 15 дней назад

    ❤thanks very much very important info

  • @Agnet_Tv
    @Agnet_Tv 16 дней назад +4

    ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉🎉

  • @artistamanuelgizaw-6890
    @artistamanuelgizaw-6890 16 дней назад +1

    በርታ ውድሜ ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @keyme23
    @keyme23 16 дней назад

    Tedaye congra for 300k subscriber

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 16 дней назад +1

    ሹኩራን በርታ የኔውድ😊😊😊አላሦህይጨምርልህ😊😊😊😊

  • @Ethio_TechReview
    @Ethio_TechReview 16 дней назад

    Thanks Teddy and congra for 300K Sub 🎉🎉🎉🎉

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 16 дней назад +1

    ቴዴ እናመሰግናለን

  • @YdidiyaTube
    @YdidiyaTube 16 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን ጌች🎉

  • @cryptogaming1
    @cryptogaming1 16 дней назад

    Thank You So Much Your Best Advise 🙏🙏🙏

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 16 дней назад +4

    @Abugida Ameseginalewu 😍🙏 eski adesune ye taxes info Amolale Asayeni.

  • @temusci
    @temusci 16 дней назад

    Gerami tmhirt brother betam enamesegnalen

  • @ami12220
    @ami12220 16 дней назад

    Thank you tediye🙏🏻

  • @akramgader546
    @akramgader546 16 дней назад

    ሰላም ጤናይስጥልኝ አህለንፊክ❤🎉🎉🎉

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 16 дней назад

    congratulation300k betam desiyilale Tedi Hahunem wedifiti wedime
    Egzabeher yemasgan

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @እማኑሪልኝ-ሠ9የ
    @እማኑሪልኝ-ሠ9የ 14 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድማችንንን

  • @ayutube17
    @ayutube17 16 дней назад +1

    ቴዳ እንኳን ደህና መጣህ ጠፋህ አረ
    ወንድሜ ትምህርቶችህ ናፍቀዉናል ቶሎ ቶሎ ብቅ በል
    ቴዳ ወንድሜ መልስልኝ እስኪ ለዩቱብ ሰአት በሚሞሉ ሰዎች ሰአት ማስሞላት ለሞንታይዜሽን ችግር ያመጣል

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 16 дней назад

    Thank you for your information 🙏

  • @HahuInnovation
    @HahuInnovation 16 дней назад +2

    ቴዲ 2025 full step monitization እባክህ ስራልን 4000 ሰአት የሞላ ቻናል አለኝ በኔ መስራት ትችላለህ

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 15 дней назад

    እናመሠግናለን🎉

  • @Haylemaryam_aysan
    @Haylemaryam_aysan 15 дней назад +1

    ቴዲ እባክህ ሞኒታይዜሽን ደርሻለሁ ግን ስልክ ቁጥር ቫሪፋይ አላረኩም ነበር በቅርቡ ነዉ የጀመርኩ ምን ላድርግ

  • @Dosi-30
    @Dosi-30 16 дней назад

    Congra 300ksub🎉🎉

  • @shinodatube
    @shinodatube 16 дней назад

    እንኳን ደስ አለህ ቴዳ 300k👍🎉🥰

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏

  • @Farihalearnamharic
    @Farihalearnamharic 16 дней назад

    Shukran wandemachen🎉🎉

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 15 дней назад

    ቴድዬ እናመሰግናለን ላይቭ መቼ ነውየምትገባው?

  • @ibsashowgrace
    @ibsashowgrace 16 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉 welcome 👍 🙏 my bro thanks

  • @Dr.KebedeYilma
    @Dr.KebedeYilma 16 дней назад

    Thank You Bro🎉🎉🎉

  • @CristanAlamir
    @CristanAlamir 16 дней назад

    እናመሰግናለን ቴዲሻ ..google AdSense ወደ ኢትዮጵያ Adress verfication pin መላክ አቁሟል እንዴ ? እስቲ መረጃው ካለህ..

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад +1

      ውሸት ነው

    • @CristanAlamir
      @CristanAlamir 16 дней назад

      @@AbugidaMedia በድጋሚ አመሰግናለሁ .🙏🙏🙏

  • @HusseinAssefa
    @HusseinAssefa 14 дней назад

    እናመሰግናል ብሮ😊

  • @Shamatub
    @Shamatub 16 дней назад

    ወንድሜ ቴዲ ሁሌም ግልፅ አድርገሕ ስለምታስርዳን እናመሰግናለን
    ግን ቤተሰብ ለቴዲ ላይክ ያንሰዋል ላይክ እያደርጋችሑት

  • @Mikiofficial6
    @Mikiofficial6 15 дней назад

    Welcome 300k

  • @HusseinAssefa
    @HusseinAssefa 14 дней назад

    Congra bro

  • @betitube12
    @betitube12 15 дней назад

    teda Yehulgeza Mert Sew Thank U❤❤❤ 300K ከዚህም በላይ ስብስክራይብ መሆን ነበርበት

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  15 дней назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @JirenTube1
    @JirenTube1 16 дней назад

    Thaks bro❤

  • @EMAGZACofficial
    @EMAGZACofficial 4 дня назад

    Tanks 🙏😍🥰

  • @emukiyatube
    @emukiyatube 16 дней назад

    ቅን ወንድማችን 300000 መቶ ሺ ከዚህ በላይ ይገባሐል ❤❤❤❤❤

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  16 дней назад

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @h1289SaedaSaikora
    @h1289SaedaSaikora 6 дней назад

    መሰኘለህ በጣም እናመሰጉነልን

  • @damnman422
    @damnman422 6 дней назад +1

    please yehan melselgn watch hour gedata be 1 amet memolat alebgn enda

  • @alelus-j2v
    @alelus-j2v 11 дней назад

    king enamesegnalen

  • @BayeBelaynew
    @BayeBelaynew День назад

    ዩቱብ ፓስፖርት እንጂ ሌላ መታወቂያ አይቀበልም እንዴ። መቼ ነው የምናስገባውስ

  • @Yabu-joy
    @Yabu-joy 16 дней назад

    Enkuwan metahi elin memihirachn eniwodihalen ❤️❤❤😍😍

  • @Krkertu-terefe
    @Krkertu-terefe 16 дней назад +2

    Frist comment 🎉

  • @barok_1221
    @barok_1221 16 дней назад

    እናመሰግናለን አጠር መጠን ያለ መረጃ ነው

  • @Haylatkiros
    @Haylatkiros 16 дней назад

    ወንድሜ❤❤❤

  • @fshaf-v3f
    @fshaf-v3f 16 дней назад +2

    🔥🔥🔥

  • @MEREM-GOJAMW
    @MEREM-GOJAMW 16 дней назад

    እናመሠግናለን

  • @Kallumedia23
    @Kallumedia23 16 дней назад

    Tedaye ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 15 дней назад

    from dubai

  • @ShapiyonGashaw
    @ShapiyonGashaw 16 дней назад

    Tanks ❤

  • @Alikotube46
    @Alikotube46 16 дней назад

    Wow best esk 1K asgebung 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habeshatube1395
    @habeshatube1395 14 дней назад

    ሰአቱ ለምን እደቀነሰ አሁን ገባኝ እኔ በፊክ አካውንትና በተለያዩ Browser ነበር ሰአቱን የሞላሁት 4000 ሺ ሰአት ሞልቸ የሞኒታይዝ ሂደቱን ልጀምር ስል Community guidelines Stirk ተላከብኝ 90 ቀን ቅጣቱ እስከሚያልቅ እየጠበኩኝ እያለሁ ሰአቱን አነሳብኝ በየቀኑ ነው እያነሳብኝ ያለው አሁን 1000 ሰአት አነሳብኝ ምንም አይጨምርም አሁን ምን ላድርግ??

  • @AdisWeg
    @AdisWeg 4 дня назад

    እስኪ የኔንም ስራ እዩልኝ እሰራለሁ ግን እይታ ምንም የለውም ምንድን ነው ችግሩ

  • @ribikagebre229
    @ribikagebre229 13 дней назад

    Update your location new melge please men marge new yalebeg negreg ?

  • @SUNDAYTRAVEL-nek
    @SUNDAYTRAVEL-nek 16 дней назад

    Thanks bro

  • @mestwar
    @mestwar 15 дней назад

    teda yene acoount analaytics lifetime ሳረገው የሚያሳየኝ 3800 watch hour new earn yemilew lay sadergew degmo ምንም watch hour ayasayeghnm የሚቆትረው ደግሞ ከ 2025 january 5 jemro new 🥺🥺🥺

  • @VisionProduction2025
    @VisionProduction2025 16 дней назад

    Thanks ,what about bypassing channel history, if you can make a video plz.

  • @Andutube-x4h
    @Andutube-x4h 16 дней назад +1

    ቴዳ አንድ መልስ መልስልኝ bro ለ adsense የጓደኛዬን passport ተጠቅሜ ከዛ የባንክ ቡክ ደግሞ የኔን መጠቀም እችላለሁ!????? please መልስልኝ ወዳጄ በተረፈ ሁሉ ነገርሽ ነው ምችት የሚለኝ እኔም ያንች ውጤት ነኝ ክበርልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍

    • @inebali1865
      @inebali1865 15 дней назад +1

      awo yichalal bro

    • @Andutube-x4h
      @Andutube-x4h 15 дней назад +1

      @inebali1865 🙏🙏🙏🙏❤

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 16 дней назад

    إسلام عليكم وراحمته الله وبركاته كي فك مرحبا بك يا اخي مشاءالله مشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظك ويسعدك ويوفقك إليكم الله يساعده عليكوم يااحواته شكرن لك الحمد والشكر على نعمة الإسلام والمسلمين اجمعين

  • @sinboo-i3r
    @sinboo-i3r 16 дней назад

    ስላም እናመስግናለን

  • @Greatness_Tips
    @Greatness_Tips 8 дней назад

    Selam new @abugida
    Video post karekugn behuala copyright blognal ena what shall i do?🙏

  • @masterminder_01
    @masterminder_01 16 дней назад

    Tedi youtube expayerd yehonal end❤??

  • @zedyarayawa
    @zedyarayawa 10 дней назад

    ሠላም ሰላም ቤተሠብ🎉🎉